#ትሞታለህ አለኝ ሞትን የምፈራ መስሎት አርድሀለው አለኝ የምርድም መስሎት የናቀው አባቴን የጠላው እምነቴን የተከፋሁት እኔ ያነባችው እናቴን ማህተቤን ይዞት ስለሞት ያወራል ጎልያድ ነኝ ብሎ ሲፎክር ይውላል እሱ መች አወቀው ብዙ ዳዊት ኖሯት ብዙ ወንጭፍ ያላት ተዋህዶ እምነቴ ዛሬም ወደፊትም የምትኖር ሀገር ናት ይብላኝ ላላወቃት ወንበር ላይ ተቀምጦ እንዲ ለሚንቃት ይብላኝ ላላወቃት ተሿሚ ነኝ ብሎ እንዲያው ለሚያሳዷት ይብላኝ ላላወቃት ቤተ መንግስት ገብቶ አማካሪ ሆኖ ድምፅ ላሎነላት ይብላኝ ላላወቃት የምሞትለት እምነት እንጂ ዘር የለኝም ተዋህዶ ብረሳሽ ቀኝ ትርሳኝ🙏 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ✍ፀሐፊ:አብይ coffee ✦✦ ✦✦ ➳…

Channel
Cassiopeia
@Ethipans
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
33subscribers
-2 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001205340978 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Ethipans |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 August 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 10 August 2026 |
| Last confirmed live | 15 August 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 15 August 2026 |
| On Telegram | t.me/Ethipans |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 15 Aug 2026, 18:43 | 33 | -2 |
| 10 Aug 2026, 23:02 | 35 | no change |
| 6 Aug 2026, 23:04 | 35 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 7 December 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 8 February 2023. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
ክርስቲያኖች ሆይ እንኳን ደስ አለን ቤተክርስቲያን ልታብብ፥ ታሪኳ በልጆቿ ደም ሊታደስ ኃጥአን ልጆቿ በደም ጥምቀት ልንቀደስ የሰማዕትነት አክሊልን ልንቀደጅ የነ ቅዱስ ቂርቆስ፣ ቅድስት ኢየሉጣ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ሠለስቱ ደቂቅ፣ አቡነ ጴጥሮስ ወቴዎፍሎስ በረከት ረድኤት ልንቋደስ ጊዜው ተቃርቧልና የሰማዕታቱን ጽኑ ልብ የማይርድ መንፈስ ይሰጠን ዘንድ ወደ ቤተክርስቲያናችን ባለቤት ወደ አምላካችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንጸልይ✝ አዎ ዘወትር በአኮቴተ ቁርባን "... ድል የነሱ የሰማዕታት ማኅበር ወዳሉበት ያግባችሁ" ለምትለን ቅድስት ቤተክርስቲያን ዘብ የመቆሚያው፥ አሜን ያግባን ሰማዕትነት አያምልጠን ብለን ለሰማዕትነት የምንሽቀዳደምበት ጊዜ አሁን ነ…
አንድ አያቴ በልጅነቴ የጠየቀኝ ጥያቄ ትዝ አለኝ‼️ ጥያቄው እንዲህ ነበር "ወተት ካሰከረው እና አረቄ ካሰከረው የትኛው ነው አደገኛ?" በወቅቱ የእኔ ምላሽ "አረቄ" የሚለው ነበር፣ ምክንያቱም አረቄ እንጅ ወተት ስለማያሰክር ብዬ። አያቴ ግን መልሱን በተቃራኒው "ወተት ያሰከረው ነው አደገኛ" አለኝ። እኔም ቀጠል አድርጌ "ወተት እኮ አያሰክርም" አልኩኝ። አያቴ በተረጋጋ መንፈስ "ልጄ ያሰክራል፣ በደንብ ነው ሚያሰክረው፣ አንድ ወተት ሲጠጣ ያደገ ጎረምሳ ጥግብብ ስለሚል፣ ጉልበቱ ስለሚፈረጥም፣ ሁሉን ካልደበደብኩ ይላክ፣ ጉልበቱን ተማምኖ ደከም ያሉትን ያሰቃያል። ሀገሩን ያስመርራል። ሰፈር ይበጠብጣል። በአረቄ የሰከረ ግን ቢበጠብጥ፣ ፀብ ቢያነሳ እንኳን…
እራስህን አመስግን ለትልቁ ሀይልህ ሕይወት የትኛውንም አይነት ፈታኝ እና አስቸጋሪ ሁኔታዎች ወደ መንገድህ የሚጥልብህ ፤ እና ማንኛውም ብዙ ህመም የሚፈጥሩ ሁኔታዎች ውስጥም ብታልፍም አንተ ሁልጊዜም እራስህን ከዚያ ለማውጣት መንገዶችን ታገኛለህ። ሁልጊዜም ከዚህ ጦርነት ውስጥ እራስህን አውጥተህ ጭንቅላትህን ቀና አድርገህ እና ከትልቅ ፈገግታ ጋር ትቆማለህ። እና በዚህ ምክንያት በዚህ ትልቁ ሀይልህን በምትጠቀምበት መንገድ ፤ አንተ ፍቅር ፣ ምስጋና እና ማበረታታት ይገባሃል። አንተ ትልቅ የሆነ "አመሠግናለሁ" ይገባሀል! ለራስህ መልካም ምሽትን ተመኝ @BiniGirmachew @BiniGirmachew ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን የቴሌግራም ቻናል
ያለንን ነገር ሁሉ ብናጣ ፡ የተመካንባቸው ሰዎች ቢርቁን ፡ በሽታ ቢያሰቃየን ፡ የባንክ አካወንታችን ባዶ ቢሆን ፡ ተስፋ የሚያስቆርጡ ነገሮች ቢከሰቱብን ፡ ሁሌ ከዜሮ መጀመር ይቻላል። Join us share... °°°°°°°°°°💐Bilimash💐°°°°°°°°°° Link:https://t.me/+JRcSLDZ4Y0QzNDJk °°°°°°°°°°💐Bilimash💐°°°°°°°°°°
#ታኅሣሥ_24 #አቡነ_ተክለ_ሃይማኖት ታኅሣሥ ሃያ አራት በዚህች ዕለት ጌታችን በቃሉ ''ሐዲስ ሐዋርያ'' ብሎ የሾማቸው የኢትዮጵያ ብርሃኗ የሆኑ የደብረ ሊባኖሱ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ልደታቸው ነው፡፡ እግዚአብሔር አምላካችን ለኢትዮጵያ ሐዲስ ሐዋርያ አድርጎ የመረጣቸው ጻድቁ አባታችን ተክለ ሃይማኖት በሊቀ መላእክት በቅዱስ ሚካኤል አብሳሪነት ከአባታቸው ከካህኑ ጸጋ ዘአብና ከእናታቸው ከቅድስት እግዚእ ኀረያ መጋቢት 24 ቀን ተፀንሰው ታኅሣሥ 24 ቀን 1197 ዓ.ም ተወለዱ፡፡ ጻድቁ በተወለዱ በሦስተኛው ቀን ከእናታቸው ዕቅፍ ወርደው ‹‹አሐዱ አብ ቅዱስ አሐዱ ወልድ ቅዱስ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ›› ማለትም ‹‹አንዱ አብ ቅዱስ ነው አንዱ ወልድ ቅዱስ ነ…
✞ ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችው ✞ ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችው በመጠቅለያም ጠቀቀለለችው የለምና ስፍራ ለንግዶች ማረፊአ ግርግም አስተኛችው በከብቶች ማደርያ /2/ ጨነቃት ጠበባት የዳዊት ከተማ የጌታ መወለድ ታምሩ ሲሰማ ወረደ መልአኩ ምስራች ሊያወራ የህፃኑ ክብር በምድር አበራ ይህ ሚስጢር ግሩም ነው ከቶ የማይነገር ማርያምም በልቧ ትጠብቀው ነበር /2/ /አዝ===== ሰብአ ሰገል መጡ ከሩቅ ምስራቅ ሀገር ወርቅ እጣን ከርቤዉን ለርሱ ለመገበር በእናቱም እቅፍ አገኙት ህፃኑን ላለም ተናገሩ ንጉስ መወለዱን ይህ ሚስጢር ግሩም ነው ከቶ የማይነገር ማርያምም በልቧ ትጠብቀው ነበር /2/ /አዝ===== የይሁዳ …
💊🥀 አንዱን አጥፉ ብትባሉ....? . . . . . . me ፦ፍቅር😔💔
አንድ ቀን ሁሉም ነገር ስሜት ይሰጥሃል፤ አንድ ቀን ምርጫህ ልክ እነደሆነ ይገባሃል፤ አንድ ቀን ጥሩ ጎዳና ላይ እንዳለህ ትረዳለህ፤ እስከዛ ግን ትክክል መሆኑን እያወክ ማድረግህን አታቁም። የተጠራቀመው ስሜት አንዴ ከመጣ አይመለስም፣ ደስታና እርካታህም ጭምር ዘላቂና የማይሸበር ይሆናል። አዎ! ጀግናዬ..! ስተጠየቅ የምታውቀውን ሳይሆን፣ ሳትጠየቅ የሚሰማህን ውስጣዊ ሰላምና ጥልቅ ስሜት ዛሬ በዛሬ፣ አሁን በአሁን አትጠብቅ፤ ይልቅ ጅማሬህ ብዙ ጊዜ የደስታና የሃሴትህ ተቃራኒ ሲሆን ልትመለከተው ትችላለህ። ነገር ግን ነገ ልብን የሚያሞቅ፣ አንጀትን የሚያርስ፣ መንፈስን የሚፈነቅል ስሜት እንደሚመጣ እያሰብክ በመልካሙና በትክክለኛው መንገድ መጓዝህን ቀጥል። 👉 h…
#ሳይፀልዩ_ማደር የተራበ ነብር ከሩቅ ተመልክታ ሚዳቋ ፀለየች.... "አውጣኝ አውጣኝ" አለች ለፈጠራት ጌታ ነብሩም ተርቦ ወደ አምላኩ ቀርቦ ሚዳቆዋን አይቶ - አንጀቱ ከሆዱ እንደጠጣበቀ ፈቅዶ እንዲሰጠው - አምላኩን ጠየቀ የሁለቱን ማብላት - የሁላችን ሰሪ ፀሎታቸውንም - ሰማቸው ፈጣሪ አምላክም በድምፁ - ሚዳቆዋን አላት "እሩጠሽ አምልጪ - ከበረታ ጠላት" ነብሩንም አለው - "እሩጥ ተከተላት ምግብህ አርገህ ብላት ሚዳቆዋ ስትሮጥ ከነብር ለማምለጥ ነብሩም ሲከተላት ሆዱን ሊሞላባት ቋጥኙን ስትዘል እግሯ ተስፈንጥሮ ሆዱን ብትረግጠው የተኛው ከርከሮ ከእንቅልፉ ሲነቃ ልክ ሲደነብር ጉሮሮውን ያዘው የፀለየው ነብር አውጣኝ ያለው_ወቶ - አብላኝ ያለው በላ…
ለሚስቱ በሰርጏ ቀን አህይ ስጦታ የሰጣት ባል 🥺🥺🥺 በፓኪስታን በሰርጉ እለት ለባለቤቱ አህያ በስጦታ መልክ የሰጠዉ ባል መነጋገሪያ ሆኗል : በፓኪስታን የሚገኙት ጥንዶች ቫሪሻ ጃቬድ ካን እና አዝላን ሻህ በቅርቡ የጋብቻ ስነስርዓታቸዉን ፈጽመዋል። : ፓኪስታናዊው ሙሽራ በሠርጋቸው ቀን ለሙሽሪት የሰጠው ያልተለመደ ስጦታ በኢንተርኔት ተጠቃሚዎችን ቀልብ ስቧል : በሠርጉ ግብዣ ላይ አዝላን ሻህ ባለቤቱን አህያ በመስጠት አስገርሟል፡፡ : የስጦታውን ምስል በኢንስታግራም በማጋራት ሻህ ልዩ ስጦታውን ያቀረበበትን ምክንያት አብራርቷል። : አህዮችን እንደምትወድ ሁልጊዜ አውቃለሁ ስለዚህ የሰጠኃት የሰርግ ስጦታ ይሁንልኝ" ሲል ጽፏል። : ሙሽሪት ስጦታውን ካየች በኋላ በ…
ስኬታማ የሚያደርጉ 7 ነጥቦች ተጻፈ፣ በስነ-ልቦና ባለሙያ . . . ✍ Bini Girmachew 1. የጋለ /Passion/ ፦ ስሜት ይህ ሰዎችን በነገሮች ጠልቀው እንዲገቡ /እንዲሰጡ/ የሚያደርጋቸው ባህሪ ሲሆን ፣ በአጠቃላይ ያላቸው ሃይል እንዲጠቀሙ ፣ አእምሮአቸውን በመወጠርና ሃሳቦቻቸውን ወደ ተግባር እንዲተረጉሙ የሚያስችላቸው ነው። Passion ወይንም የጋለ ስሜት ሰዎች እውነተኛ በውስጥ የታመቀ ሃይላቸውን እንዲያወጡ የሚያደርጋቸው የሃይል ምንጭ ሲሆን ወደ ስኬት የመድረሻም ባቡር ተደርጎ ይወሰዳል። ይህ ባህሪይ ነው ህልም የነበረውን የሰው ልጅ የህዋ ጉዞ እውን ያደረገው። የጋለ ስሜት /Passion/ ዘግይተው እንዲተኙና ቀድመው…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Ethipans. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 15 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Cassiopeia” (@Ethipans), 33 subscribers as measured 15 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Ethipans.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.