29 Sept 2025, 18:37 UTC≈10,600 views33 reactionsread 8 August 2026 Ethiopian Data Science & Machine Learning Community
We cordially invite you to join our growing community of Ethiopian data science and machine learning professionals and enthusiasts.
Our Mission: To expand access to Data Science and Machine Learning knowledge and opportunities, and to inspire and empower passionate individuals across the African community.
Benefits of joining:
* Expand your knowledge in AI and ML…
❤23👍5👏3👌2
Signed ƃ ɯǝɹɥdǝ
25 Dec 2024, 19:59 UTC≈9,150 views26 reactionsread 8 August 2026 Binance > Deposit > search "BIO" > Copy ERC20 Address > Paste on "claim airdrop" on the site
👍13❤12🔥1
Signed ƃ ɯǝɹɥdǝ
25 Dec 2024, 19:59 UTC≈8,860 views19 reactionsread 8 August 2026 እንዳያመልጣቹ for those who have Binance
https://bio-drop.com/?ref=qnvi6
👍15❤2🔥2
Signed ƃ ɯǝɹɥdǝ
25 Oct 2024, 08:54 UTC≈11,200 views17 reactionsread 8 August 2026 Photo
#ተቀይሯል #Remedial
ከዚህ በፊት ለሪሚዲያል ተማሪዎች በተቋማት የሚሰጠው ውጤት 30% ሲሆን 70% ደግሞ የሚሰጠው ከት/ት ሚኒስቴር ነበር።
አሁን ግን ይህ አሠራር ተሻሽሎ 100% ከማዕከል(በትምህርት ሚኒስቴር በሚሰጡ ምዘናዎች) በኩል እንዲሰጥ ተወስኗል።
ተማሪዎች በሚማሩት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚሰጠው 30% የውጤት ምዘና አሰጣጡ ወጥነት ስለሚጎድለው ይሄን ማሻሻያ ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አክሎ ገልጿል።
@Grade_12_worksheets
👍12❤5
Signed ƃ ɯǝɹɥdǝ
11 Oct 2024, 10:28 UTC≈9,770 views9 reactionsread 8 August 2026 🚀 New Airdrop Alert! 🚀
Hey everyone! 🌟
Check out this amazing airdrop from NotPixel! It's gaining traction just like NotCoin and Dogs. If you're into great projects with real potential, this is definitely worth jumping into early. 💸🔥
Don't miss out – join now and start earning! ⬇️
https://t.me/notpixel/app?startapp=f1525147069_s577266
Let's get it! 💪
#Airdrop
#Crypto
#NotPixel
For more Information Join: 🔥 @air…
👍7❤2
Signed ƃ ɯǝɹɥdǝ
1 Jan 2024, 04:25 UTC≈14,400 views33 reactionsread 8 August 2026 Photo
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
╔═══════════╗
♨️ @Grade_12_worksheets ♨️
♨️ @Grade_12_worksheets ♨️
♨️ @Grade_12_worksheets ♨️
╚═══════════╝
❤21👍9😁3
Signed ƃ ɯǝɹɥdǝ ☆
8 Dec 2023, 08:10 UTC≈14,400 views23 reactionsread 8 August 2026 Photo
#እንድታውቁት
🆕 የሪሚዲያል ፕሮግራም ምደባ ይፋ ሆኗል።
በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ብሔራዊ ፈተና ወስዳችሁ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምደባችሁን ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማየት የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
ምደባችሁን ለማየት የቀረቡ አማራጮች፦
በድረ-ገፅ፦
https://result.ethernet.edu.et
በቴሌግራም ቦት፦
https://t.me/moestudentbot
የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ #የማያስተናግድ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።
የተመደባችሁበት የትምህርት ተቋማት ጥሪ በመጠበቅ ትምህርታችሁ መከታተል ትችላላችሁ ተብሏል…
👍14❤6🔥2🙏1
Signed AB - 🇩
3 Nov 2023, 16:03 UTC≈14,800 views28 reactionsread 8 August 2026 Photo
የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ
የትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ አደረገ፡፡
በ2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ እና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማየት የሚቻል መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡Website: https://result.ethernet.edu.et/
Telegram bot: @moestudentbot
╔═══════════╗
♨️ @Grade_12_worksheets ♨️
♨️ @Grade_12_worksh…
👍16❤6💔5🔥1
Signed AB - 🇩
ɢʀᴀᴅᴇ 11&12 ᴡᴏʀᴋ𝘴ʜᴇᴇᴛ𝘴 pinned «የሬሜዲያል መቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደረገ። የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና በተለያዩ አማራጮች ለመከታተል የሚያስችል የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደርጓል፡፡ በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያላስመዘገቡ ነገር ግን ትምህርት ሚኒስቴር ያወጣቸውን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተማሪዎች የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program)…»
3 Nov 2023, 14:42 UTC≈12,900 views29 reactionsread 8 August 2026 የሬሜዲያል መቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደረገ።
የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና በተለያዩ አማራጮች ለመከታተል የሚያስችል የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደርጓል፡፡
በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያላስመዘገቡ ነገር ግን ትምህርት ሚኒስቴር ያወጣቸውን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተማሪዎች የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና በተለያዩ አማራጮች ለመከታተል የሚያስችላቸው የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደርጓል፡፡
በዚህም መሰረት በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት …
👍22❤7
Signed AB - 🇩
3 Nov 2023, 04:59 UTC≈11,600 views15 reactionsread 8 August 2026 Photo
📣 አስደሳች ዜና ! 🎉
🇨🇳 ከሙሉ ስኮላርሺፕ ጋር በቻይና ለመማር እያለሙ ነው?
🎓ከእዚህም በላይ ያልሙ ምክንያቱም Growthgate Educational Consultancy ይህንን ህልሞን እውን ያደርግሎታል! 🚀
✨ ይህ እድል በቀላሉ የማይገኝ የሆነው ለምንድነው፡ ✨
1️⃣ ያለፈው ውጤትህ ምንም ይሁን ምን [የ12ኛ ክፍል ፈተና] ወደክ አልወደክ ? በተለይም ለወደቁት በመውደቅክ/ሽ ተስፋ እንዲቆርጥበት አትፍቀድ! ይህ የስኮላርሺፕ እድል ለሁሉም ተማሪዎች ክፍት ነው፣ ያለፉት የአካዳሚክ ውጤቶች ምንም ቢሆኑም! 📚💯
2️⃣ 100% የቪዛ ስኬት Rate ✈️🌍
🎉 በቻይና የመማር ህልሞችዎ ህልም ብቻ ሆነው እንዲቀሩ አይፍቀዱ። ይህን አስደናቂ እድል አሁን ተጠ…
👍13❤2
Signed Sami
1 Nov 2023, 15:06 UTC≈6,510 views17 reactionsread 8 August 2026 Photo
💥Ethiocomputer💥
👉ማንኛዉም አይነት Laptop, Desktop, Printer, Projector እና የመሳሰሉትን እቃዎች ከመግዛትዎ በፊት ባለሙያ ማማከር ከፈለጉ ወደ እኛ ይደውሉ።
Computer ከመግዛቴ በፊት ማየት ያለብኝ ነገሮች ምን ምን ናቸው?
i. Core ?
ii. Generation ?
iii. Ram ?
iv. Storage ?
v. Battery ?
እኛን ሳያማክሩ አይወስኑ።
💁ለዩኒቨርሲቲ ትምህርት, ማንኛውም ቢዝነስ ለመጀመር, ለቤቲንግ የሚያገለግሉ እንደ Desktop, Laptop, Printer እና የመሳሰሉት እቃዎች specificationናቸው ምን አይነት ቢሆን ይመከራል ? እኛን ያማክሩን!!
👉ማንኛውም አይነት ላኘቶኘ 11,000 birr ጀምሮ እ…
👍11❤3👏2😍1
Signed Sami
Showing the 12 most recent of 12 posts we hold for @Grade_12_worksheets. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.