እንኳን ለመላእክት አለቃ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል አደረሰን። አብሳሪው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል መልካም የሆነን ዜና በሕይወታችን ያሰማን።
❤3

Channel
@Finoteabew
On this record: Growth · Engagement · Reactions · Posts · Cite this entry
78subscribers
-2 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1002989456102 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Finoteabew |
| Created | 26 August 2025 — measured — dated from the channel’s first post |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 27 August 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 27 August 2026 |
| On Telegram | t.me/Finoteabew |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 27 Aug 2026, 11:28 | 78 | -2 |
| 9 Aug 2026, 19:01 | 80 | no change |
| 7 Aug 2026, 01:56 | 80 | first reading |
11 posts held, back to 26 August 2025 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 11 posts for this entry, the most recent from 28 December 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
42 reactions across 8 posts, in 4 distinct kinds. The most used accounts for 69.0% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 29 | 69.0% | |
| 👍 | 6 | 14.3% | |
| 🙏 | 6 | 14.3% | |
| 👏 | 1 | 2.38% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 8 of the 11 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 42 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 11 most recent posts we hold, published 26 August 2025 to 28 December 2025, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
እንኳን ለመላእክት አለቃ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል አደረሰን። አብሳሪው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል መልካም የሆነን ዜና በሕይወታችን ያሰማን።
❤3
<<ወአንሰ በብዝኀ ምህረትከ እበውዕ ቤተከ። እኔ ግን በምህረትህ ብዛት ወደ ቤትህ እገባለሁ።>> (መዝ 5÷7) ቅዱስ ዳዊት በእግዚአብሔር ድንቅ አሠራር ወደ ንግሥና የመጣ። እግዚአብሔር የመረጠው የወደደው እግዚአብሔርን የሚወድ አልጋውን በእንባ የሚያጥብ እግዚአብሔርም እንደ ልቤ ያለው ታላቅና ገናና ሰው ነው። ነገር ግን ወደ ቤትህ የምገባው በምህረትህ ብዛት ነው። ብሎ ተናገረ። ለምን በሥራዬ፣ የአንተ እንደ ልብ፣ ንጉሥ፣ ኃያልና ታላቅ ሰው ስለሆንኩ እገባለሁ አላለም? ምክንያቱም የእግዚአብሔር ቤት ማንም በራሱ ፈቃድና ሥራ በግል ብቃቱ ሊገባ ስለማይችል ነው። በመፅሐፍ <<በእግዚአብሔር ፊት ሰማያት እንኳን ንፁሕ አይደሉም።>> ተብሎ እንደተጻፈ…
👍4
ክፍል ሦስት 😀😃😀 እግዚአብሔር ማግኘት 😃😀😃 በክፍል ሁለት በሕይወታችን እንቅስቃሴ ሁሉ እግዚአብሔር ማግኘት እንዳለብር ምክንያቱ ደሞ ክርስቲያን መሆናችን ይህንን እንድናደርግ እንደሚያስገድደን አይደናል። በዚህ ክፍን እግዚአብሔር እንዴት እንደምናገኘው የምናይ ይሆናል። እግዚአብሔርን ማግኘት ምን ማለት ነው? እግዚአብሔርን ፊት ለፊት ማግኘት ማለት አይደለም። በመፅሐፍ "ፊቴን አይቶ የሚድን የለም።"ብሏልና ነገር ግን እግዚአብሔር ማግኘት ማለት እግዚአብሔር ስለ ሰዎች ፍቅር ያደረገውን ተረድቶ በዛ ድኅነት ተሳታፊ መሆን። የወይግ ግንዱ ኢየሱስ ቅርንጫፍ ሆኖ በክርስቶስ ብርሃንነት ተመርቶ በእርሱ መንገድነት እና ሕይወትነት ተጉዞ በበ…
❤5👍1
ድንግል በሕሊናኪ ወድንግል በሥጋኪ እግዚአብሔር አብ በሰማይ ሆኖ ምሥራቅንና ምዕራብን ሰሜንንና ደቡብንን ዳርቻውንም ሁሉ ተመለከተ ተነፈሰ አሻተተ እንዳቺ ያለ አላገኘም የአንቺን መአዛ ወደደ ደም ግባትሽንም ወደደ የሚወደውን ልጁን ወደ አንቺ ሰደደ። እግኳን ለቅድስተ ቅዱሳን ለድንግል ማርያም አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።
❤2
Channel photo updated
ክፍል ሁለት 👶🧒👨🦳 መንፈሳዊ እድገት 👶🧒👨🦳 በክፍል አንድ ዲያቆን፣ ሰንበት ተማሪ፣ አወዳሽ፣ ቀዳሽ፣ ዘማሪ፣ ሰባኪ መሆን ቅዱስነት እንዳይደለ። ነገር ግን ቅዱስ ለመሆን የሚያበቁ መንገዶች እንደሆኑ አይተናል። ክፍል ሁለት መንፈሳዊ እድገትን የምናይ ሲሆን ከቃሉ ፍቺ እንጀምራለን። መንፈሳዊ የሚለው ሁለት ትርጉም ይኖረዋል። የመጀመሪያው ትርጉሙ ወንዶች በ40 ሴቶች በ80 ከማኅፀነ ዮርዳኖስ ከአብራከ መንፈስ ቅዱስ ስንወለድ የምናገኘው መንፈሳዊነት ነው። ስመ ክርስትናን ሀብተ ወልድናን አፅንተን ስንኖር እንጠራበታለን። ማለት የተሰጠንን የልጅነት ጸጋ እንዲሁም በተፈጥሮ ያገኘነውን ንጽሐ ጠባይ በኃጢአት ሳናሳድፍ ከቆየን ሕገ እግዚአብሔር በመጠበ…
❤4
ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ካህነ አርያም ትሰመይ ቢጸ ሱራፌል ዘእም ርዑሳን ርዑስ ወዘእም ልዑላን ልዑል ጊዜ ጸዋዕኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳህል እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ።
❤5
ክፍል አንድ 🫢🫢🫢 አላውቃችሁም 🫢🫢🫢 ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቅዱስ ማቴዎስ ወንጌል 7 ÷ 22 እና 23 ላይ <<በዚያ ቀን ብዙዎች፦ ‘ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን?’ ይሉኛል። የዚያን ጊዜም፦ ‘ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ፡’ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።>> ይላል። በጌታ ስም ትንቢት መናገር አጋንንትን ማውጣት ሌሎች ብዙ ተአምራትን ጭምር ማድረግ ዋጋ አያሰጥም። በወንጌሉ እንደገለጠልን ዋጋ የሚያስገኘው የክርስትስ ኢየሱስን አባት የእግዚአብሔር አብን ፈቃድ መፈጸም ነው። ጌታችን መንፈስ ቅዱስም ከአብ ጋር በአሳ…
🙏6❤5👍1
አዎን አቤቱ አምላካችን ስለ ስምህ አንተን ደስ ከማያሰኝ አሳብ እንለይ ዘንድ መለየቱን ስጠን። አቤቱ ለእኛም ከቅዱሳንህ ሁሉ ጋራ ዕድልን ስጠን። እነርሱ ደስ እንዳሰኙህ ደስ እናሰኝህ ዘንድ ኃይልን ስጠን። 🤲🤲🤲🤲 አሜን 🤲🤲🤲🤲 ቅዳሴ እግዚእ
❤5👏1
Channel photo updated
Channel created
Showing the 11 most recent of 11 posts we hold for @Finoteabew. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 27 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ፍኖተ አበው” (@Finoteabew), 78 subscribers as measured 27 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Finoteabew.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.