ሸረሪና‼️ ባሳለፍነው ሳምንት ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ከንጋቱ 11:45 ጀምሮ በሱዳን ድንበር ሸረሪና አካባቢ የሚንቀሳቀሰው የህወሓት አርሚ 70 (በዋናነት ኮር 131) ሁመራን ለመቆጣጠር በመከላከያ ሠራዊት ላይ ተኩስ መክፈቱን ተከትሎ የመከላከያ ሰራዊት በወሰደው የአፀፋ ምላሽ አንድ ሙሉ የተከማቸ የመሳሪያ ዲፖን በቁጥጥር ሥር አውሏል፣ በርካታ ታጣቂዎች ተማርከዋል፣በርካታ ታጣቂዎች ህይወታቸውን አጥተዋል፣በርካታ ሎጀስቲክ ወድሟል። ሸረሪና እና አካባቢው ሙሉ ለሙሉ በመከላከያ ሠራዊት ቁጥጥር ሥር ውሏል። አሁን ላይ በአካባቢው ከፍተኛ አሰሳ እየተካሄደ ሲሆን በተለይ የመሳሪያ ማከማቻዎች በቁጥጥር ሥር እየዋሉ ይገኛሉ።

Channel
Ethio Facts 🇪🇹 ኢትዮ ፋክት️
@Factethiop
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
382subscribers
-5 since we began measuring on 9 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001322580477 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Factethiop |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 August 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 25 August 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 25 August 2026 |
| On Telegram | t.me/Factethiop |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 25 Aug 2026, 06:08 | 382 | -2 |
| 17 Aug 2026, 16:04 | 384 | -3 |
| 10 Aug 2026, 14:53 | 387 | no change |
| 9 Aug 2026, 22:17 | 387 | first reading |
Engagement
15 posts held, back to 18 June 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
- ERR · 30 days
- 22.4%
- avg views ÷ 382 subscribers
- Avg views / post
- 85.7
- 11 posts measured
- Reaction rate
- 1.30%
- reactions ÷ views · ER floor
- Posts in window
- 11
- of 15 held
ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.
ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views— note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate. It is computed over the 1 of 11 measured posts that carry a reaction reading, and over those same posts' views.
| Window | Rolling 30 days · latest post in window 8 August 2026 |
|---|---|
| Posts held | 15 (18 June 2026 – 8 August 2026) |
| Views total | 943 |
| Reactions total | 1 |
| Forwards / comments | not exposed by the public surface — not measured, not estimated |
| Readings taken | 9 Aug 2026, 22:17 UTC |
Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.
Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.
Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.
What this channel posts
- Video runtime
- 6m 45s
- Average length
- 2m 15s
Measured directly from 3 videos with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Reaction mix
1 reaction across 1 post, in 1 kind.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 1 | 100.0% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 1 of the 15 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 1reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 15 most recent posts we hold, published 18 June 2026 to 8 August 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
🚨 ህወሃት ጦርነት ከፈተ ከሰሞኑ ከባድ መሳሪያዎችና ተጨማሪ ታጣቂዎቹን ሲያስጠጋ የነበረው የ ህወሃት hardliner ቡድን ዛሬ ማምሻውን በራያ እና አፋር በኩል ጦርነት መጀመሩ ተሰምቷል። (የሀገር ውስጡ) ፅምዶ ሰብሳቢ የሆነውና የ ህውሃት አክራሪው ክንፍ 33 እና 44 በተባሉ አርሚዎቹ አማካኝነት ተኩስ የከፈተባቸው ቀጠናዎች 👇🏾 ➤ዓዲጉደም ➤ደቡብ ወጀራት ➤ኮንካ ➤ጎነቕ ➤ቶንሳ ➤ንፋሮ መጋለ በተባሉ ቀጠናዎች ሲሆን ከዓዲ ቀይሕ ወደ ገራርሳ እና ቶንሳ ከምሽቱ 1:00 ጀምሮ በትግራይ ሰላም ሰራዊት ላይ የከባድ መሳሪያ ተኩስ መጀመሩን ምንጮች ገልፀዋል። 'የትግራይ ሰላም ሰራዊት' ወይም TPF በሚል ስያሜ የተደራጀው ታጣቂ ሀይልም ወደ መቀሌ ለመግ…
የጥቃት እቅድ በትግራይ‼ ህወሓት በፌደራል መንግስቱ ስም ትግራይ ውስጥ ጥቃት ለማድረስ ማቀዱ ተገለፀ‼ የህወሓት ቡድን የህዝብ ቁጣን በማነሳሳት ያጣውን የፖለቲካ ተፅዕኖ ለመመለስ፣ የፌደራል መንግስቱ እንደፈፀመው አስመስሎ በትግራይ ክልል ጥቃት ለማድረስ ማቀዱን "ዘ ሆርን ሪቪው" የደህንነት መረጃዎችን ዋቢ አድርጎ ዘገበ። የዘገባው ዋና ዋና ነጥቦች፦ 📌የሴራው ዝግጅት፦ በዛላምበሳ ከኤርትራ አካላት ጋር በተደረገ ስብሰባ "ሐውዜን ቁጥር 2" የተሰኘ የፍንዳታና የማህበራዊ ሚዲያ የሀሰት ዘመቻ እቅድ ተነድፏል። 📌የጥቃት ኢላማዎች፦ የህዝብ ቁጣ ለማስነሳት በኤፈርት ተቋማት፣ ገበያዎች፣ የትራንስፖርት ማዕከላት፣ ህክምና ተቋማትና የኃይማኖት ቦታዎች ላይ ፍንዳ…
#ህወሃት ከትናንት ምሽት ጀምሮ በራያ እምሁኔ አቅጣጫ በአዲስ ኃይል ማስጠጋት መጀመሩ ከስፍራው ካገኘነው የምስል ዘገባ ለማወቅ ችለናል ። የትግራይ ተላላኪ ቡድን የሱዳን ድንበር አቅራቢያ ለረጅም ጊዜ ሠፍሮበት የቆየውን የጥፋት ማከማቻ ኮሪደር መነጠቁ ያልተገመተ ከመሆንም በላይ ተንኮል እና ሴራውን አዛብታል። #ሸረሪና እኛ በወፍ በረር እንደምናያትና እንደምንገምታት አይደለችም ከተላላኪው ወያኔም ባሻገር ለ"ፅምዶ ጥምር የጥፋት ኃይሎች ጭምር ስትራቴጂክ ከመሆኗም በላይ መተኪያ የሌላት ታማኝ መሬት ነች ፣ በዚህ መሠረት ሕወሓት ሽንፈቱን እንደጠማ መሐል ላይ በትኖት ከነበረው አርሚ ጋር ወታደራዊ የዕዝ ሠንሠለቱና ግንኙነቱ እስከመቋረጥ ደርሷል ። ፅምዶ ሕወሓት…
❤1
የሸረሪና ቁስለኛ (ምርኮኛ) እና የትልቅ ወንድሙ ወግ ---- ይህ ወግ ባዕከር ከሚገኘው የህክምና መዓከል በሚሰራ ሃኪም አማካኝነት ከወንድሙ ጋር በስልክ የተገናኘ የሸረሪና ምርኮኛ(ቁስለኛ) ታሪክ ነው ታሪኩ በቁስለኛው(በምርኮኛው) ወንድም እንዲህ ይተረካል👇 የምርኮኛው ወንድም እንዲህ ሲል ይጀምራል .."ጨልሞብን ሰንብቶ ነበር ፤ አሁን በርቶልናል(ወንድሙ ከሞት ተርፎ በመቁሰሉና በመማረኩ ነው ደስተኛ የሆነው)።እንደኔ ሳምንቱ ጨልሞባችሁ የነበረ ወገኖቼም እንዲበራላችሁ እመኛለሁ" የአርሚ 13 አባል የሆነ አንድ ወንድም አለኝ።ወደ ሸረሪና አስገድደው ካሻገሯቸው ከአንድ ወር በላይ ይሆናል።በ25/11/18 በአርሚ 13 ላይ የደረሰው አደጋ እጅግ አሳዛኝና አ…
Video, posted without a caption
የህወሓት መራሹ ጉጀሌ ቡድን ታንኮችን እና በተሽከርካሪዎች ላይ የተገጠሙ ZU-23 ፀረ አውሮፕላን መድፎችን ጨምሮ ከባድ የጦር መሣሪያዎችን ወደ ራያ ግንባር እያዘዋወረ መሆኑ ታውቋል።
#NewsAlert ‼️ ኦገስት 2፣ 2026፦ ሪፖርቶች እንደሚያመለክቱት፣ የኤርትራ መንግሥት ወታደራዊ አዛዦች ወደ ትግራይ ክልል በገቡበት ወቅት፣ የህወሓት አመራሮችን እና ጦር አዛዧች አቀባበል ሲደረግላቸው የሚያሳይ ምስል ይፋ ሆኗል::
በዚህ የህወሃት አለቆች የሚመራው የትግራይ ክልል አስተዳደር ባወጣው መግለጫው፣ የፌደራል መንግሥት በምዕራብ ትግራይ “ግልጽ ወታደራዊ ጥቃት” መክፈቱን አስፍሯል። በአንፃሩ በዛሬው ቅዳሜ እለት፣ በሸረሪና የተፈጠረው ውጊያ ከሰሞኑ በተከታታይ ሲወጡ የነበሩትን የህወሀቱን የጦርነት ዝግጅት እና ነጋሪት የሚጎስሙ መረጃዎችን ተከትሎ የተከሰተ ሆኖ ነው የተገኘው። ስለ ግጭቱ የህወኃት ቡድን መግለጫ በማውጣት ቀዳሚ ሆኖ ተስተውሏል - በመንግስት በኩል እስካሁን የተሰጠ መረጃ የለም። ቀደም ባሉ ጊዜያት ከፌደራል መንግስት በኩል ተደጋጋሚ የሰላም አማራጭ ጥሪ መደረጉ፣ በምላሹ hard liner የተሰኘው የህወሀት ቡድን ችላ በማለት ከውጭ እና ከአገር ውስጥ ታጣቂ ሀይሎ…
ከታች ያለው የአርሚ 70 አባል የፃፈው ነው! ሸረሪና! አርሚ 70! "አንድ የአርሚ 70 አባል የሆነ የቤተሰቤ አባል ከሱዳን ወሰን ሸረሪና አካባቢ ደውሎልኝ ነበር። ዛሬ ማታ ሑመራ እንገባለን፤ ተዘጋጁ የሚል ትዕዛዝ ወርዶልናል። ሙሉ ሌሊት ስንጓዝ አድረናል። ሲነጋ አካባቢ የመጣበት ቦታ የማይታወቅ፣ ከሰማይ ሲወርድ ምንም ድምፅ የሌለውና መሬት ላይ ሲያርፍ ብቻ ድምፅ የሚያሰማ ተኩስ ይፈነዳ ጀመር። ሩቅ ሆነን ስናያቸው የነበሩ የመካናይዝድ ተሽከርካሪዎች በሙሉ ማለት ይቻላል ተቃጥለው እሳት ሲነድ ብቻ ይታያል። እግረኛ የሆንነው ደግሞ የመካናይዝድ ተሽከርካሪዎች እየጠፋ እንደሆነ ስለተረዳን ሁላችንም ተበታትነናል። ከእኛ ጋር አንድ የሬዲዮ ኦፕሬተር እና …
ሰበር ዜና ‼️ የመከላከያ ሠራዊት በሸረሪና አካባቢ ጥቃት በከፈተው የህወሓት ኃይል ላይ ባደረገው የድሮን ጥቃት ታጣቂው የህወሓት ቡድን ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል:: የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሠራዊት በሸረሪና አካባቢ በሚገኙ የመንግስት የጦር ይዞታዎች ላይ ጥቃት በከፈተው የህወሓት ‘ሠራዊት 70’ የተባለ ክንፍ ላይ፣ የውጊያ ድሮኖችን በመጠቀም የአየር ላይ ጥቃት መፈጸሙን ታውቋል የፌደራሉ ጦር የውጊያ ድሮኖችን በማሰማራት የህወሓት ኃይል ሲንቀሳቀስባቸው የነበሩ የጦር ተሽከርካሪዎች (ኮንቮዮች) ላይ ኢላማ ያደረገ የማጥቃት እርምጃ ወስዷል። የአየር ላይ ዘመቻው ከዚህም በተጨማሪ የጦር መሳሪያዎችን፣ ጥይቶችን እና ስንቅን ሲያጓጉዙ በነበሩ የጭነት መኪኖች ላይ ያነ…
የቤት ኪራይ ጭማሪ ይፋ ሆነ በአዲስ አበባ የቤት ኪራይ ዓመታዊ ጭማሪ ጣሪያ 11.5% ሆነ፤ የውል ምዝገባ ተጀመረ በአዲስ አበባ ከተማ ለ2019 በጀት ዓመት የሚተገበረው የግል መኖሪያ ቤቶች የቤት ኪራይ ዓመታዊ ጭማሪ ጣሪያ 11.5% ሆኖ መወሰኑን የከተማዋ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ። ውሳኔው የነዋሪውን የመክፈል አቅምና የወቅቱን የኢኮኖሚ ሁኔታ ያገናዘበ ሳይንሳዊ ጥናት ተካሂዶበት የተወሰነ መሆኑ ተገልጿል። ይህንን ተከትሎም በመላው ከተማዋ የሚገኙ የግል መኖሪያ ቤቶች የአከራይ-ተከራይ አዲስ የውል እድሳት ምዝገባ ከዛሬ ሐምሌ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በሁሉም ክፍለ ከተማ ቤቶች አስተዳደር ፅሕፈት ቤቶች በይፋ መጀመሩን ቢሮው አስታውቋል…
Showing the 12 most recent of 15 posts we hold for @Factethiop. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Citation-graph rank
Citation-graph rank — 852,930 of 1,603,376entries in the measured graph. A weighted position computed from the forward and mention edges below — republished posts weigh more than named mentions — and recomputed periodically, over the whole graph. Published only as this ordinal position, never as a score: a position is a fact, and a score printed beside one channel’s name would read as a verdict this register does not make. The two counts beneath stay separate for the same reason mentions are never summed with forwards anywhere else on this page — a named-by count costs nothing to manufacture. The top 100 by this measure, or how it is computed.
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 25 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Ethio Facts 🇪🇹 ኢትዮ ፋክት️” (@Factethiop), 382 subscribers as measured 25 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Factethiop.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.