28 Jun 2026, 09:05 UTC94 views2 reactionsread 25 August 2026 እምነት p1.5
መፅሀፍ በዕብራውያን 11
¹ እምነትም ተስፋ ስለምናደርገው ነገር የሚያስረግጥ፥ የማናየውንም ነገር የሚያስረዳ ነው።² ለሽማግሌዎች የተመሰከረላቸው በዚህ ነውና።"
ስለዚህ እምነት የመንፈስ ማለትም የልብ (confidence ) እርግጠኝነት ነው። ማለትም ልባችን ወይንም መንፈሳችን በእግዚአብሔር እርግጠኛ ስትሆን እምነት ይባላል ።
እግዚአብሔር አድርጎታል ብላ በእግዚአብሔር ምንም ሳትጠራጠረ እርገጠኛ ስትሆን ማለት ነው።
"ለምሳሌ መዳናችንን እና ጌታ ተመልሶ በአካል እንደሚመጣ ... እርግጠኛ እንደሆንን ማለት ነው።"
ስለዚህ እምነት የመንፈስ ጉዳይ ነው ለዚያም ነው። መፅሀፍ በ ሮሜ 10
¹⁰ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይ…
❤1👍1
21 Apr 2026, 05:51 UTC≈1,520 views7 reactionsread 25 August 2026 እምነት p1.4
እምነት እግዚአብሔር የተናገረውን ቃል እንደ ማስረጃ የምንይዝበት የእግዚአብሔር ስርአት ነው። መፅሀፍ 2ኛ ቆሮ 1
²⁰ እግዚአብሔር ለሰጠው የተስፋ ቃል ሁሉ አዎን ማለት በእርሱ ነውና፥ ስለዚህ ለእግዚአብሔር ስለ ክብሩ በእኛ የሚነገረው አሜን በእርሱ ደግሞ ነው።
²¹ በክርስቶስም ከእናንተ ጋር የሚያጸናንና የቀባን እግዚአብሔር ነው፥
²² ደግሞም ያተመን የመንፈሱንም መያዣ በልባችን የሰጠን እርሱ ነው።
እግዚአብሔር የዘላለምን ህይወት ሰጥቻቹሀለሁኝ ብሎ ከሞት በኃላ ላለው ህይወት መተማመኛ እንዲሆን በዚህ ምድር የዘላለምን ህይወት እንድንቀምስ እና እንድናምን መንፈሱን መያዣ አድርጎ ሰቶናል ።
በዚህ ምድር ሊመጣ ያለውን የሰማይን ሀይል …
👍2🔥2🙏2❤1
19 Apr 2026, 11:34 UTC144 viewsread 25 August 2026 File
File, posted without a caption
17 Apr 2026, 16:58 UTC165 views3 reactionsread 25 August 2026 እምነት p1.3
እምነት መፅሀፍ እንዳለው "ተስፋ ስላደረግነው ነገር የሚያስረግጥ የማናየውንም ነገር የሚያስረዳ" ነው ካልን ተስፋ ደግሞ እውቀት አለው ምክንያቱም ሰው ያላወቀውን ነገር እንዴት ተስፋ ያደርጋል?
ስለዚህ እምነት ከእውቀት ጋር ነው የሚሰራው ማለት ነው።ምን ለዚያም ነው መፅሀፍ በሮሜ 10፥17 ላይ
"እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው።”
ምን እያለ ነው እምነት የሚጀምረው ከመስማት ነው። ማለትም የእምነት የመጀመሪያው እርምጃ መስማት ነው ።ሁለተኛው እርምጃ ደግሞ ከማን ነው የሰማኃው
መፅሀፍ ደግሞ ሰው መስማት ያለበት ከእግዚአብሔር ቃል መስማት እንዳለበት ይናገራል።
ስለዚህ
"እምነት የሚጀምረው የእ…
🔥2❤1
13 Dec 2025, 18:13 UTC246 views0 reactionsread 25 August 2026 Forwarded from @zemenen_leeyesus1Photo
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። Neither is there salvation in any other: for there is none other name under heaven given among men, whereby we must be saved.”
/ ሐዋርያት 4፥12 /
ቢያንስ ለ 10 ሰው share ማድረጋችሁን አትርሱ ➦ ➦
▶ Join us ◀👇👇
Ⓙ ♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
Join 𝔩𝔦𝔨𝔢 𝔠𝔬𝔪𝔪𝔢𝔫𝔱 𝔰𝔥𝔞𝔯𝔢
▻▻ ዘመኔን ለኢየሱስ ◅◅
███▓▒►JOIN ►▒▓████
███▓▒►JOIN ►▒▓████
@zemenen_leeyesus1
3 Nov 2025, 05:42 UTC338 views4 reactionsread 25 August 2026 እምነት p1. 2
እምነት የሌለን ነገር እንዳለ አድርጎ መጥራት ነው።
መፅሀፍ ስለ እግዚአብሔር እምነት ሲያወራ በ ሮሜ “ 4፥16-17 ላይ
".....እርሱም፦ ለብዙ አሕዛብ አባት አደረግሁህ ተብሎ እንደ ተጻፈ፥ ለሙታን ሕይወት በሚሰጥ የሌለውንም እንዳለ አድርጎ በሚጠራ ባመነበት በአምላክ ፊት የሁላችን አባት ነው።”
ነገሩ እኮ የለም ማለትም አይታይም አይዳሰስም ነገር ግን ሲጠራው እንዳለ እንደሚታይ እንደሚዳሰስ አድርጎ ነው። ትዝ አይላቹም አንዴ ጌታ እነ ማርያም ቤት አልአዛርን ከሞት ሲያስነሳው ምንድነው ያለው ? በዮሐንስ 11 ላይ
.... ⁴³ ይህንም ብሎ በታላቅ ድምፅ፦ አልዓዛር ሆይ፥ ወደ ውጭ ና ብሎ ጮኸ።⁴⁴ የሞተውም እ…
👍2🙏2
27 Oct 2025, 05:40 UTC≈3,720 views2 reactionsread 25 August 2026 እምነት p1
“እምነትም ተስፋ ስለምናደርገው ነገር የሚያስረግጥ፥ የማናየውንም ነገር የሚያስረዳ ነው።” — ዕብራውያን 11፥1
እምነት የአንድ ነገር (ሀሳብ) ወይንም ደግሞ ተስፋ የመገለጥ ምክንያት ነው።
ማለትም እምነት ተስፉ ያደረግነውን ነገር እንዳለ ማስረጃ (evidence ) ነው።
ለምሳሌ አንድ (archaeologist) በመሬት ውስጥ የተቀበሩ የታሪክ ቅርሶች አጥኚ አንድን አካል ለምሳሌ ዳይኖሰር 🦖 ከብዙ ሚሊዮን አመታት በፊት አለ ወይንም ደግሞ ነበር ብሎ እንዲፈልግ የሚያደርገው ያገኘው አንድ የአካል ክፍል ስለያዘ ነው ነገር ግን ሙሉ አካሉን አላየም ስለዚህ ይህ ትንሽ የአካል ክፍል ለእርሱ አንድ ትልቅ እንስሳ አንደነበረ ማስረጃ (eviden…
❤1👍1
26 Oct 2025, 06:48 UTC818 views3 reactionsread 25 August 2026 ጽድቅ
ማጠቃለያ :
እንግዲህ ጽድቅን በጥቂቱም ቢሆን በተቻለኝን መጠን የአቅማችንን ያህል አሳጥረነው ገልጸነዋል ብለን እናስባለን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
ሀሳቡ ብዙ ቢሆንም እኛ ግን አሳጥረነው ነው ።
ካነሳናቸው ሀሳቦች በጥቂቱ:
# ጽድቅ ማለት በእግዚአብሔር ፊት ትክክል እንደሆንን የማረጋገጫ ማህተም እንደሆነ ።
ኤፌ1;-4
# ጽድቅ ከእግዚአብሔር ጋር ተስማምተን ህብረት ፈጥረን መኖር የምንችልበት አቅም እንደሆነ ። ሮሜ5;-1
#ጽድቅ እግዚአብሔር የሚኖርበት ስፍራ እንደሆነ
# ጽድቅ ማለት የእግዚአብሔር ሀሳብ ፣ ማንነት፣ ፍርድ(ፈቃድ ) ሲታይ ሲገለጥ ማለት እንደሆነ።
የጽድቅ ጥቅሞችንም በጥቂቱ አይተናል። ስለዚህ ለጊዜው ስለ ጽድቅ አዚጋር እ…
🙏2🥰1
22 Oct 2025, 05:35 UTC318 views5 reactionsread 25 August 2026 ጽድቅ part2. V5
መፅሀፍ በ ሮሜ 3
²¹ አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሰከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል፥
²² እርሱም፥ ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው፤ ልዩነት የለምና፤
የኃጢያታችንን ትልቅነት (መጠን) እንዳወቅን የጽድቃችንን መጠን ማወቅ አለብን። እኛ የሰራነው ጽድቅ የለንም ነገር ግን የተሰጠን የእግዚአብሔር ጽድቅ አለ 🤭።
የእግዚአብሔር ጽድቅ ማለት እግዚአብሔር አዚህ ምድር መቶ ቢኖር የሚኖረው የጽድቅ መጠን ማለትም የእግዚአብሔር እንከንየለሽነት (ንፅህና ወይንም ባህሪ ማንነት) ማለት ነው።
እግዚአበሔር አንተ አሁን በክርስቶስ ያለህን ጽድቅ የሚበልጥ ወ…
❤3🤝1🥰1
21 Oct 2025, 05:09 UTC≈3,340 views6 reactionsread 25 August 2026 ጽድቅ part 2. V 4
መፅሀፍ በ ሮሜ 4፥3 ላይ
“መጽሐፍስ ምን አለ? አብርሃምም እግዚአብሔርን አመነ ጽድቅም ሆኖ ተቈጠረለት።”
እየሱስ እርሱ ክርስቶስ የሆነ በመስቀል ላይ የእኛን ኃጢአት ሲሆን እኛ የሰራነውን ኃጢአት በሙሉ እርሱ እንደሰራው አድረጎ ነው የቆጠረው መቁጠር ብቻ አይደለም እራሱን አቀረበ።
አማኝም ክርስቶስ የሰራዉን ጽድቅ እራሱ እንደሰራው አድርጎ መቁጠር እና ማቅረብ ትክክለኛው ወንጌል ነው።
የሚገርመው እግዚአብሔር አሁን የሰውን ልጆች እየጠራ ያለው ኑና የእኔን ፅድቅ ውሰዱ የእናንተን ኃጢአት አምጡ እንቀያየር።
በኃጢያታቹ ለምን ትሞታላቹ ኃጢያታቹን አምጡና እኔ ልሙት ጽድቄን ውሰዱና እናንተ ኑሩ።
ስለዚህ አማኝ ኃጢያቱን ለክርስቶ…
❤4🔥1🥰1
20 Oct 2025, 06:42 UTC≈2,030 views9 reactionsread 25 August 2026 ጽድቅ part 2 v.3
ጽድቅ ማለት የእግዚአብሔር ፈቃድ እና ማንነት ባህሪ ሲገለጥ ሲታይ ማለት ነው። የእኛ ጽድቅ እግዚአብሔር ነው። የእግዚአብሔር ጽድቅ በክርስቶስ እኛ ነን።
እኛ ጽድቃችን ብለን ጽድቃችንን ስናየው የምናየው እግዚአብሔርን ነው መፅሀፍ በኤርምያስ 33፥16 ላይ
“በዚያም ዘመን ይሁዳ ይድናል ኢየሩሳሌምም ተዘልላ ትቀመጣለች፤ የምትጠራበትም ስም፦ እግዚአብሔር ጽድቃችን ተብሎ ነው።”
እግዚአብሔር ደግሞ ጽድቄ ብሎ የሚያየው በክርስቶስ እኛን ነው ለዚያም ነው መፅሀፍ በ 2ቆሮ 5:-21ላይ እኛን በክርስቶስ የእግዚአብሔር ጽድቅ ናቹ የሚለን።
ስለዚህ አማኝ በክርስቶስ እግዚአብሔርን እንደ ጽድቅ ለብሶ የሚኖር ህዝብ ነው።
......... …
🔥4❤3👏1🥰1
14 Oct 2025, 05:41 UTC745 views6 reactionsread 25 August 2026 ጽድቅ p2 v2
ስለጽድቅ ስናስብ እግዚአብሔር ጻድቅ ነው ስንል የምናስበው የእግዚአብሔር ንፅህና እንዲሁም ደግሞ እንከን የለሽነት የእርሱን ትክክለኝነት ነው የምናስበው።
ጽድቅ አለን ማለት የእግዚአብሔር ትክክለኛነት ወይንም ንፅህነት እኛ ጋር አለ ማለት ነው። ምን ማለት መሰላቹ እግዚአብሔር ትክክል እንደሆነ ወይንም ደግሞ የአንድን ነገር ትክክለኝነት ማለትም ይሄ ነገር ትክክል ነው አይደለም የሚለውን ሀሳብ የሚገልጠው በእኛ ነው ማለት ነው።
ስለዚህ በገባንበት ቦታ ሁሉ አለም በየትኛውም ነገር ላይ የእግዚአብሔርን ሀሳብ የምታውቅበት አካል እግዚአብሔር ጽድቁ ያደረጋቹ በእናንተ ነው።
እግዚአብሔር ጽድቄ ብሎ ያስቀመጠን እኛ ከአለም መጥፎ ነገር ጋር ተ…
🔥3❤2🥰1
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Good_spirit1. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.