25 Jan 2026, 19:54 UTC95 viewsread 7 August 2026 💥💥💥💥💥💥
አሸናፊዎች አያቆሙም!
የሚያቆሙ አያሸንፉም!!!
✨✨✨✨✨✨✨
በዚህ አለም ከባዱ ሰው
ተስፋ ቆርጦ ጥረቱን
የማያቆም ብቻ ነው።
ዛሬ የተሸነፈ ይመስላል፣
ያጎነበሰ ይመስላል
ግን ጥረቱን ስለማያቆም
ህልሙን በድል ደምድሞ
በኩራት ቀና ብሎ
መራመዱ አይቀርም።
✨✨✨✨✨✨
ይሄን የሚያነብ ሰው ሁሉ
የማሸነፍ ጥማት አለው፤
ለሚወዳቸው የመድረስ
ፍላጎት ምክንያትአለው፤
ህልሙን የማሳካት ጥልቅ መሻት አለው
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
"መሻት የሚኖረውም ፣
የሚሞተውም አሁን ነው።
🌟🌟🌟🌟🌟
እውቀት ኃይል ነው።?
Signed Ⓜ ⓉⓂ
2 Dec 2025, 06:51 UTC176 viewsread 7 August 2026 Photo
ዐይኔ አረዘረዘ ፤
ልቤም ተሰበረ ፤
አንጀቴም ሆድ ባሰው ፤
ገና ሳይወለድ እንዴት ያረጃል ሰው !?
Signed Ⓜ ⓉⓂ
11 Sept 2025, 04:31 UTC280 viewsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Ⓜ ⓉⓂ
1 Aug 2023, 08:20 UTC≈1,310 views3 reactionsread 7 August 2026 🎙 #Osho እንዲህ የምትል አንዲት ድንቅ አባባል አለችው " አንተ ትክክል መሆን አለመሆንህን ለማወቅ የህሊናህ እና የድርጊትህ እንጂ የሌሎች ሰዎች ድጋፍና ምስክርነት አያሻህም ።
ትክክለኛውን እንጂ አብዛኛውን ለመሆን አልተፈጠርክምና ። መቶ በመቶ ትክክል ባትሆን እንኳን መቶ በመቶ የሌላ ቅጂ አትሁን ። "
እንዴት ግሩም ናት! የምንወድቀዉ እራሳችንን ትተን ሌላውን ለመሆን የጣርን እለት ነው!!
👍2🥰1
Signed T ⓉⓄⓂ
20 Jul 2023, 20:41 UTC≈1,460 viewsread 7 August 2026 Video
Video, posted without a caption
Signed T ⓉⓄⓂ
20 Jul 2023, 19:17 UTC≈1,170 views1 reactionsread 7 August 2026 " ይሄ ለእኔ የሚገባኝ አይደለም። ግን ስላከበራችሁኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ " - እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ)
እጅግ ተወዳጇ አርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) ከእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የተበረከተላትን የክብር ዶክትሬት በተመለከተ መልዕክት አስተላልፋለች።
ምን አለች ?
እጅጋየሁ ሽባባው ፦
" እምዬ ሀገሬ ፤ ውድ ሀገሬ ኢትዮጵያ እንዲሁም በጣም የምወዳችሁ የማከብራችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ እና የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ሰላም ሰላም ሰላም ብያለሁ።
በአክብሮት የሰጣችሁኝን የአክብሮት ዶክትሬት በጣም በትልቅ ደስታ ነው የተቀበልኩት ፤ በጣም አመሰግናለሁ፤ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
እኔ በጣም በጣም ነው የገረመኝ ታጭቼ ብገኝ እንኳን የሚያስደንቀኝ ነበር ተመርጬ ስለተነገ…
👍1
Signed T ⓉⓄⓂ
20 Jul 2023, 05:14 UTC876 views1 reactionsread 7 August 2026 ለራስህ ሁን !
ለራሱ ያልሆነ ሰው ለማንም አይሆንም! ሰዎች ለራሳችን የምንሰጠውን ቦታ አይተው በቀላሉ የሚንቁን ወይ የሚያከብሩን ለዛ ነው፤ ራሱን ከናቀ እኔ እንዴት አከብረዋለሁ ብለው ያስባሉ።
ስለዚህ ታናሽ ወንድምህን ከመምከርህ በፊት ምክሩን ራስህ እንደተገበርከው እርግጠኛ ሁን። ራሳችንን ካልቀየርን ማንንም መቀየር አንችልም ከብዙ ሺ ቃላት አንድ ድርጊት ሰው ልብ ውስጥ ይቀራል። ለራስህ ስትሆን ለሌሎችም ትተርፋለህ።
@Ethiovolunters
❤1
Signed T ⓉⓄⓂ
16 Jul 2023, 06:22 UTC971 views3 reactionsread 7 August 2026 ከሰው አትጠብቅ !
ህልምህን ለማሳካት ሩቅ መሄድ አይጠበቅብህም ሁሉ ነገር ያለው አንተ ውስጥ ነው ፤ ማንም ተነስቶ መጥቶ ህይወቴ ላይ ለውጥ ይፈጥርልኛል ብለህ አትጠብቅ ችሎታህ ላይ ትኩረት አድርግ አቅምህን ፈትሽ ከዚያም ጥረትህን ጀምር !
መልካም ቀን
@Ethiovolunters
👍2❤1
Signed T ⓉⓄⓂ
13 Jul 2023, 13:29 UTC≈1,010 views1 reactionsread 7 August 2026 ስህተት !
መቼም የማትረሳውን የህይወት ትምህርት የምትማረው ከትልቁ ስህተትህ ነው፤ ብዙም አትናደድ በቀሪው ዘመንህ እንዳትረሳው የተፈለገ ወሳኝ መልዕክት ስላለ ከዛ ስህተትህ ልብህን ከፍተህ ተማርበት።
@ethiovolunters
👍1
Signed T ⓉⓄⓂ
12 Jul 2023, 12:14 UTC≈1,610 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
የሰላም መልክተኞች በኢትዮዽያ እንደ ቻናል ከቤተሰቦቹ ጋር በመሆን የበኩሉን አሻራ ሊያሳርፍ ቀኑን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል።
ልጅ ሁነን ልናያት የምንመኛትን ኢትዮዽያ አድገን በምንሰራው ስራ ሁና ለማየት የበኩላችን ሌትና ቀን እንስራላት።
እምየ ኢትዮዽያ ድንቅ ነሽ ውብ ሀገር
የእናትነት ልክሽ ማይገኝለት ወደር።
ሰላም ፍቅር እድገትና ብልፅግና ለውዷ ሀገራችን።
❤1👍1
Signed T ⓉⓄⓂ
Channel photo updated
11 Jul 2023, 17:44 UTC722 viewsread 7 August 2026 ****
#የሰው ልጅ ሞቶ እንጂ ወድቆ አይቀርም ስልዚህ አንድ ቀን ያሰብነው መሳካቱ ስለማይቀር #ተስፋ መቁረጥ የለብንም ለሁሉም ነገር #ትግስት ይኑረን ምክንያቱም #ፈጣሪ ላያስችል አይሰጥምና!!
መልካም አዳር
Signed T ⓉⓄⓂ
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Ethiovolunters. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.