የአገዛዙ ሰራዊት ንፁሃንን ከመግደልና በጅምላ ከመጨፍጨፍ ባለፈ በዚህ መልኩ የአርሶ አደሩን ንብረት እያወደመና እያቃጠለ ይገኛል:: ይህ የሆነው በምስራቅ ዕዝ የአገዛዙ ሰራዊት ሲሆን ቦታውም በጎጃም መተከል ጃዊ ወረዳ ከብተሊ ቀበሌ ነው::

Channel
ግዮን አማራ / GION AMHARA
@Gionamhara
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
376subscribers
+0 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001393247581 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Gionamhara |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 8 August 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/Gionamhara |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 8 Aug 2026, 06:17 | 376 | no change |
| 7 Aug 2026, 19:43 | 376 | first reading |
Engagement
13 posts held, back to 4 September 2025 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 13 posts for this entry, the most recent from 18 February 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Photos
- 141
- Videos
- 19
- Links
- 65
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 8 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
- Video runtime
- 1m 34s
- Average length
- 1m 34s
Measured directly from 1 video with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Reaction mix
33 reactions across 11 posts, in 2 distinct kinds. The most used accounts for 81.8% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 27 | 81.8% | |
| 🙏 | 6 | 18.2% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 12 of the 13 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 33reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 13 most recent posts we hold, published 4 September 2025 to 18 February 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
ሰበር....ብልፅግና "ስልታዊ ማፈግፈግ" የሚላትን ጨዋታ ጀመረ! የብልፅግና መከላከያ ሰራዊት "ስልታዊ ማፈግፈግ" በሚል ስም አላማጣንና ኮረም ዙሪያን ለቆ በመሸሽ ላይ ነው። አላማጣ እና ኮረም ዙሪያ የነበረው የሪፐብሊካን ጋርድና የኮማንዶ ክፍለጦር እንዲሁም መደበኛ ሰራዊቱን ጨምሮ የፌደራል ፖሊስ አባላት ከትናንት ጥር 20/2018 ዓ/ም ምሽት ጀምሮ ጨርቄን ማቄን ሳይሉ አከባቢውን ለቀው በመሸሽ ወደ ቆቦ ከተማ መግባታቸውን የመረብ ሚዲያ የምስራቅ ዐምሓራ ቀጠና ዘጋቢዎች ለማረጋገጥ ችለዋል። ብልፅግና ከ2013 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 2015 ዓ/ም መጀመሪያዎቹ ወራት ድረስ ከሕወሓት ጋር ባደረገው ጦርነት የአማራ ክልልን የመዋጊያ ሜዳው በማድረግ "በስልታዊ ማፈግፈ…
❤3
የምዕራብ ትግራይ(ወልቃይት) ግንባር ውሎ መረጃ! ጥር 20/05/2018 ዓ.ም በምስራቅ ፀለምቲ እና በምዕራብ ፀለምቲ የኦህዴድ መከላክያ ሰራዊት እና የትግራይ ሰራዊት (TDF) ውጊያ ሲደረጉ ውለዋል:: 👉ኦህዴድ ያሰለፋቸው 1,የትግራይ ሰላም ሓይል (TPF) የሚባለው በብልፅግና በብርሓኑ ጁላ ስራዊት ስንቅ ትጥቅ ቀርቦለት የተደራጀው ሓይል ምዕራብ ትግራይ ሔዶ እንዲዋጋ በመታዘዙ ከፊት ሆኖ ብዙ መስዋዕትነት እየከፈለ ነው። 2, የተከዜ ዘብ:- ይሕም ሓይል አራት ኪሎ ባለው ኦህዴድ የተዋቀረ ሲሆን የወለጋ ተፈናቃዮችን ጨምሮ ከሰሜን ጎንደር በሰፈራ የመጡ ምዕራብ ትግራይ ላይ የእርሻ መሬት እና መሳሪያ ተስጥቶት ከትግራይ ጋር እንዲዋጋ የተፈጠረ ታጣቂ…
❤1
የአማራ ህዝብ ማወቅ ያለበት ራያ አካባቢ ያለው ነባራዊ ሁኔታና እውነታ! አላማጣ ከተማ ራያ አላማጣ እና ኮረም ዙሪያ የነበረው የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና መከላከያ ሰራዊት እና ፌደራል ፖሊስ ያለ ምንም የጥይት ተኩስ ጥር 21/2018 ዓ.ም አካባቢውን ለቆ ወጥቷል:: ፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ ሚያዚያ 2016 ዓ.ም ራያ ላይ የነበረውን መዋቅር በሴራ አፍርሶ አካባቢውን አሳልፎ በመስጠት በኋላም የተወሰነ ሃይሉን የተለያዩ ቦታዎች ላይ በማስፈር አካባቢውን ከትግራይ ሃይሎች ጋር ይዞ መቆየቱ የሚታወቅ ነው:: ፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና በተጠቀሱት የራያ አካባቢዎች ከሚያዚያ 2016 ዓ.ም ጀምሮ ከትግራይ ሃይሎች ጋር በጋራ ሰፍሮ ይኖር የነበረውን ሰራዊቱን ጥር 21…
❤3
በሆዳቸው ወድቀው ለብልፅግና መገረድን ምርጫቸው ያደረጉ (ትግሉን የከዱ ባንዳወችም፣ ቀድመው የፈረሙቱ የአብን ሰወችም ሆኑ ሌሎች ከህሊናቸዉ የተፋቱ የአብይ አማሮች) የሚግባቡበት የጋራ ቋንቋ አላቸው። ፋኖን በተላላኪነት መፈረጅ። ይህንን ነገር ደጋግመው የሚያጮሁት መደበቂያ ፍለጋ ነው። የዘር ማጥፋት ጦርነት ታውጆበት እየተጨፈጨፈ ያለን ህዝብ በመካዳቸው እርቃናቸውን ቆመዋል። ከሞራል፣ ከህሊና እና ከታሪክ ጥያቄወች የሚሸሸጉበት ዋሻ ፈልገዋል። ይህንን ዋሻ ያጡ ባንዳወች እና የተላላኪነት ምልክቶች ህይወቱን እየሰጠ ህዝቡን ከጥፋት በማዳን ላይ ያለን ታጋይ በማጠልሸት እና አቻ ፍለጋ ላይ በመሰማራት ራሳቸውን ሊያስደስቱ እየደከሙ ነው። እነሱ እርቃናቸውን ስለቆሙ…
Photo, posted without a caption
❤2
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ፖሊት ቢሮ የመጀመሪያ ስብሰባውን አደረገ። ጥር 09 ቀን 2018 ዓ. ም በይፋ መመስረቱ የተገለፀው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የፖሊት ቢሮ ጥር 12 ቀን 2018 ዓ.ም በተለያዩ አጀንዳወች ላይ ውይይት አድርጎ ውሳኔወችን አሳልፏል። የድርጅቱ ስራ አመራር አባላት በተገኙበት በዚህ የውይይት መድረክ ላለፉት 30 ወራት በነበረው የትግል ሂደት በነበሩ የእርስ በእርስ ሽኩቻወች እና አለመግባባቶች እንዲሁም የአደረጃጀት ልዩነቶች ምክንያት ለተፈፀሙ ጥፋቶች የእርስ በእርስ የይቅርታ መርሀ ግብር በማከናወን ውይይቱ ተጀምሯል። በፍፁም መተማመን እና ጓዳዊነት የተጀመረው ውይይትም የድርጅቱ ቀሪ የአመራር መዋቅር ስለሚዋቀሩበት ሁኔታ፣ የወለጋ…
❤2
ጥር 10 ቀን 2018 ዓ.ም የከተራ እና ጥምቀት በዓልን አስመልክቶ ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ለመላው ኢትዮጵያዊያን እና የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለ2018 የከተራ እና ጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ይላል። የድርጅታችንን መመስረት ተከትሎ ሰራዊታችን፣ መላው የአማራ ህዝብ፣ የዳያስፖራው ማህበረሰብ እና የትግሉ ደጋፊወች በከፍተኛ ስሜት እና ደስታ መቀበላቸውን ስናረጋግጥ ከፍተኛ ኩራት ይሰማናል። በአንድነታችን ከፍተኛ ልባዊ ደስታን የተጎናፀፈው ሰራዊት እና ህዝብ የድሉን ፅዋ ያነሳ ዘንድ የጠላትን አከርካሪ መስበር የሚችል ስልታዊ አመራር ለመስጠት መዘጋጅታችንን በዚህ አጋጣሚ እናረጋግጣለን። የአማ…
❤1
የአርበኛ እስክንድር ነጋ የስራ ሃላፊነቶች በዝርዝር' "በአንድ የፖለቲካዊ የትጥቅ ትግል እንቅስቃሴ ውስጥ የፖሊሲ እና ስትራቴጂ መምሪያ የድርጅቱ "አንጎል" ወይም አቅጣጫ ጠቋሚ ተደርጎ ይወሰዳል። ይህ መምሪያ የትግሉን የረጅም ጊዜ ግብና ያንን ግብ ለማሳካት የሚከተሉትን መንገዶች የመንደፍ ከፍተኛ ስልጣን አለው። የዚህ መምሪያ ዋና ዋና ሚናዎች እና የስልጣን ወሰን እንደሚከተለው ይጠቃለላሉ፦ 1. ርዕዮተ-ዓለማዊ አቅጣጫን መቅረጽ (Ideological Leadership) መምሪያው ድርጅቱ ለምን እንደሚታገል፣ ጠላቱ ማን እንደሆነ እና በትግሉ መጨረሻ ምን ዓይነት ሥርዓት መገንባት እንደሚፈልግ ትርጓሜ ይሰጣል። ይህ ስልጣን በድርጅቱ ውስጥ ያሉ ሌሎች ክፍሎች (ወ…
❤4
Photo, posted without a caption
🙏1
https://youtu.be/2fzPxIi8jmQ?si=BbGHzAuLKSgIR3xb
❤6🙏4
የተዋጊ መሀንዲስ አመራሩ ፋኖን ተቀላቀለ❗️ የአፄ አምደ ጽዮን ኮር ምኒሊክ ክፍለጦር ለተከታታይ ቀናት በሰራው ከፍተኛ የደሕንነት ስራ እራሱን "ልዩ ዘመቻ ኮማንዶ 104ኛ ክፍለጦር" ብሎ የሚጠራው ሁለተኛ (2ኛ) ሻለቃ የተዋጊ መሀንዲስ አመራሩ ከነ ሙሉ ትጥቁ ጀግናው ሰራዊታችንን በሰላም ተቀላቅሏል። የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሐድ) ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አፄ አምደ ጽዮን ኮር የምኒሊክ ክፍለጦር ሰሞኑን በተለያዩ ሁለት ግንባሮች ማለትም በመንዝ ቀያ ወረዳ ዘመሮ ከተማ እና በእንሳሮና ዋዩ ወረዳ በበልበሊት ቀጠና በአገዛዙ ዙፋን አስጠባቂ ስብስብ ላይ ከፍተኛ ድል ከመቀዳጀቱም በተጨማሪ ከፍተኛ የከተማ ውስጥ የደሕንነት ስራ በመስራት የብርሀኑ ጁላን የ…
❤4🙏1
Showing the 12 most recent of 13 posts we hold for @Gionamhara. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Citation-graph rank
Citation-graph rank — 1,366,484 of 1,481,217entries in the measured graph. A weighted position computed from the forward and mention edges below — republished posts weigh more than named mentions — and recomputed periodically, over the whole graph. Published only as this ordinal position, never as a score: a position is a fact, and a score printed beside one channel’s name would read as a verdict this register does not make. The two counts beneath stay separate for the same reason mentions are never summed with forwards anywhere else on this page — a named-by count costs nothing to manufacture. The top 100 by this measure, or how it is computed.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 8 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ግዮን አማራ / GION AMHARA” (@Gionamhara), 376 subscribers as measured 8 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Gionamhara.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.