ጋዜጠኛ በልሁ ተረፈ ለበጎ ሰው ሽልማት ታጨ የኢትዮጵያ ሬዲዮ የ83 አመት የእድሜ ባለፀጋ ነው፡፡ በእነዚህ አመታት ውስጥ የጣቢያው መለያ ከሆኑት ቀለማት ውስጥ አንዱ ነው በልሁ ተረፈ፡፡ በልሁ ተረፈ አዲስ አበባ 4 ኪ.ሎ ነው ተወልዶ ያደገው፡፡ አሁን የ60 አመት ጎልማሳ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ሬዲዮ እና በኢትዮጵያ የሬዲዮ ጋዜጠኝነት ውስጥ የ37 አመታት የሬዲዮ ጋዜጠኝነት ልምድ አለው፡፡ የበልሁን ህይወት ማወቅም የኢትዮጵያ የጋዜጠኝነት ገጹን እንደመረዳት ነው፡፡ የትምህርት ቀለምን ከመንፈሳዊ ፊደል የቆጠረ ሲሆን፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን በባዕታ ማርያም፣ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ደግሞ በአሰፋ ወሰን ትምህርት ቤት ተምሯል፡፡ በልጅነት ጊዜው በውስጡ…

Channel
Ethiopian Journalist Network
@EthiopianJournalistNet
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
678subscribers
-4 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001207720096 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @EthiopianJournalistNet |
| Created | Between 1 March 2018 and 18 June 2018— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 14 August 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 14 August 2026 |
| On Telegram | t.me/EthiopianJournalistNet |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 14 Aug 2026, 21:37 | 678 | -4 |
| 6 Aug 2026, 16:39 | 682 | no change |
| 6 Aug 2026, 06:00 | 682 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 18 June 2018 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 4 August 2019. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
*መረጃ ለምትሹ***** የስፖርት ጋዜጠኝነት ሙያ ስልጠና ምዝገባ ተጀምሯል፡፡ *በስልጠናው የሚሰጡ የኮርስ ዓይነቶች: 1. የስፖርት ጋዜጠኝነት ምንነት 2. የስፖርት ጋዜጠኝነት በኢትዮጵያ እና በውጭው ዓለም 2. የስፖርታዊ ጉዳዮች የመረጃ አሰባሰብ እና የዜና አጻጻፍ 3. የስፖርታዊ ጉዳዮች ዘገባ (የእግር ኳስ ስፖርት ዘገባ) (የአትሌቲክስ ስፖርት ዘገባ) እና ሌሎችም 4. የቀጥታ ስፖርታዊ ሁነቶች ዘገባ 5. የስፖርታዊ ጋዜጠኝነት የሙያ ስነ ምግባሮች እና የሚዲያ ህጎች 6. ስፖርታዊ ቃለ ምልልስ አደራረግና አዘገጃጀት 7. የምርመራ ጋዜጠኝነትና ስፖርት * ስልጠናዎቹ በማን ይሰጣሉ? በሬድዮና ቴሌቪዥን ላይ ስመ ጥር በሆኑና አብዛኞቻችን በምንወዳቸውና በም…
ብዙውን ጊዜ ጋዜጠኞችን በማሸማቀቅ፣ በማሰርና በማንገላታት የሚታወቁ መንግሥታት ዋና አላማቸው ጋዜጠኞችን እንደግለሰብ መጥመድ አይደለም። በጋዜጠኞች አማካኝነት አደባባይ ላይ የሚወጣው ጨቋኝነታቸው በዓለም ፊትእንዳያጋልጣቸው በመስጋት ሞያውን ጠላት ያደርጉታል። እነዚህ የሰው ልጅ ነፃነት ጠላቶች ምኞታቸው እንዳይሳካ ማድረግ ደግሞ የጋዜጠኝነት ቀዳሚ ተልዕኮ ነው። (ፍትሕ መጽሔት የጋዜጠኛው እንጉርጉሮ በሚል ዳዊት ታደሠ ከጻፈው የተወሰደ) #Mulugetaanberberr
መሠረታዊ "የጋዜጠኝነት" ሞያዊ ስልጠና ምዝገባ ተጀምሯል።
የዚህ ዓመት መጽሐፍትን ለማረሚያ ቤቶች የማሰባሰብ ዘመቻ ተጀመረ! "መጽሐፍትን ለማረሚያ ቤትና ለታራሚዎች እንለግስ" ተጀምሯል። የስነ ልቦና መጽሐፍት የታሪክ መጽሐፍት መማሪያ መጽሐፍት እንዲሁም ሌሎች መጽሐፍቶችን መለገስ ይቻላል። በቅርቡም ብሔራዊ ቲያትር ቤት የስነ ጽሁፍ ምሽት በማዘጋጀት መጽሐፍቶችን እንሰበስባለን። ባለፈው ዓመት የሰበሰብናቸውን 3,500 መጽሐፍት ለጅማ ማረሚያ ቤት ለሀዋሳ ማረሚያ ቤት ለባህርዳር ማረሚያ ቤት ለፍኖተ ሰላም ማረሚያ ቤት አስረክበናል። በዚህ ዓመትም ይቀጥላል። 0927732850 ስልክ ቁጥር እየደወላችሁ መለገስ ትችላላችሁ። ሙሉጌታ አንበርብር ገበያው ነኝ። @Mulugetaanberber ላይም ማናገር ይቻላል።
Photo, posted without a caption
መርማሪ ጋዜጥኝነት “Investigative journalism” የተወሰኑ ሰዎች ወይም ቡድኖች ፤ ለራሳቸው ጥቅም ሲሉ ሆን ብለው ህዝብ እንዳያውቃቸው ያደረጓቸውን ጉዳዮች ፤ ከተቀበሩበት ቆፍሮ ፈልፍሎ ፤እውነትን ፍለጋ ረጅም ጊዜ ወስዶ መርምሮና ፈትሾ ፤ኢ - ሞራላዊ ኢስነ-ምግባራዊና ህገ-ወጥ የሆኑ ፤ መንግስታዊም ሆነ ግለሰባዊ ወይም የቢዝነስ ድርጅቶች ድርጊቶች የሚያጋልጥ የጋዜጠኝነት ስልት ነው። @EthiopianJournalistNet
መስከረም 22 ቀን 1918 ዓ.ም በብሪታንያ የ ስኮትላንድ ተወላጅ የሆነው ጆን ሎጊ ቤርድ ለመጀመሪያ ጊዜ ቴሌቪዥን ፈተነ። #ቴሌቪዥን⬇ ቴሌቪዥን የስዕል እና ድምጽ ምልክቶችን ከማሰራጫ የሚቀበል የመገናኛ ዘዴ ነው። «ቴሌ-» የሚለው ክፍል በ ግሪክ «ሩቅ» ማለት ቢሆን «-ቪዥን» ደግሞ ከ ሮማይስጥ visio /ዊዚዮ/ «ማየት» («ትርዒት») ተወስዷል። በአጠቃላይ ቴሌቪዥን ማለት ተንቀሳቃሽ ምስልን (ብዙ ጊዜ ከድምፅ ጋር) ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ለማስተላለፍ የሚረዳ የ መልዕክት ማስራጫ መንገድ ነው። ይህ ከሆነ ዘንዳ ቴሌቪዥን ምስል መቅጃውንም ሆነ ምስል መቀበያውን መሳሪያ ሁሉ ያጠቃልላል ግን በተለምዶ ቴሌቪዥን የምንለው ምስል መቀበያውን ብቻ ነው። …
የዓመቱ በጎ ሰው - #በጋዜጠኝነት ዘርፍ ተሸላሚ ማንናቸው ⬇ የ86 ዓመቱ አንጋፋው ጋዜጠኛ ፀጋዬ ታደሰ (ሮይተርስ) ሆነዋል። ታዋቂና ተወዳጅ የሬዲዮ ጋዜጠኛ የነበረው የታደሰ ሙሉነህ አጎት ናቸው፡፡ ፀጋዬ ታደሰ በቀደምት የኢትዮዽያ ዘመናዊ ጋዜጠኝነት ታሪክ ውስጥ ትልቅ ስም አላቸው፡፡ ከ19 53 ዓ.ም ጀምሮ ለ10 ዓመታት በእንግሊዝኛው የኢትዮዽያ ሔራልድ ጋዜጣ ሲሰሩ፤ በጥሩ ኤዲተርነታቸው ብቻ ሳይሆን፤ በፓርላማ እና በአፍሪካ ህብረት ዘጋቢነታቸው ነበር የሚታወቁት፡፡ በጋዜጣው ለመጀመሪያ ጊዜ የስፖርት ዓምድን የከፈቱ ናቸው፡፡ ፀጋዬ በኢትዮዽያ የመጀመሪያው ኢትዮዽያዊ የውጪ ሚዲያ ዘጋቢ (correspondent) ናቸው፡፡ በግዙፍ የእንግሊዝ ዜና አ…
#ጋዜጠኝነት ጋዜጠኝነት ትልቅ ክብር የሚሰጠው፣ የራሱ የሆነ መርህና ስነ-ምግባር ያለው፣ ጠያቂነትን ብቻ ሳይሆን ተጠያቂነትንም በውስጡ የያዘ የሙያ መስክ ነው። ለዛም ነው ጋዜጠኛ የሕዝብ አንደበት፣ አይንና ጆሮ ነው የሚባለው። ሕዝብ በሚከበርበት ቦታ ሁሉ ጋዜጠኛም ይከበራል። ሕዝብ በሚዋረድበት፣ በሚታፈንበትና በሚዋከብበት ስፍራም ጋዜጠኛ ይዋረዳል፣ ይሳደዳል፣ ይታፈናል፣ ይዋከባል፣ ይታሰራል፣ ሲከፋም ይገደላል። ይህም በሕዝብ፣ በመንግሥትና በጋዜጠኛ መካከል ያለውን ቁርኝት በደንብ ያሳያል። ሕዝብና መንግሥት ልብ ለልብ ሊገናኙ የሚችሉት ጋዜጠኛ ሲኖር ነው። የሁለቱን የልብ ትርታ እያደመጠና ያንዱን ላንዱ እያስደመጠ በመካከላቸው ገደል እንዳይኖር ድልድይ ሆ…
"ጋዜጠኛ" እና "ጋዜጠኝነት"ን በአጭሩ እንመልከት .ጋዜጠኛ የተለያዩ ዜናዎችና ወቅታዊ መረጃዎችን በማሰባሰብ... በጽሁፍ: በድምጽ ወይም በምስል የሚያሰራጭ ባለሙያ ሲሆን ሙያው ራሱ ደግሞ ጋዜጠኝነት ይባላል። ጋዜጠኛ እንደ ፖለቲካዊ፥ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ በመሳሰሉ ጠንከር ያሉ... አንገብጋቢ ጉዳዮች ላይ በዘገባ፥ በምርመራ፥ በዜናና በቃለ መጠይቅ መልክ የተለያዩ ፕሮግራሞችን በማቀነባበር ሊያሰራጭ ይችላል። የሚያሰራጫቸው ዜናዎችም ሆኑ ፕሮግራሞች በመረጃና በማስረጃ ላይ የተመሰረቱ... ከግል ስሜትና አስተያየት የጸዱ እንዲሆኑ ይጠበቃል። ጋዜጠኞች ጋዜጠኝነት የሚጠይቀውን ስነ ምግባር ጠብቀው ለሰፊው ህዝብ ጥቅምና ለሃቅ መቆም ይጠበቅባቸዋል። ህይወታቸውን …
ስለ “በቀልተኛ ጋዜጠኝነት ” “Vendetta Journalism” ትንሽ ልበላችሁ፡- ከስነ-ምግባር አኳያ ስህተት ነው ይላሉ። ጋዜጠኛው የራሱን ስሜትና ፍላጎት ስለሚያስቀድም የህብረተሰቡን ጥቅም ወይም የጋዜጠኝነት ሙያዊ ግዴታ አይከተልም ። በቀልተኛ ጋዜጥኝነት ፤ በጋዜጠኛው የግል ጥላቻ ምክንያት ፤ የበቀል ፍላጎቱ ስለሚነሳሳ ፤ የዜናው ተዋንያን ላይ የሚያሳድረው የግል ቂም ላይ ይመሰረታል። የአፍሪካ ጋዜጠኞች ከላይ የጠቀስኩትን ሁኔታ የሚያራምዱባቸው ዘዴዎች አራት ናቸው ፤ ይላል የፍራንሲስ ካሶማ ጥናት ። 1ኛ- በዜናው ምንጮች ወይም በዜናው ተዋንያን ላይ ፅዩፍ ቋቋዎችን መጠቀም። 2ኛ- ጋዜጠኛው የግል ፍላጎቱን ሊያጋልጥበት የሚችለውን ምንጭ ላለማነ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @EthiopianJournalistNet. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 1
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 1
- vacant every time we have ever looked
@EthiopianJournalistNet named 1 handle that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all.A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 2 posts, 8 August 2026 – 8 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 14 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Ethiopian Journalist Network” (@EthiopianJournalistNet), 678 subscribers as measured 14 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/EthiopianJournalistNet.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.