31 Aug 2026, 12:59 UTC496 views5 reactionsread 2 September 2026 Photo
የደሴ ከተማ አስተዳደር ህግና ፍትህን አየር ላይ በትኖ በአድሏዊነትና እምነታዊ ወገንተኝነት የሚፈጽመው እብሪተኝነት ወሰን አልፏል‼️
በጀሜ አካባቢ የተፈጸመው ድርጊት የአስተዳደሩን ገሃድ የወጣ አግላይነትና ድብቅ አጀንዳ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል፡፡በሙስሊሙ ይዞታ ላይ የተፈጸመው በደል ሙሉ በሙሉ ህጋዊ በሆነ መሬት ላይ ለአካባቢው ልጆች እውቀትና ብርሃን ሊሰጥ የታሰበውን የትምህርት ቤት ግንባታ በሙስሊም-ጠል አመራሮች ቀጥተኛ ትዕዛዝና የጸጥታ ኃይል አስገዳጅነት በጅምር እንዲቀጭ ተደርጓል።
በሌላው በኩል የተተገበረው ድብልብል ፈቃድ በተመሳሳይ አካባቢ የተካሄደው ሌላው ግንባታ ያለምንም ጥያቄና እንቅፋት ተጠናቆ አገልግሎት ላይ እንዲውል የተደረገ የቤተ ክርስቲ…
❤5
30 Aug 2026, 18:55 UTC670 viewsread 2 September 2026 የደሴ ከተማ ከንቲባ
~ ፋኖ ሳሙኤል ከስልጣኑ ተነስቷል ስለዚህ ህዝበ ሙስሊሙን በድሎ ለህዝበ ክርስቲያኑ የሚፈልጉትን በመስጠት ፈንጁን ቀብሮ አምልጧል በዝርዝር አንመለስበታለን።
28 Aug 2026, 18:19 UTC931 views9 reactionsread 2 September 2026 Photo
Smm: - በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ሀርበጎና ወረዳ ሱምቡራ-ዴላ ቀበሌ ውስጥ ባለፈው ነሓሴ 14 ቀን 2018 ዓ/ል የተዘጋባቸው መስጅድ እስከ ዛሬ ድረስ ባለመከፈቱ ምክንያት ብዙ ሰዎች እስልምናን ለቆ ወደ አቅራቢያ የሚገኘ ቸርች መግባታቸውን መዘገባችን የሚታወስ ሲሆን፣ የቀሩ ሙስሊሞች የዛሬውን (22/12/2018) ጁምዓ በአንድ አባወራ ደጅ በዚህ መልክ ሰግደዋል።
ልብ በሉ! ይህ ትግራይ ክልል በአክሱም ከተማ በክልሉ መንግስት መስገጃ የተከለከሉ ሙስሊሞች አይደሉም፣ በሲዳማ ክልል በመጅሊስ አመራሮች መስጅድ ተዘግቶባቸው በአንድ ሙስሊም ደጅ ላይ የጁመዓ ሶላት እየሰገዱ የሚያሳይ ምስል ነው። "SMM" ጉዳዩ እስክፈታ ድረስ ተከታት…
❤6😢3
28 Aug 2026, 09:19 UTC≈1,000 views19 reactionsread 2 September 2026 Photo
ጭካኔም ልክ አለው የዝሙት ነጋዴ ስትሆን በምትወልደው ልጅ እንዲ ትጨክናለህ ክፉ እናት ስትሆን😭👇
“ከጅብ አፍ የቀደመው የአላህ ጥበቃ! 😭💔”
በእውነት ልብ ይሰብራል፣ ሙሉ ሰውነትን ያንቀጠቅጣል! ለመሆኑ ጨካኝ ልብ በውስጡ ምን ቢይዝ ነው... ዘጠኝ ወር ተሸክመው፣ በምጥ ወልደው፣ የገዛ ደምና ስጋን ጨለማን ተገን አድርጎ በአርቶ ፍል ውሃ ጫካ ውስጥ ለጅብ ጥሎ መሄድ? የሰው ልጅ ጭካኔው እንዴት እዚህ ደረጃ ላይ ይደርሳል?
ነገር ግን አላህ የንፁሃን ጠባቂ ነው! ያቺ ጨካኝ እናት (ወላጅ) ጥላው ስትሄድ፣ የፈጠረው አምላክ ግን አልጣለውም። ጅቡ ሳይደርስበት ቀድመው በአካባቢው የነበሩ ደግ ሰዎች የአላህ ሰበብ ሆነው ህፃኑን በህይወት አግኝተውታል። የወለደው ሲ…
❤14😢5
27 Aug 2026, 19:55 UTC≈1,090 views7 reactionsread 2 September 2026 ሰበር ዜና‼️
የደሴ ከተማ አስተዳደር ያፀደቃቸው አዳዲስ የመንገድ ስያሜዎች የህዝብን አብሮነት የሚፈትኑ ናቸው ተባለ‼️
#ደሴ|| ደሴ ከተማ የኢትዮጵያ የባህል፣ የታሪክና የንግድ ማዕከል፣ የወሎዋ እንብርትና መናገሻ ናት። ከተማዋ ከትውልድ ትውልድ የተሻገረ የኑሮ ስልት፣ የሰላም ማህደር እና የበርካታ ህዝቦች አብሮነት መገለጫ የሆነች ታሪካዊ ቦታ ነች።
ይሁን እንጂ ባለፉት ጊዜያት የከተማዋ አስተዳደር አካላት ያደረጓቸውና ህዝብን በግልጽ ያላካተቱ ውሳኔዎች በተለይም የጎዳናዎች፣ የአደባባዮችና የአስፓልቶች ስያሜ ለውጦች ማህበረሰቡን በእጅጉ እያሳሰቡና እያስከፉ ይገኛሉ።
ይህ ጉዳይ ከስም ዝውውር የዘለለ፣ የህዝብን አክብሮት፣ የጋራ ታሪክ እና የበርካታ አሥር…
❤7
27 Aug 2026, 19:55 UTC902 views1 reactionsread 2 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤1
27 Aug 2026, 19:24 UTC867 views5 reactionsread 2 September 2026 Photo
ቀን 21/12/2018
ይህ የሚታየው ልጅ ዙቤር ሀሰን ይባላል። ከሰንበቴ ከተማ የመጣ ሲሆን፣ አሁን ላይ በኬሚሴ ከተማ ፖሊስ ጽህፈት ቤት ይገኛል። ይህንን ልጅ የሚያውቁት አካላት ከቤተሰቦቹ ጋር እንዲቀላቀል እንድተባበሩን እናሳስባለን።
😢4❤1
26 Aug 2026, 22:38 UTC≈1,020 views5 reactionsread 2 September 2026 ማስታወቂያ!
በ “Young Future Energy Leaders” ሥልጠና ፕሮግራም ዕድል መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ
በተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች ታዋቂ የሆነው የካሊፋ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በታዳሽ ኃይል፣ በአካባቢ ጥበቃ እና በዘላቂ ልማት ዘርፍ ላይ ትኩረት የሚያደርገውን የ2027 Young Future Energy Leaders የአንድ ዓመት ሥልጠና ፕሮግራም አዘጋጅቷል። ዩኒቨርሲቲ በዚህ ፕሮግራም ላይ የሚሳተፉ ኢትዮጵያውያንን በመመልመል ሂደት ድጋፍ እንድናደርግ ጥያቄ አቅርቦልናል፡፡
የፕሮግራሙ ዋና ዋና ጥቅሞች
• የአንድ ዓመት ሙሉ ሥልጠና፦ የምርምር ፕሮጀክቶች፣ የአመራርነት ሥልጠናዎች እና ከዘርፉ ባለሙያዎች ጋር የሚደረጉ የልምድ ልውውጦች።
• ል…
❤5
26 Aug 2026, 22:38 UTC887 viewsread 2 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
22 Aug 2026, 07:44 UTC≈1,560 views11 reactionsread 2 September 2026 ኢትዮጵያ አሸንፋለች! ካሰብነው በላይ ላሳካልን አላህ ምስጋና ይድረሰው!
🔴🔴🔴🔴🔴🔴 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
ሀገራዊ ምክክራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ከ4 ዓመታት በላይ የለፋበት፣ እንደ መጅሊስ ለ3 ዓመታት የተዘጋጀንበት፣ እንደ ተሳታፊ ደግሞ ሥራችንና ቤተሰቦቻችን ርቀን ለ37 ቀናት የተሳተፍንበት የሀገራዊ ምክክር በኢትዮጵያ አሸናፊነት ትናንት ማታ ከምሽቱ 3 ገደማ አጠናቀቀን።ዛሬ ጠዋት ደግሞ ይፋዊ የመዝጊያ መርሃግብር ተካሂዶ ይጠናቀቃል። ምስጋና ለአላህ ይሁን!
በምክክሩ ማጠናቀቂያ ኢትዮጵያ በሁሉም መስክ አካታች፥ አሳታፊ፥ የላቀች፥ እኩልነት በተግባር የሚረጋገጥባት፥ በልማትና በእድገት፥ በፍትህና በዲሞክራሲ፥ በአንድነትና በዜጎች ሀገር ወዳድነት
፥ በአርበኝነትና በሰላምና …
❤11
11 Aug 2026, 06:49 UTC≈1,820 views1 reactionsread 2 September 2026 ወልድያ እና ደሴ አካባቢ ለሚሰራ ስራ ኪራይ ከ20_25 የሚሆን ሲኖትራክ ይፈለጋል።ያላችሁ ደውሉ።
0990909037
❤1
7 Aug 2026, 16:49 UTC≈2,170 views14 reactionsread 2 September 2026 Photo
የመካው የሶስትዮሽ ታሪካዊ ስምምነት
''በአንዳችን ላይ የሚሰርስ ጥቃት የሁላችንም ጥቃት ነው'' ሳኡዲ አረቢያ፣ቱርክ እና ፓኪስታን መካ ውስጥ ባደረጉት የሶስቲዮሽ ስምምነት ላይ ያሰተላለፉት መልእክት ነው። ሳኡዲ ገንዘብ አላት።ፓኪስታን ኒኩሊየር ታጥቃለች።ቱርክ የኔቶ አባል ናት።
ይህ ስምምነት እስራኤልን ያቁነጠንጣል። 57ቱን የእስላማዊ ትብብር አባል አገራት (OIC) ያጠናክራል።የሳኡዲን ተሰሚነት ዳግም ይመልሳል።የቱርክን ዲፕሎማሲያዊ ሚና ያልቃል። የፓኪስታንን ወታደራዊ ምጥቀት እጥቅም ላይ ያውላል። ውጤቱ በሒደት የሚገመገም ነው።
ልብ ያለው ልብ ይበል!
❤14
Showing the 12 most recent of 34 posts we hold for @Golden_Speech. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.