18 Aug 2024, 15:16 UTC≈8,470 views16 reactionsread 20 August 2026 የአማራ ክልል የ2016 ዓ.ም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ
ውጤት ለማየት
👉 ለ8ኛ ክፍል ተፈታኞች https://amhara.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመፃፍ እና
👉 ለ6ኛ ክፍል ተፈታኞች https://amhara6.ministry.et/#/result
የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) በማስገባት ዉጤት ይመልከቱ (Check your result) የሚለውን ቁልፍ በመጫን ማየት ይችላሉ፡፡
በተጨማሪም @emacs_ministry_result_qmt_bot በሚለው የቴሌግራም ቦት ላይ በመግባት ተማሪዎች ውጤታቸውን መመልከት የሚችሉ ሲሆን
ቅሬታ ካለ ለማቅረብ
👉 ለ8ኛ ክፍል ተፈታኞች…
❤9👍7
12 Jul 2024, 10:36 UTC≈7,600 views8 reactionsread 20 August 2026 Photo
#AddisAbaba
" የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤታቸውን በ https://aa.ministry.et/account#/student-result ላይ በመግባት መመልከት ይችላሉ " - የአ/አ ትምህርት ቢሮ
የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በማለፊያ ውጤቱ ዙሪያ ውይይት በማድረግ የማለፊያ ነጥቡን ይፋ አድርገዋል።
በዚሁ መሰረት የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና የማለፊያ ነጥብ 50 ሲሆን ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ደግሞ 45 እንዲሆን በሙሉ ድምጽ ጸድቋል።
በቀጣይ ጥቂት ቀናት የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት በተመሳሳይ ይፋ የሚደረግ መሆኑ ተገ…
👍5🥰2❤1
10 Jul 2024, 16:25 UTC≈5,200 views2 reactionsread 20 August 2026 የግል ኮሌጆች & የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ውጤት (Exit Exam Result) ተለቋል
ከታች ባለው ሊንክ በመግባት ውጤታችሁን መየት ትችላላችሁ!
መልካም እድል ይቅናችሁ!
https://result.ethernet.edu.et/
❤2
29 Jun 2024, 09:55 UTC≈5,480 views6 reactionsread 20 August 2026 Photo
የ2016 ሀገር አቀፉ የሬሜዲያል ፈተና ይፋ ተደርጎ ተማሪዎች በኦንላይን ውጤታቸውን በመመልከት ላይ ይገኛሉ።
ተማሪዎች ውጤታቸውን በ https://result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት ነው እየተመለከቱ ያሉት።
ድረገጹ በተመሳሳይ ጊዜ ብዙ ተማሪዎች እየሞከሩት ስለሆነ ከፍተኛ መጨናነቅ አለ።
ደጋግሞ በመሞከር ውጤት መመልከት ይቻላል።
ውድና የተከበራችሁ ተማሪዎች በኮሜንት መስጫው ውስጥ ሀሳብ መቀያየር እና ጥቆማ ማስቀመጥ ትችላላችሁ።
©tikvah
👍4❤2
28 Jun 2024, 15:09 UTC≈4,530 views2 reactionsread 20 August 2026 ☀️Exit exam ውጤት በኋላ ስለቀቅ እዝጋ ነው የምታዩት👇
exam1.ethernet.edu.et
👍2
28 Jun 2024, 15:09 UTC≈4,820 views1 reactionsread 20 August 2026 Photo
#Update
የ2016 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ተፈታኞች ውጤት ለከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተልኳል።
የተማሪዎቹ ውጤት ዛሬ ለተቋማቱ መላኩን ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ከአንድ የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራር አረጋግጧል።
በዚህም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ የተማሪዎቻቸውን የመውጫ ፈተና ውጤት ከዛሬ ጀምሮ ይፋ እንደሚያደርጉ ይጠበቃል።
የዘንድሮው የመውጫ ፈተና ለ57 የመንግሥት እና ለ124 የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎች በ244 የቅድመ ምረቃ መርሐግብሮች መሰጠቱ ይታወቃል።
©tikvah
❤1
27 Jun 2024, 09:57 UTC≈4,240 views6 reactionsread 20 August 2026 #MoE
የ2016 ዓ/ም የመውጫ ፈተና እና የሪሚዲያል ማጠቃለያ ፈተና ውጤቶች መቼ ይፋ ይደረጋሉ ?
ቲክቫህ ኢትዮጵያ የ2016 ዓ/ም የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና እና የዕጩ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና መቼ ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴርን ጠይቋል።
የትምህርት ሚኒስቴሩ ከፍተኛ አመራር ፥ የሪሚዲያል ተማሪዎቹ ውጤት ከሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና መጠናቀቅ በኋላ ባሉት ቀናት ይፋ እንደሚደረግ ተናግረዋል።
በጣም ከዘገየ እስከ ሰኞ ሰኔ 24/2016 ዓ.ም ይፋ ይሆናል ብለዋል፡፡
የመውጫ ፈተና ውጤት በቀጣይ ቀናት ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን ማስመረቅ ከመጀመራቸው በፊት ይፋ እንደሚደረግ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልፀዋል፡፡
#TikvahEthiopia
@…
👍4❤2
18 Jun 2024, 10:33 UTC≈4,190 views3 reactionsread 20 August 2026 t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_3uSQnmcT8q
Join me on Blum and let's earn together! Use my invite link to join the fun. 🌟
👍2❤1
15 Jun 2024, 16:49 UTC≈4,080 viewsread 20 August 2026 ✌️ NOTCOIN ወደ ብር መለወጥ ምትፈልጉ @El_piko ላይ መሸጥ ትችላላቹ!!
💎 ከ 500 NOTCOIN ጀምሮ እገዛለው!!
✅ ሰዓት የሚገድል አላስፈላጊ ቃል የሚጠቀም ቀጥታ BAN!! NOTCOIN መሸጥ ምትፈልጉ ያላቹን Notcoin በፎቶ መላክ ግዴታ ነው ከዛ ውጪ Text የሚያረግ አላስተናግድም
21 May 2024, 08:52 UTC≈5,200 views4 reactionsread 20 August 2026 Photo
Tapswap 8 ቀን ብቻ ቀረው አሁኑኑ ጀምሩ ‼️
ብዙዎች ኖትኮይንን ቀድመው ባለመጀመራቸው ኋላ ላይ መቆጨታቸውን ተመልክተናል ።
ይህ የኖትኮይን እድል ያመለጣቹ በሙሉ tapswapን በመጠቀም እድላችሁን መሞከር ትችላላቹ
በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ጀምሩ
https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_770734292 🎁
https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_770734292
👍4
29 Apr 2024, 13:26 UTC≈5,710 views5 reactionsread 20 August 2026 #UpdateG12
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ።
የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል።
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ከሐምሌ 9 እስከ ሐምሌ 11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል።
በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ከሰኔ 30 እስከ ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ከሐምሌ 6 እስከ 7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል።
መረጃው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት…
👍5
17 Apr 2024, 12:31 UTC≈6,240 views7 reactionsread 20 August 2026 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መቼ ይሰጣል?
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና መቼ እንደሚሰጥ በርካቶች ጥያቄ አድርሰውናል።
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወቃል።
በዚህ ዓመት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ ከ670 ሺህ በላይ ተማሪዎች ምዝገባ እንዳደረጉ መገለፁም ይታወሳል፡፡
ለሦስተኛ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጠው ብሔራዊ ፈተናው፤ ዘንድሮ ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ለማኅበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስኮች ለእያንዳንዳቸው በስድስት የትምህርት አይነቶች እንዲሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መወሰኑ አይዘነጋም፡፡
Via tikvah university
👍4😢3
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @Ethio_Entrance_preparation. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.