20 Jul 2021, 07:24 UTC965 viewsread 6 August 2026 # በላሊበላ ህንፃ መስኮቶች ላይ ያለው የስዋስቲክ ምልክት አስደናቂ ምስጢር #
ቅዱስ ላሊበላ ባሳነፀው አስደናቂ ቤተ ክርስቲያን ላይ የምናየው አስደናቂ ምልክት በብዙዎች ዘንድ አነጋጋሪ እንደሆነ ይስተዋላል። በርካቶችም የተለያዩ መላምቶች ሲሰጡበት ይደመጣል።
ለምሳሌ፦ "የጀርመናዊው የናዚ አርማ ነው" ሲባል አንዳንድ ጊዜ ደግሞ "የግብፅ ነገስታት ያሰሩት ምልክት ነው" ይላሉ። ነገር ግን በቀደሙ ጥንታዊ የኢትዮጵያ መዛግብት እንደተገለጠው ይህ ምልክት ታላቅ ምስጢር የያዘ ነው።
በዚህ በአራት ማዕዘን ቅርፅ ውስጥ ተቀርፀው የምናገኛቸው አሀዞች ወይም ቁጥሮች ሁለት ሰባቶች ናቸው። በግዕዝ ቁጥር ሰባት…
Signed solove Agape
20 Jul 2021, 07:24 UTC677 viewsread 6 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed solove Agape
6 Jun 2021, 19:33 UTC757 viewsread 6 August 2026 :
ምዕራባዊያን ይህቺን መመኪያችንን ጽላት ዘሙሴ ለመውሰድ ብዙ ጊዜ ሞክረዋል። ነገር ግን አልተሳካላቸውም፣ አይሳካላቸውምም። ምክንያቱም እነርሱን ትታ በእኛ ምድር በሀገራችን ትኖር ዘንድ በእግዚአብሔር ፍቃድ መጥታለችና ሊወስዷት ቢኳትኑም አያገኟትም።
፡
➊➎ኛ).ማንነቱን /መልኩን/ እንደነብር አይቀይርም የተባለ ጀግና ሕዝብ (የዛሬን አትመልከቱ ወደኋላ ተሻገሩ እንጅ) የሚኖርባት ምድር ኢትዮጵያ ነች።
:
አፍሪካዊያንን፣ ላቲኖችንም፣ ምዕራባዊያንንም ተመልከቱ፦ ሁሉም ማንነታቸውን ቀይረዋል፣ ሰው ከመሆን እየዎጡ ነው፣ ከፈጣሪ ርቀዋል።
:
አንዳንዶቻችሁ እየተከተላችኋቸው ትገኛላችሁና አሁኑኑ ወደከበረው ማንነታችሁ ተመለሱ። ካልሆነ ግን የኢትዮጵያ ዳግም ትንሣኤ ሲመጣ…
Signed solove Agape
6 Jun 2021, 19:33 UTC590 viewsread 6 August 2026 #ኢትዮጵያ ማለት የቃሉ ትርጉም እነዚያ አዕምሯቸውን የታወሩ ጠላቶቿ እንደሚያወሩት የተቃጠለ ፊት ማለት አይደለም። ኢትዮጵያ ማለት ልዩ ነው ትርጉሙ።
:
➊.ኢትዮጵያ ማለት “ለአምላክ የሚሰጥ የወርቅ ሥጦታ” ማለት ነው።
:
➋.ኢት=አምላክ፣ ፈጣሪ፣ እግዚአብሔር ማለት ሲሆን ዮጵ= ቢጫ ወርቅ፣ ውድ ወርቅ፣ ልዩ ወርቅ ማለት ነው።
:
➌.ኢትዮጵያ ማለት እኔና እናንተ በምናውቃት ልክ ብቻ ያለች ሀገር አይደለችም።
:
➍.ኢትዮጵያ ማለት ከምድር ሀገራት ሁሉ እጅግ ምስጢራዊና ረቂቅ ሀገር ናት።
:
ይሄን ስላችሁ ደግሞ በግምት ወይም በስሜት ተገፍቼ አይደለም። በብዙ ማስረጃዎች ነው እንጅ።
:
ይሄን ጽሁፍ ስታነብቡ ውስጣችሁ የማይቀበልላችሁ፣ የኢትዮጵያ ነገር የማይዋጥላች…
Signed solove Agape
27 Mar 2021, 15:27 UTC694 viewsread 6 August 2026 #ምድር የማንም ዘር ወይም ሀገር ንብረት አይደለችም። ይህች ምድር የሁላችንም ናት! ግን የህይወትን ሃይል ጉልበት፣ የአዕምሮ ብቃታችን ለደስታችን በመጠቀም ፈንታ እኛ በተራ ነገር ሞትን እያመረትን ነው ያለነው። "የህይወት ብቸኛው ስራ ሞትን ማምረት እየመሰለ መጥቷል። " ይህ ደግሞ ለምድራችን እንደማይበጃት ታሪክን የኃሊት መመልከት ብቻ በቂ ነው።"
:
"ዩሪ ጋጋሪን የመጀመርያው ሩሲያዊ የጠፈር ተመራማሪ ፣ ጨረቃን በቅርብ ርቀት መመልከት እንዲሁም ምድርን ከርቀት መመልከት የቻለ የመጀመርያ ሰው ነው። ከጠፈር ሲመለስ እንደተናገረው ከሆነ በጣም የሚገርመው ነገር ቢኖር የምድርን አንዱን ክፍል ሶቮት ህብረት ፣ ሌላውን ቻይና ብሎ ለያይቶ መመልከት አለመቻሉን ነ…
Signed solove Agape
26 Sept 2020, 16:27 UTC≈1,080 viewsread 6 August 2026 "መስቀል አብርሃ በከዋክብት አሰርገወ ሰማየ፤ እምኲሉሰ ፀሐየ አርዓየ።"
እንኳን ለደመራ እና ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን። መልካም በዓል ።
Signed solove solo
29 Jun 2020, 07:40 UTC≈1,800 viewsread 6 August 2026 #የግማሽ_ዓለም_ፍፃሜና_ተመልሶ_መግነን_የሚጀምረው_የኢትዮጵያ_ኃያልነት
በእኛ በኢትዮጵያውያን የቀን አቆጣጠር አርብ #ሚያዝያ 5፣ 2021 ዓ.ም. ወይም በፈረንጆቹ የዘመን ቀመር #April 13, 2029 ላይ የአስትሮይድ መለያ ስሙ #Apophis የተሰኘ ግዙፍ የድጋይ ቋጥኝ(Asteroid) ምድራችንን እንደሚመታት በትክክል ተረጋግጧል። የቻይና ውስን የምስራቅ ግዛቶች፣ ሙሉ የሰሜን አሜሪካ ግዛቶችና የፓስፊክ ውቅያኖስ በአስትሮይዱ የሚመቱ የምድር አካባቢዎች ናቸው። በዚህ የተነሳም በትንሹ እስከ 2 #ቢሊዮን የሚደርስ የዓለም ህዝብ በአንድ ቀን ሊያልቅ ይችላል። የአውሮፓውያን የጠፈር ምርምር ድርጅት(ESSA) ተመራማሪዎችም በጊዜአዊ መለያው 25931(2014 NY73…
Signed solove solo
15 Jun 2020, 07:46 UTC≈1,090 viewsread 6 August 2026 Photo
https://t.me/Faceofethiopiafirst
Signed solove solo
19 May 2020, 07:43 UTC≈1,280 viewsread 6 August 2026 የአፍሪካው ኩራት ፖል ካጋሜ W.H.O.ን በቁጣ አስጠነቀቁ።
የሩዋንዳ ፕሬዝዳንት ፓውል ካጋሜ "enough is enough" በማለት ነው የ W.H.O በአፍሪካ ላይ የያዘው የሴራ አቋም ከዚህ በኋላ ይበቃል ሲሉ ረገጥ አርገው የተናገሩት።
ማንም የውጭ ድርጅት አፍሪካን ከዚህ በኋላ ሊገዛት አይቻለውም። በ W.H.O እና በተንኮለኞች ሙስና ተሸውደን አፍሪካን የምንሸጥ ርካሽ ህዝቦች አይደለንም፣ አንሆንምም። እኛ አፍሪካዊያን አንድ ነን። እኛም አንድ ህብረት ኖሮን ህዝባችንን እና አህጉራችንን እንከላከላለን፡፡ የማዳጋስካር ፕሬዝዳንት ወንድማችንን፣ አንድሬ ሪጆሊናን እናግዘው፤ እንርዳው። የአፍሪካ ተፈጥሯዊ መድኃኒት ለ CORONAVIRUS መዋል እንዲችል ወንድማችንን እ…
Signed solove solo
19 May 2020, 06:36 UTC≈1,100 viewsread 6 August 2026 ጠቃሚ መረጃ !!
▬▬▬▬▬
የ 2012 ዓ.ም ግርዶሽ የሚታየው በሰኔ ወር ቀን 14 ነው።
በግርዶሹም 6፡00 ሰአት የሚፈጅ ጨለማ በመላ ኢትዮጵያ ይታያል። በተለይ ደግሞ ወለጋ፣ ጎጃም ፣ ጎንደር፣ ደሴ ፣ አላማጣ እና ኢንጂባራ 98 % ጨለማ ሆኖ ይታያል ።
ፅሀይም ወደ ሰሜን የምታደርገው ጉዞዋ ይገታል ።
በአሁኑ ሰአት የአለምን አሰራር የ ኢኮኖሚ ፣ የፖለቲካን የከፍተኛ የተፈጥሮ ሀይል ሊገኝ ይችላል ብለው ሳንቲስቶች ሀሳባቸውን እየዘረዘሩ ይገኛሉ ።
ቀለበታማ የፅሀይ ግርዶሽ በአጋጣሚ ሰኔ እና ሰኞ ገጥሟል ። ግርዶሹ ከምዕራብ ኢትዮጵያ እሰከ እስከ ሰሜን ኢትዮጵያ ድረስ ይታያል ፣ ፅሀይም 98% ትሸፈናለች ።
የሚነሳበትና የሚያበቃበት
▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ከማዕከላዊ…
Signed solove solo
8 May 2020, 09:53 UTC≈1,030 viewsread 6 August 2026 File
https://t.me/Faceofethiopiafirst
Signed solove solo
8 May 2020, 09:52 UTC≈1,010 viewsread 6 August 2026 File
https://t.me/Faceofethiopiafirst
Signed solove solo
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Faceofethiopiafirst. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.