23 Jun 2026, 15:53 UTC488 views4 reactionsread 12 September 2026 ‹‹እናንተ ውጡ፤ እኛ መውጣት አንችልም›› የጀግኖቹ የመጨረሻ ቃል!
ለዓላማ ታምኖ በጀግንነት መውደቅ፤ የአማራ ፋኖ የአባቶቹ ውርስ ነው።
ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዘለቀ እዝ የተሰጠ መግለጫ፦
የአማራ ሕዝብ የተከፈተበትን ሥርዓታዊ የዘር ማጥፋት ጦርነት ለመቀልበስ በጽናት እየተዋጋ ያለው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ፤ በጠላት ብልጽግና አገዛዝ ላይ ተደጋጋሚ ክንዱን እያሳረፈ፤ የድል ግስጋሴውን አስጠብቆ ይገኛል፡፡
በዚህ መራራ እና ፈተናው ብዙ በሆነው የህልውና ትግል ላይ፤ የአማራ ፋኖ በርካታ ተግዳሮቶችን በጽናት እያለፈ፤ ውድ እና ጀግና ልጆቹም በጀግንነት የህይወት መስዋዕት እየከፈሉ፤ የድል ጉዞውን አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡
የ…
👍4
23 Jun 2026, 15:53 UTC447 viewsread 12 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
1 Jun 2026, 08:32 UTC742 viewsread 12 September 2026 የአማራ ህዝብ ለፋኖ ምን ያድርግ?
የአማራ ሕዝብ ለፋኖ ታጣቂ ኃይሎች የሚያደርገው ድጋፍ የትግሉ የጀርባ አጥንትና የህልውናው መሠረት ነው። ታሪካዊው ሽምቅ ውጊያም ሆነ ወቅታዊው ሕዝባዊ ንቅናቄ ያለ ማኅበረሰብ ሙሉ ተሳትፎና ጥበቃ ግቡን ሊመታ አይችልም። ሕዝቡ ለታጣቂ ኃይሎቹ ሊያደርጋቸው የሚገቡ ዋና ዋና ስልታዊና ተግባራዊ ድጋፎች ናቸው፦ 1. አስተማማኝና ወጥ የሆነ የደኅንነት
መረጃ መስጠት (Intelligence). በጦርነት ውስጥ መረጃ ከትጥቅ በላይ ዋጋ አለው። ማኅበረሰቡ የአካባቢውን መልክዓ-ምድርና የሰው እንቅስቃሴ ጠንቅለው እንደማወቁ መጠን የሚከተሉትን ማድረግ ይጠበቅበታል፦ • የጠላትን ስምሪት፣ አቅጣጫ፣ የጦር መሣሪያ ዓይነትና ቁጥርን አስቀድሞ ለታ…
21 May 2026, 10:23 UTC804 viewsread 12 September 2026 https://youtube.com/shorts/QDmzA6YkKY4?si=of3ugWd-nDrN08C1
19 Feb 2026, 15:11 UTC≈1,320 viewsread 12 September 2026 የዘር ማጥፋት ከሚካሄድበት ትልቅ ህዝብ ላይ የድሮን መቃወሚያ እንዴት ይጠፋል? #ሸር_Post
ዛሬ አንድ ነገር መናገር እፈልጋለሁ።
የአማራ ህዝብ በኢኮኖሚ በፖለቲካ በውጊያ ጠንካራ ህዝብና ለኢትዮጵያ አንድነት ደሙን የሰጠ ህዝብ እንደሆነ ማንም ሰው ያውቃል ይመሰክራል። ይህ ህዝብ በአሁኑ ሰአት በድሮን አረር እየተለበለበ, በመድፍና በዙ 23 እየቸገደለ ንብረቱ እየወደመበት ነው። የአማራ ህዝብ በአሁኑ ሰአት በፌዴራሉ መንግስት በዘመናዊ ድሮን ከቱርክ ከUAE እና ከሌሎች ጥንተ የኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር በመሆን አደገኛ Ethnical Genocide እያደረገበት ያለ ህዝብ ነው። ትምህርት ቤቶች ሆስፒታሎች ጤና ጣቢያዎች በድሮን ወድመዋል። ከአማራ ክልል የገባው የመ…
12 Feb 2026, 05:11 UTC≈1,250 views1 reactionsread 12 September 2026 አስቸኳይ መረጃ
በርካታ መኪና
ከመኮድ የተነሳ ሀይል አሁን ወደ ጎንደር እየወጣ ነው ደፈጣ አዛምቱ
👍1
11 Feb 2026, 20:41 UTC≈1,170 views2 reactionsread 12 September 2026 አንድነት በተግባር የተገለጠበት የዓምሐራ ፋኖ በደብረ ታቦር ከተማ
[የካቲት 04/2018ዓ.ም]
01 👉👉👉 13:00 ሠዓታትን የፈጀ አውደ ውጊያ በደብረ ታቦር ከተማ
የአገዛዙ አራዊት ሰራዊትን ለማምበርከክ የአፋብን ሰ/አ/ቀ በላይ ዕዝ ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ለየካቲት 04/2018ዓ.ም የተጠና ዕቅድ ሲያዘጋጅ ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር እና የጉና ክ/ጦር ገ/መሥቀል ብርጌድ አካል የሆነችው ጣይቱ ሻለቃ በጋራ የውጊያው ዋዜማ ከ04:00 ጀምሮ ሌሊቱን የደብረ ታቦር ከተማ ቁልፍ ቁልፍ ቦታዎችን ተቆጣጥረው ያለ ተኩሥ የአገዛዙ ወታደሮችን ሲያፈራርሥ አድሯል። ውጊያውንም ከማለዳ እሥከ ጠዋቱ 3:…
👍2
11 Feb 2026, 20:40 UTC740 viewsread 12 September 2026 ባለፉት ሦስት ቀናት በፋኖ ቁጥጥር ስር ከገቡት ከተሞች መካከል በከፊል፦
1፦ደብረታቦር፣
2፦ እብናት
3፦ ዓለም በር
4፦ስማዳ
5፦ እስቴ/እንዳቤት
6፦ ንፋስ መውጫ-ጋይንት
7፦ አርብ ገበያ
8፦ ሀሙሲት
9፦ ደጎማ
10 ፦አርባያ
11፦ ስላሬ
12፦ ሚካኤል ደብር
13፦ ማሰሮ ደንብ
14፦ ሰዴሙጃ
15፦ ማህደረ-ማሪያም
16፦ ገላውዴዎስ
17፦ ልጫ እና
18፦ጢስ አባይ ይገኙበታል።
11 Feb 2026, 17:00 UTC839 views1 reactionsread 12 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
👍1
11 Feb 2026, 17:00 UTC947 views2 reactionsread 12 September 2026 ታላቅ ትንቅንቅ የተደረገበት የደብረ- ታቦሩ ውጊያ
አፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ሁለቱ ኮሮች( 206ኛ እና 204ኛ) እና አፋብን በላይ ዕዝ ሜጀር ጄኔራል ውባንተ አባተ ፩ ኮር ጋር ጥምረት በመፍጠር በደብረ ታቦር ታላቅም ተጋድሎ ሲደረግ ውሏል ።
ዛሬ የካቲት 04/2018 ዓ.ም ከደብረ -ታቦር ሙያና ቴክኒክና እስከ ፋርጣ ወረዳ ዙርያ የነበረን ምሽግ በቅንጅት ተሰባብሮ የአገዛዙን ምርኮና ሎጅስቲክስ የማረከው የፋኖ ቅንጅት ፣ ከተማው አደባባይ እስከ አንደኛ ፖሊስ ጣቢያ በመዝለቅ ከፍተኛ ትንቅንቅ በማድረግ የጠላትን አንገትን አስደፍቶ ደቁሶታል። የሁሉም ኮሮች ቅንጅት የተሞላበት ይህ ውጊያ ከወይብላ ምሽግ እስከ እየሱስ ድባቅ ሲመታ …
👍2
9 Feb 2026, 12:17 UTC891 viewsread 12 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
9 Feb 2026, 12:16 UTC885 views2 reactionsread 12 September 2026 የገዳማውያን ሞት የመንግሥት አልባነት ማሳያ ተደርጎ የሚወሰድ ምልክት ነው!
(በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከእናት ፓርቲ የተሰተ መግለጫ)
በምዕራብ ሐረርጌ ዞን፣ አሰቦት ቅድስት ሥላሴ ገዳም አባት የኾኑት ባሕታዊ አባ ወልደሚካኤል ዘግተው በሚጸልዩበት በበዓታቸው ሳሉ በጥይት ተደብድበው ተገድለዋል። ጥር 27 ቀን 2018 ዓ.ም የጥይት ድምጽ ሰምተናል፣ ምን አልባት ያን ቀን ሳይገደሉ እንዳልቀሩ የሚናገሩት ምንጮች ጥርጣሬው እያየለ ሲመጣ በአባቶች ፍለጋ አስከሬናቸው ጥር 30 ተገኝቷል ብለዋል። በአራዊት የመበላትም ምልክት አለበት። ከዚኽ ቀደም በገዳማውያኑ ላይ ከደረሱ ጥቃቶችና ዛቻዎች አንጻር የድርጊቱ ፈጻሚ ለእርግጠኝንት በቀረበ በአካባቢው የሚንቀሳቀሰው ራሱን ኦነሰ …
👍2
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @Fanomerejan. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.