26 Jun 2026, 11:40 UTC596 views8 reactionsread 7 August 2026 Photo
🚨 ብዙ ሰዎች የማያውቁት የዲጂታል እድል 🚨
በየቀኑ ብዙ ሰዓታትን በስልካችን ላይ እናሳልፋለን!
ምናልባት እያደረግነው ያለውን ነገር በተሻለ መንገድ ማድረግ እንችል ይሆናል...
🌍 ዓለም አቀፍ ማህበረሰብ
🎤 የቀጥታ ውይይት
🎮 አዝናኝ ጨዋታዎች
👥 ቡድን ግንባታ
👑 የመሪነት እድል
⭐ የደረጃ እና የሽልማት ስርዓት
ይህ ግን...
❌ ሳይሰሩ ውጤት ለሚፈልጉ አይደለም
❌ ለሰነፎች አይደለም
❌ ለሙከራ ብቻ ለሚመጡ አይደለም
✅ ለሚማሩ
✅ ለሚጠይቁ
✅ ለሚተጉ
✅ ለረጅም ጊዜ ራሳቸውን ለማሳደግ ለሚፈልጉ
የተዘጋጀ ነው።
💭 ከ1 ዓመት በኋላ ዛሬን ስታስብ...
"ሞክሬ ቢሆንስ?" ትላለህ?
ወይስ
"ያኔ ጀምሬ ጥሩ አድርጌያለሁ" ትላለህ?
🔥 አንዳንድ እድሎች …
❤5🥰2👍1
Signed Ñäťňāêł Ŧãmïřű
15 Jun 2026, 08:54 UTC888 views4 reactionsread 7 August 2026 Photo
አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ! 🚨
ሰሞኑን በቴሌግራም ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የአካውንት ጠለፋ እና የማጭበርበር ድርጊት እየተፈጸመ ይገኛል።
በጣም ፀያፍ የሆኑ ምስሎችን እና ቪዲዮዎችን እንደ ሽፋን በመጠቀም ከስራቸው ሊንክ (Link) ያያይዛሉ። ሊንኩ የሚላክላችሁ ከማታውቁት ሰው ብቻ ሳይሆን አካውንታቸው በተጠለፈ የቅርብ ጓደኞቻችሁ ወይም ዘመዶቻችሁ ስም ሊሆን ይችላል።
ከዚያ ሊንኩን ልክ እንደነካችሁት የእናንተም የቴሌግራም አካውንት ወዲያውኑ በሰከንዶች ውስጥ ይጠለፋል ማለት ነው።
ስለዚህ የእናንተም አካውንት ከቁጥጥራችሁ ውጪ ይሆናል። ከዚያም በእናንተ ስም ለሌሎች ሰዎች ተመሳሳይ ቫይረስ ይልካል።
⚠️ስለዚህ ከማንኛውም ሰው የምታውቁትም ይሁን የማታውቁ…
👍4
Signed Ñäťňāêł Ŧãmïřű
14 Jun 2026, 05:19 UTC≈1,780 views11 reactionsread 7 August 2026 Photo
ሰላም የቻናሌ ቤተሰቦች! 👋
በየቀኑ በውስጥ መስመር (DM) ትርፋማ የሆነና ከቤታችን ላይ ሆነን የምንሰራው ስራ የለም ወይ?
ብላችሁ ለጠየቃችሁኝ በርካታ ወዳጆቼ በሙሉ!🤝🙏
ከዚህ ጥናት በኋላ ለሁሉም ሰው የሚሆን ምንም አይነት የኢንቨስትመንት ገንዘብ የማይጠይቅ እና 100% እርግጠኛ ከፋይ የሆነ የዲጂታል ስራ እድል ይዤላችሁ መጥቻለሁ።
እኔ ራሴ ውጤታማ እየሆንኩበት ባለው በዚህ መንገድ እናንተም ጊዜያችሁን ወደ ገቢ መቀየር ትችላላችሁ።
🔥 ሶሻል ሚዲያ እሳት ነው!
ወዳጄ! አንተንስ ጊዜህን እያቃጠለ ነው ወይስ ገቢ እያስገኘልህ ነው? ሶሻል ሚዲያ እንደ እሳት ነው፤ አጠቃቀሙን ካወቅንበት ህይወታችንን ያበስልልናል፤ ካላወቅንበት ደግሞ ጊዜያችንን፣ ጉልበታችን…
❤9👍1🥰1
Signed Ñäťňāêł Ŧãmïřű
13 Jun 2026, 05:35 UTC675 views9 reactionsread 7 August 2026 Video
Social Media ስትጠቀም የማይጠቅሙህ ነገሮችን ቀንስ....
ሁሌም በየቀኑ እንደዚህ አይነት አዝናኝና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ለመከታተል ቻናሉን ይቀላቀሉ!
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ 🔔
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ unmute
GAFAT STUDIO
ለአዎንታዊ እሳቤና ህይወት!
ይቀላቀሉን 🔔👇👇👇
#JOIN_CHANNEL 👉 @GafatStudio
❤8👍1
Signed Ñäťňāêł Ŧãmïřű
9 Jun 2026, 16:11 UTC≈1,320 views16 reactionsread 7 August 2026 Video
ስኬት የድግግሞሽ ውጤት ነው።
Try again and again, you will succeed.
Never Give Up!🤝👏💪🏆
ሁሌም በየቀኑ እንደዚህ አይነት አዝናኝና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ለመከታተል ቻናሉን ይቀላቀሉ!
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ 🔔
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ unmute
GAFAT STUDIO
ለአዎንታዊ እሳቤና ህይወት!
ይቀላቀሉን 🔔👇👇👇
#JOIN_CHANNEL 👉 @GafatStudio
❤12💯3👍1
Signed Ñäťňāêł Ŧãmïřű
27 May 2026, 05:07 UTC≈1,200 views12 reactionsread 7 August 2026 Video
ወዳጄ! የምታማርር ከሆነ ይህ ነገር ይፈጠራል።
ምንድነው⁉️ 🤔 ሙሉውን አዳምጡት! 🎤
ሁሌም በየቀኑ እንደዚህ አይነት አዝናኝና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ለመከታተል ቻናሉን ይቀላቀሉ!
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ 🔔
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ unmute
GAFAT STUDIO
ለአዎንታዊ እሳቤና ህይወት!
ይቀላቀሉን 🔔👇👇👇
#JOIN_CHANNEL 👉 @GafatStudio
❤10👍2
Signed Ñäťňāêł Ŧãmïřű
26 May 2026, 05:30 UTC968 views7 reactionsread 7 August 2026 Video
ገንዘብ ያመጣውን ገንዘብ ይዞብህ ይሄዳል።
እንዴት⁉️ 🤔 ሙሉውን አዳምጡት! 🎤
ሁሌም በየቀኑ እንደዚህ አይነት አዝናኝና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ለመከታተል ቻናሉን ይቀላቀሉ!
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ 🔔
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ unmute
GAFAT STUDIO
ለአዎንታዊ እሳቤና ህይወት!
ይቀላቀሉን 🔔👇👇👇
#JOIN_CHANNEL 👉 @GafatStudio
❤6👍1
Signed Ñäťňāêł Ŧãmïřű
21 May 2026, 03:11 UTC≈1,140 views10 reactionsread 7 August 2026 Video
ደሃ ላለመሆን ይህንን አድርግ!?
ምንድነው⁉️ 🤔 ሙሉውን አዳምጡት! 🎤
ሁሌም በየቀኑ እንደዚህ አይነት አዝናኝና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ለመከታተል ቻናሉን ይቀላቀሉ!
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ 🔔
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ unmute
GAFAT STUDIO
ለአዎንታዊ እሳቤና ህይወት!
ይቀላቀሉን 🔔👇👇👇
#JOIN_CHANNEL 👉 @GafatStudio
❤8👍2
Signed Ñäťňāêł Ŧãmïřű
19 May 2026, 14:31 UTC≈2,090 views6 reactionsread 7 August 2026 Photo
ይገምቱ! ይሸለሙ!
በዛሬው ምሽት 3:30 ላይ የሚደረገውን የቦርንማውዝ እና ማንችስተር ሲቲ ጨዋታ ውጤት በትክክል ለሚገምቱ የመጀመሪያዎቹ 3 ተከታዮቻችን ቻናላችን ልዩ ሽልማት አዘጋጅቷል!
የእርስዎን ግምት በቴሌግራም ገጻችን https://t.me/GafatStudio የአስተያየት መስጫ (Comment) ስር ያኑሩ!
የውድድሩ ሕጎች፣
1. የቻናላችንን ይፋዊ የቴሌግራም ገጽ መከተል (Follow) እና ለሌሎች ማጋራት፤
2. የገመቱትን ውጤት ማስተካከል (Edit ) ማድረግ በፍጹም አይቻልም፤
3. ከአንድ ጊዜ በላይ መገመት ከውድድሩ ውጪ ያደርጋል፤
4. ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት የተቀመጡ ግምቶች ብቻ ተቀባይነት አላቸው።
5. ደንቦችና ሁኔታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ!
መልካም …
👍4❤2
Signed Ñäťňāêł Ŧãmïřű
19 May 2026, 07:46 UTC899 views6 reactionsread 7 August 2026 Video
ወዳጄ! ሶሻል ሚዲያን ለምንድነው የምትጠቀምበት!?⁉️ 🤔
ሙሉውን አዳምጡት! 🎤
ሁሌም በየቀኑ እንደዚህ አይነት አዝናኝና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ለመከታተል ቻናሉን ይቀላቀሉ!
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ 🔔
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ unmute
GAFAT STUDIO
ለአዎንታዊ እሳቤና ህይወት!
ይቀላቀሉን 🔔👇👇👇
#JOIN_CHANNEL 👉 @GafatStudio
👍3❤2💯1
Signed Ñäťňāêł Ŧãmïřű
18 May 2026, 04:04 UTC802 views9 reactionsread 7 August 2026 Video
ተደብቆ የመለወጥ ጥቅም!
ምንድነው⁉️ 🤔 ሙሉውን አዳምጡት! 🎤
ሁሌም በየቀኑ እንደዚህ አይነት አዝናኝና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ለመከታተል ቻናሉን ይቀላቀሉ!
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ 🔔
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ unmute
GAFAT STUDIO
ለአዎንታዊ እሳቤና ህይወት!
ይቀላቀሉን 🔔👇👇👇
#JOIN_CHANNEL 👉 @GafatStudio
❤4👍3🥰2
Signed Ñäťňāêł Ŧãmïřű
17 May 2026, 06:12 UTC≈2,430 views7 reactionsread 7 August 2026 Video
የመጀመሪያው ስኬት ራስን መሸጥ ነው!
እንዴት⁉️ 🤔 ሙሉውን አዳምጡት! 🎤
ሁሌም በየቀኑ እንደዚህ አይነት አዝናኝና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ለመከታተል ቻናሉን ይቀላቀሉ!
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ 🔔
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ unmute
GAFAT STUDIO
ለአዎንታዊ እሳቤና ህይወት!
ይቀላቀሉን 🔔👇👇👇
#JOIN_CHANNEL 👉 @GafatStudio
❤3👍3🥰1
Signed Ñäťňāêł Ŧãmïřű
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @GafatStudio. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.