25 Sept 2022, 15:55 UTC814 viewsread 7 August 2026 Photo
ትዕግስ አሰፋ!!
📍 ተደርጎ የማይታወቅ!! ጉድ!! 👉 ትዕግስ አሰፋ የኢትዮጵያን የማራቶን ሪከርድ ሰበረችው!! 2:15:37 #BerlinMarathon #EthiopianAthletics #Athletics #running #trackandfield #5km #10km #15km #halfmarathon #marathon #worldchampionship #worldathletics #wadadiamondleague #ethiorunners #ethiorunnersfan #EthiopianAthleticsFederation #TeamEthiopia 🇪🇹
https://ethiorunner.com/?p=5279
Signed Ethiorunners
25 Sept 2022, 15:53 UTC677 viewsread 7 August 2026 Photo
ሰበረው!!!
#ሰበረው! 2:01:09 ” ለዓላማ መኖር እንዴት እንደሚያስከብር ደጋግሞ በተግባር ያሳየው ሰው የማራቶን ክብወሰኑን እንደገና አሻሻለው”!!!
📍ማራቶን ለሱ ብቻ የተፈቀደ ውድድር እስኪመስል ድረስ አሯሯጮቹም ሁሉም ከ25 ኪሎ ሜትር በኋላ ከአንተ ጋር መሄድ አንችልም በማለት ቆሙ!
📍 ማሽኑን የማራቶን ሰው ከ25 ኪ ሜ በኋላ ብቻውን ነጎደ
📍ተአምረኛው የማራቶን ሰው የሁለት ጊዜ የኦሊምፒክ አሸናፊው ኬኒያዊው ኢሉድ ኪፕ ቾጌ…
https://ethiorunner.com/?p=5276
Signed Ethiorunners
18 Sept 2022, 11:15 UTC584 viewsread 7 August 2026 Photo
ኮፐንሀገን በተደረገ የግማሽ ማራቶን!
👉 ኮፐንሀገን በተደረገ የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በወንድም በሴትም አሸነፉ!! 👉 በዴንማርክ ኮፐንሀገን በተደረገ የሴቶች ግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያኖቹ ከ1ኛ እስከ 3ኛ ያለውን ደረጃ ይዘዋል። በውድድር ታዱ ተሾመ ስታሸንፍ 1:06:63 በመሮጥ ስታሸንፍ ፅጌ ገብረሰላማ ሁለተኛ ሆናለች። ጥሩዬ መስፍን ሶስተኛ በመሆን ውድድራቸውን ጨርሰዋል። 📍በወንዶች ሚልኬሳ መንገኛ 58:58 በመሮጥ በፈጣን ሰዓት አሸንፏል። አምደወርቅ ሁለተኛ ሆኗል።
https://ethiorunner.com/?p=5272
Signed Ethiorunners
18 Sept 2022, 11:13 UTC509 viewsread 7 August 2026 Photo
ኮፐንሀገን በተደረገ የግማሽ ማራቶን!
👉 ኮፐንሀገን በተደረገ የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በወንድም በሴትም አሸነፉ!! በዴንማርክ ከፐንሀገን በተደረገ ውድድር በወንዶች ሚልኬሳ መንገኛ 58:58 በመሮጥ በፈጣን ሰዓት አሸንፏል። አምደወርቅ ሁለተኛ ሆኗል። 👉 በሴቶች ግማሽ ማራቶን ኢትዮጵያኖቹ ከ1ኛ እስከ 3ኛ ያለውን ደረጃ ይዘዋል። በውድድር ታዱ ተሾመ ስታሸንፍ 1:06:63 በመሮጥ ስታሸንፍ ፅጌ ገብረሰላማ ሁለተኛ ሆናለች። ጥሩዬ መስፍን ሶስተኛ በመሆን ውድድራቸውን ጨርሰዋል።…
https://ethiorunner.com/?p=5269
Signed Ethiorunners
18 Sept 2022, 11:10 UTC379 viewsread 7 August 2026 Photo
ፖርቶ በተደረገ የግማሽ ማራቶን ኢትዮጵያውያን ሴት አትሌቶች ተቆጣጠሩት!!
👉 ፖርቶ በተደረገ የግማሽ ማራቶን ኢትዮጵያውያን ሴት አትሌቶች ተቆጣጠሩት!! በወንዶች ኬኒያውያን አሸንፈዋል። 👉በፖርቹጋል ፖርቶ በተደረገ የሀይወንዳይ ግማሽ ማራቶን ውድድር ሰናይት ጌታቸው ስታሸንፍ አይናዲስ ሁለተኛ ሆናለች። ዝናሽ እና ለምለም አራተኛና አምስተኛ ሆነው ውድድራቸውን ጨርሰዋል። 📍 1ኛ 2ኛ 5ኛ የወጡት በአሰልጣኝ ቴዎድሮስ ሀይሉ የሚሰለጥኑ ናቸው። አሰልጣኝ ቴዎድሮስ ሀይሉ በካሊ የአለም ከ20 አመት በታች 2ወርቅ 1ብር 1ዲፕሎማ ማስገኘቱ…
https://ethiorunner.com/?p=5266
Signed Ethiorunners
18 Sept 2022, 11:07 UTC319 viewsread 7 August 2026 Photo
ትግስት ግርማ የሲድኒን ማራቶን አሸነፈች!
👉 ትግስት ግርማ የሲድኒን ማራቶን አሸነፈች። የአውስትራሊያ ሲድኒ ማራቶንን በሴቶች ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ሌላ ተወዳዳሪ የለም እንዴ ? በሚያስብል ሁኔታ ❶ኛ ❷ኛ ❹ኛ ❺ኛ ❻ኛ ያለውን ደረጃ በመቆጣጠር አሸነፉ።
https://ethiorunner.com/?p=5263
Signed Ethiorunners
18 Sept 2022, 11:04 UTC294 viewsread 7 August 2026 Photo
በአውስትራሊያ የሲድኒ ማራቶን!!
👉 በአውስትራሊያ የሲድኒ ማራቶን ኢትዮጵያዊው ጫሉ ዲሶ ሶስተኛ ሆኖ ውድድሩን ጨርሷል። ውድድሩን ላየ ማራቶን አይመስልም ነበረ ! እጅግ ከባድ ፍክክክር በታየበት ውድድር ጫሉ በአጨራረስ ተበልጦ በኬኒያዊያን ተሸንፏል። ጫሉ ርቀቱን ለመጨረስ የወሰደበት ሰዓት 2:07:08 ሲሆን ሌላው ኢትዮጵያዊ አበበ 4ኛ ኦሊቃ አዱኛ 5ኛ ሆኗል።.
https://ethiorunner.com/?p=5260
Signed Ethiorunners
17 Sept 2022, 02:52 UTC283 viewsread 7 August 2026 Photo
ኮፐንሃገን ግማሽ ማራቶን!
👉እሁድ በዴንማርክ የኮፐንሃገን የግማሽ ማራቶን ውድድር ለ8ኛ ጊዜ ይካሄዳል። 👉 የኮፐንሃገን ግማሽ ማራቶንን 4 ጊዜ ኬኒያዊያን ሲያሸንፉ አንድ ጊዜ የባህሬን አትሌት አሸንፏል። 👉 አምና በ2021 በተካሄደውን ውድድር 59:10 በመሮጥ ኢትዮጵያዊው አምደወርቅ ዋለልኝ አሸንፏል። ዘንድሮስ? 👉 የቦታው ሰዓት 58:01 ሲሆን በ2019 በኬኒያዊው አትሌት ካምዎሮሮ የተመዘገበ ሰዓት ነው። 👉 በውድድሩ ከኢትዮጵያ 10 አትሌቶች ይሳተፋሉ። 📍በሴቶች ፅጌ ገ/ሰላማ…
https://ethiorunner.com/?p=5256
Signed Ethiorunners
17 Sept 2022, 02:51 UTC269 viewsread 7 August 2026 Photo
ኮፐንሃገን ግማሽ ማራቶን!
👉እሁድ በዴንማርክ የኮፐንሃገን የግማሽ ማራቶን ውድድር ለ8ኛ ጊዜ ይካሄዳል። 👉 የኮፐንሃገን ግማሽ ማራቶንን 4 ጊዜ ኬኒያዊያን ሲያሸንፉ አንድ ጊዜ የባህሬን አትሌት አሸንፏል። 👉 አምና በ2021 በተካሄደውን ውድድር 59:10 በመሮጥ ኢትዮጵያዊው አምደወርቅ ዋለልኝ አሸንፏል። ዘንድሮስ? 👉 የቦታው ሰዓት 58:01 ሲሆን በ2019 በኬኒያዊው አትሌት ካምዎሮሮ የተመዘገበ ሰዓት ነው። 👉 በውድድሩ ከኢትዮጵያ 10 አትሌቶች ይሳተፋሉ። 📍በሴቶች ፅጌ ገ/ሰላማ…
https://ethiorunner.com/?p=5256
Signed Ethiorunners
17 Sept 2022, 02:44 UTC268 viewsread 7 August 2026 Photo
10,000 ሜ እና 5000ሜትር ላይ የነበሩ ጠንካራ አትሌቶች በሙሉ ወደ ማራቶን እየገቡ ነው!
📍ለሚቀጥሉት ተከታታይ አመታት ቢያንስ እስከ 2028 ድረስ በሴቶች ማራቶን የኛ አትሌቶችን የሚያቆም እንደሌለ ከኦሬገን አለም ሻምፒዮና በፊት ተናግሬ ነበረ!! 10,000 ሜ እና 5000ሜትር ላይ የነበሩ ጠንካራ አትሌቶች በሙሉ ወደ ማራቶን እየገቡ ነው። 📍በኛ በ2015 በመስከረም ወር መጨረሻና እስከ ህዳር ወር በሚካሄዱ ማራቶኖች ብቻ ከአምስት በላይ ታዋቂና ስመ ጠር አትሌቶቻችን በማራቶን ለመጀመሪያ ጊዜ ይሳተፋሉ። 👉አልማዝ አያና…
https://ethiorunner.com/?p=5253
Signed Ethiorunners
7 Sept 2022, 08:08 UTC352 viewsread 7 August 2026 Photo
ከአዲስ አበባ አትሌትክስ ፌደረሽን የደረሰን መረጃ ነው!!
👉 የአዲስ አበባ ከተማ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የበጎፍቃድ ቀንን ምክንያት በማድረግ ለአቅመ ደካማ አንጋፋ አትሌቶች ድጋፍ አደረገ። የአዲስ አበባ ከተማ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለ20 አቅመ ደካማ አንጋፋ አትሌቶች የበጎ ፍቃድ ቀንን ምክንያት በማድረግ የማዕድ ማጋራትና የበዓል መዋያ የገንዘብ ድጋፍ አድርጎል። ፌዴሬሽኑ በኢትዮጵያ የአትሌቲክስ ስፖርት ትልቅ ስም የነበራቸው እና በቅርቡ በሞት የተለዪትን የዳ/ር በዛብህ ወልዴ ቤተሰቦችን ቤት ድረስ…
https://ethiorunner.com/?p=5248
Signed Ethiorunners
7 Sept 2022, 08:05 UTC302 viewsread 7 August 2026 Photo
የአመቱ ምርጡ የ5000 ሜ የወንድ ሯጭ የሚለይበት ከባድ ውድድር!
👉 የአመቱ የመጨረሻ በሆነው የዙሪክ ዳይመንድ ሊግ የወንዶች 5000 ሜ ፍፃሜ ከኢትዮጵያ
📍በሪሁ አረጋዊ
📍ሰለሞን ባረጋ
📍ዮሚፍ ቀጀልቻ
📍ጥላሁን ሀይሌን አገናኝቷል።
👉 በ2022 የአለም ሻምፒዮና በወንዶች 5000 ሜ አልተሳካልንም።
👉 ዘንድሮ 5000 ሜትርን እንደልቡ የሚፈነጭበት አትሌት ከወደ ኬኒያ ብቅ ብሏል ጃኮብ ክሮብ ይባላል የ21 አመት ወጣት ነው። በአመቱ 5000 ሜትርን መቀለጃ አድርጎታል በገባበት ውድድር ሁሉ…
https://ethiorunner.com/?p=5245
Signed Ethiorunners
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Ethiorunner. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.