23 Aug 2026, 08:42 UTC250 views6 reactionsread 23 August 2026 Photo
📖#መጽሐፈ_ምስጢር📖
✨ተወዳጆች.....
#ኢትዮጽያዊው ቄርሎስ መፍቀሬ ድንግል '#ቅዱስ_አባ_ጊዮርጊስ_ዘጋስጫ'ያበረከቱልን
'#መጽሐፈ_ምስጢር' መደብራችን ይገኛል!ብቅ በሉ..!
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
🕊3❤2🙏1
22 Aug 2026, 04:08 UTC443 views9 reactionsread 23 August 2026 Photo
🍂🍂🍂
«አቤቱ ወደ ዕረፍትህ ተነስ አንተና የመቅደስህ ታቦት"»መዝ.131÷8
.....የእመቤታችንን ትንሳኤና ዕርገት ትንሳኤ እደ ቅዱስ ዮሐንስና ቅዱስ ቶማስ እኛስ ለምን ይቀርብናል ብለው ለማየት ከሀገረ ስብከታቸው ተሰብስበው ከነሐሴ 1 ጀምረው ሱባኤ በመያዝ ጌታችን ጠየቁት እርሱም ጥያቄያቸውን ተቀብሎ ነሐሴ 16 ቀን እመቤታችንን መንበር አድርጎ, ጴጥሮስን ተራዳኢነት ካህን ,እስጢፋኖስን ሠራዒ ዲያቆን አድርጎ ቀድሶ እመቤታችንንም ሐዋርያቱን አቁርቦአቸዋል።
"እመቤታችን ልጇ ሙስና መቃብርን አጥፍቶ ሞትን ድል ነስቶ እንደተነሳ ሁሉ አማናዊቷ ታቦት እናቱ ድንግል ማርያም በልጇ ስልጣን እርሷ ከመቃብር ተነስታ ከልጇ በንጉሱ ቀኝ በክብር ቆማለች።"አቤቱ ወደ…
❤7🕊2
21 Aug 2026, 04:42 UTC517 views8 reactionsread 23 August 2026 Photo
📖#ነገረ_ማርያም
[በሶርያ አባቶች እና ሌሎች ]
☞ መነሻው #የመንፈስ_ቅዱስ_ዋሽንት በተሰኘው በተወዳጁ #ቅዱስ_ኤፍሬም ስለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በጻፋቸው ድርሳናት ነው ፥ ከዚም መለስ ሲባል እያንዳንዱ ገጽ ሕይወት ያለው ነው!-መምህር ዲያቆን ሽመልስ መርጊያ በርካታ የትርጉም ሥራ አበርክተውልናል... ግን እመኑኝ ይኽኛው እጅግ ልዩ ነው ልዩ ስለኾነችዋ ስለ #ድንግሏ_እመቤት -ከጽንሰቷ እስከ እርገቷ ጥፍጥ ባለ መልኩ ስለጌታም አስተዳደግ በመጠኑ የሚያትት ስለሐዋርያቱና -እመቤታችን የጠበቀ ወዳጅነት በተለይ በሶርያ ቤተክርስቲያን እዴት እንደምትከበር ሲተነትን አንዳንድ የእመቤታችን ክብር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የፈጠረችው …
❤8
20 Aug 2026, 04:46 UTC≈2,460 views5 reactionsread 23 August 2026 Photo
📚#መድሎተ_ጽድቅ
እነኾ ቅጽ ፪ ለ6ኛ ጊዜ ታትሟል
📚ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
❤4🥰1
19 Aug 2026, 06:37 UTC606 views6 reactionsread 23 August 2026 Photo
📚#በ_ዓ_ላ_ት
ምን? ለምን? እንዴት?
✨#በዓለ_ደብረ_ታቦር
.....ይኽ በዓል በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ከዘጠኙ በዓላት አንዱ ነው፡፡ በእስክንድርያ ግን ዐበይት በዓላቶቻቸን ሰባት ናቸው፡፡ በዚህም ምክንያት በዐበይት ውስጥ አስገብተው አይቈጥሩትም፡፡ ይሁን እንጂ በበዓልነት አይከበርም ማለት አይደለም፡፡ ለበዓልነቱ እንኳን ምሥራቃውያንም ምዕራባውያንም እንደሚያከብሩት መዛግብት ያስረዳሉ፡፡ ምዕራባውያን በዓሉን ማክበር የጀመሩትም ከምሥራቃውያኑ ወስደው ነው፡፡ በእርግጥ ብሔራዊ ሆኖ የተከበረው ካልስትዮስ ሣልሳይ /Callistus III/ሐምሌ ሃያ ሁለት ቀን 1456 ዓ.ም. /እ.አ.አ/ ቱርኮች ቤልግሬድ ላይ ድል አድርጎ መመለሱን ምክንያት በማድረግ ከ1457 …
❤3🙏2🕊1
18 Aug 2026, 08:07 UTC621 views8 reactionsread 23 August 2026 Photo
📖#የአማርኛ_የቤተክርስቲያን_መዝገበ_ቃላት
ቅጽ ፩ ለኹለተኛ ጊዜ ታትሟል
📚ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
❤8
17 Aug 2026, 11:21 UTC648 views10 reactionsread 23 August 2026 Photo
📚#ከመዝ_ነአምን
(እንዲህ እናምናለን)
ይህ "ከመዝ ነአምን" በሚል ርእስ የንታ ገበረ መድኀን እንየው ጽፈው ያበረከቱልን መጽሐፍ፧ ከመምህራችን ከአምላካችንና ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ የተቀበልነውን ኦርቶዶክሳዊ የክርስትና አስተምህሮ በጥሩ ሁኔታ የሚተነትን መጽሐፍ ነው። ምስጢሩ የሚያጠግብ ኃይለ ቃሉ የሚስብ፣ ሙሐዘ ጽሕፈት ያስበትና ብዙ በቁዔት የሚንኝበት እንዲሁም ለውይይት የሚጋብዙ ሐሳቦችንም የሚያነሣ መጽሐፍ ነው።
ስለሆነም ይህን መጽሐፍ ብናነብ እጅግ እናተርፋለንና እርሳቸው ደክመው የጻፋትን መጽሐፍ ለማንበብ ሳንደክም በምስጋና ልናነብና በውስጡ ካለው ድንቅ ትምህርት ጠጥተን ልንረካ ይገባናል። ይህን መጽሐፍ ላዘጋጁልን ለመምህር ገብረ መ…
❤8🙏2
15 Aug 2026, 05:12 UTC837 views7 reactionsread 23 August 2026 Photo
📚#አንቀጸ_ብርሃን
አንድምታ ትርጓሜ
#አንቀጸ_ብርሃን ፦ የብርሃን ደጃፍ ፤ የብርሃን መስኮት፤ የብርሃን በር፤ አለ፦ ከሌሎች አናቅጽ ሲለያት አንቀጸ ብርሃን አላት። መስታዎት ሲላት ነው። በሌሎቹ አናቅጽ ግዙፋኑ ግሡሳኑ ፍጥረታት ይገቡባቸዋል ይወጡባቸዋል። በዚህ መስታዋት ግን ከብርሃን በቀር ሌላ ነገር አይገባባትም አይወጣባት። እመቤታችንም ብርሃን ዘበአማን ከሚባል ከጌታ በቀር ሌላ ልጅ የላትምና።አንድም ሌሎቹ አናቅጽ ካልተከፈቱ አያስገቡም ካልተዘጉ አይከለክሉም። መስታዋት ግን በዝግነት ሳላ ብርሃንን ያሳልፋል ብርሃንን ሲያስገባ ግዙፋኑን ፍጥረታት ነፋሳትን ማያትን ሳይቀር ይከለክላል። አንድም..
***ይነበብ...
📚 ፍኖተ መጻሕ…
❤7
14 Aug 2026, 04:17 UTC821 views6 reactionsread 23 August 2026 Photo
◎◦
📚#ሐዋርያውያን_አበው
ቅዱስ ዲዮናስዮስ እና ሌሎች
➥በዚህ ቅጽ ውስጥ ከቅዱስ ዲዮናስዮስ በተጨማሪ የቅዱስ ቀሌምንጦስ ዘሮሜ፣ የቅዱስ አግናጥዮስ ምጥዉ ለአንበሳ፣ ምጥዉ ለአንበሳ፣ የቅዱስ ፖሊካርፐስ ዘሰርሞኔስ፣ የፓፒያስና ማቴቴስ ተካተዋል። እነዚህ አባቶች ስለ ቤተክርስቲያን አንድነት፣ ስለ ክህነት መዓርግና መዋቅር፣ እንዲሁም ስለ መናፍቃን ትምህርት ጥንቃቄ የሚሰጡ መመሪያዎቻቸው ለቤተክርስቲያን ሕያው ትምህርቶች ናቸው፡፡በመጨረሻም፣ ይህ የመጀመሪያው የአባቶች ቅጽ ለነገረ ተማሪዎች፣ መምህራንና ጥናት ለማድረግ ለሚፈልጉ ኹሉ እንደ ትልቅ መነሻና ግብዓት ኾኖ እንደሚያገለግል ሙሉ እምነት አለን::
የአባቶቻችን በረከትና ረድኤት ከኹላችን ጋር ይኹን፡…
❤4🙏2
13 Aug 2026, 14:51 UTC818 views13 reactionsread 23 August 2026 Photo
“ኦ ድንግል አኮ በፍትወተ ደነስ #ዘተፀነስኪ አላ በሩካቤ ዘበሕግ እም ሐና ወኢያቄም ተወለድኪ፡፡”
[ቅዳሴ ማርያም]
ለአባታችን አዳም እግዚአብሔር አምላክ የገባለት የተስፋ ቃል ኪዳን ይፈጸም ዘንድ በነቢያት ትንቢት የተነገረለትና ሱባኤ የተቆጠረለት የመዳን ቀን ሲደርስ፤ ከንጉሥ እልፍኝ ሳይሆን ሕገ እግዚአብሔርን የሕይወታቸው ዓዕማድ ካደረጉትና በልጅ የመባረክ ተምኔታቸው አንድ ቀን እንደሚፈጸም ምሉዕ እምነት ከነበራቸው ከምስኪኖቹ ኢያቄም እና ሐና ቤት እንባቸውን የሚያብስ ነገር ተፈጠረ፡፡
ዘወትር ከፈጣሪ ፊት ያፈሰሱት እንባ እና ያቀረቡት እማሄ ምላሽን ይዞላቸው መጣ፡፡ የዘገየ ቢመስል የሚቀድመው የሌለ ልዑል እግዚአብሔር ለእነኚህ ሕይወታቸውን ለእር…
❤8🕊2🥰2🙏1
13 Aug 2026, 08:57 UTC776 views13 reactionsread 23 August 2026 Photo
📚ውዳሴ ማርያምና ቅዳሴ ማርያም
ኪዳን እና ትምህርተ ኅቡዓት
አንድምታ ትርጓሜ
በሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ
ርትዕት ሃይማኖቶሙ ለቅዱሳን አበዊነ ኦ ንጽሕት ድንግል ወላዲተ አምላክ የቅዱሳን አባቶቻችን የቀናች የማትለወጥ የቅዱሳን አባቶቻችን ሃይማኖት አምላክን የወለድሽ ንጽሕት ድንግል ማርያም አንቺ ነሽ ፡፡
#የአባቶቻችን ድካም እንዳይዘነጋ ለማስታወስ ያህል ከታላላቁ ሊቃውንት አንዱ ክቡር ሊቀ ሊቃውንት መንክር መኰንን ነበሩ። እኒህ ታላቅ ሊቅ ክቡር ጌታው ሊቀ ሊቃውንት መንክር መኰንንም ለቤተ ክርስቲያን አርቆ አሳቢና ተቆርቋሪ በመሆናቸው ከጥንት ሲያያዝ የመጣውን የጉባኤ ቤቱን አብነት ውዳሴ ማርያምና ቅዳሴ ማርያም ትምህርተ ኀቡአትና ኪዳን አንድም…
❤7🕊3🙏2🥰1
12 Aug 2026, 07:11 UTC803 views9 reactionsread 23 August 2026 Photo
◦ ◦
📚#Elements
The transfiguration of Elijah
#Earth
#Water
📚ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
❤5🙏4
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @FinoteBooks1623. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.