27 Oct 2025, 16:53 UTC≈4,300 views24 reactionsread 15 August 2026 Photo
ከ20 በላይ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የ2018 ትምህርት ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎቻቸውን ዛሬ እና ነገ ይቀበላሉ፡፡
ዩኒቨርሲቲዎቹ በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር አዲስ የተመደቡ መደበኛ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት ተከታትለው የማለፊያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎችን ይቀበላሉ፡፡
ጥቅምት 17 እና 18/2018 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎችን የሚቀበሉ ዩኒቨርሲቲዎች፦
➫ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
➫ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ
➫ መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ
➫ ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ
➫ ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ
➫ መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ
➫ ዲላ ዩኒቨርሲቲ
➫ ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ
➫ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ
➫ ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ
➫ ደብረ ብ…
❤20👍3😁1
Signed ᴍɪʟᴋɪ Blacky
3 Aug 2025, 08:54 UTC≈7,850 views42 reactionsread 15 August 2026 Photo
የ12ኛ ክፍል ውጤት ሊለቀቅ 1 ወር ብቻ ቀረው!!
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ጳጉሜ ወር ላይ ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወቃል ።
ትምህርታቸውን በሰላም እና ፀጥታ ምክንያት ያልወሰዱ 4,966 ተፈታኞች ሲሆኑ ፈተናውን ከነሐሴ 26 - 28/2017 ዓ/ም ድረስ በወረቀት እንደሚወስዱ ይጠበቃል።
ሁሉም ዩኒቨርስቲዎች ደግሞ መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ/ም ተማሪዎችን መቀበል ይጀመራሉ🙌
⚡️ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች👇 & ለ Remedial
https://t.me/Ethio_Education_24_news
https://t.me/Ethio_Education_24
❤29👍10😱3
Signed ᴍɪʟᴋɪ Blacky
21 Jul 2025, 11:17 UTC≈8,710 views18 reactionsread 15 August 2026 Photo
#Remedial #Result
➡️የ2017 የሪሜዲያል ተማሪዎች ውጤት ተለቋል። ተማሪዎች ውጤታችሁን በዚህ ገብታችሁ ማየት ትችላለችሁ።
https://result.ethernet.edu.et
መልካም ውጤት👏
⚡️ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች👇 & ለ Remedial
https://t.me/Ethio_Education_24_news
https://t.me/Ethio_Education_24
❤18
Signed ᴍɪʟᴋɪ Blacky
17 Jul 2025, 11:14 UTC≈6,440 views11 reactionsread 15 August 2026 Photo
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት መቼ ይገለጻል?
የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት በጳጉሜን ወር 2017 ዓ.ም እንደሚገለፅ ተናግረዋል፡፡
"በማረሚያ ቤት ያሉ የሕግ ታራሚዎች፣ በአማራ ክልል ፈተናውን መውስድ ያልቻሉ ተማሪዎች እንዲሁም ዘግይተው ትምህርት ለጀመሩ ተፈታኝ ተማሪዎች የመልቀቂያ ፈተናውን በነሐሴ ወር ከሰጠን በኋላ ጳጉሜን ላይ ውጤት እናሳውቃለን" ብለዋል፡፡
ሁሉም ውጤት የሚያመጡ ተማሪዎች መስከረም 08/2018 ዓ.ም ወደ ዩኒቨርሲቲዎች ይገባሉ ያሉት ሚኒስትሩ፤ ከመስከረም እስከ ሰኔ የሚለው የትምህርት ካላንደር በ2018 ትምህርት ዘመን ሙሉ በሙሉ እንደሚተገበር ገልፀዋል፡፡
ዘንድሮ ውጤት …
❤8😁2🥰1
Signed ᴍɪʟᴋɪ Blacky
16 Jul 2025, 19:42 UTC≈4,690 views15 reactionsread 15 August 2026 Photo
የ 8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ
የኦሮሚያ ክልል የ2017 ዓም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ።
በክልሉ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ወንድ 251,120 ፤ ሴት 237,338 በድምር 488,458 ስሆኑ ፤ ከተፈተኑት ተማሪዎች መካከል ወንድ 205,113 (81.7%) ሴት 179,388 (75.6%) በድምሩ 384,498 (78.7%) ተማሪዎች 50% እና በላይ ውጤት በማስመዝገብ ወደ ሚቀጥለው ክፍል ተዛውሯል።
ውጤት ለማየት ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ተጠቀሙ። 👉 oromia.ministry.et
Check my result
⚡️ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች👇 & ለ Remedial
https://t.me/Ethio_Education_24_news
htt…
❤4👍4👎4😁3
Signed ᴍɪʟᴋɪ Blacky
15 Jul 2025, 16:21 UTC≈3,730 views6 reactionsread 15 August 2026 Photo
#GAT #AAU
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጠውን የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) ለመውሰድ ምዝገባ ያድርጉ!
➫ https://portal.aau.edu.et ይግቡ።
➫ Online Exams የሚለውን ይጫኑ።
➫ Quick Links ከሚለው ስር Apply for GAT የሚለውን ይጫኑ።
➫ Test Taker Registration የሚለውን ቅፅ ይሙሉ።
➫ የፓስፖርት መጠን ያለው ፎቶ ያስገቡ።
➫ Submit የሚለውን ይጫኑ።
➫ ሲስተሙ የሚሰጠዎን መለያ ቁጥር ይያዙ።
➫ ቴሌብር በመጠቀም የምዝገባ ክፍያ 750 ብር ይክፈሉ።
➫ አድሚሽን ቲኬትዎን በማውረድ ፕሪንት ብለው ይያዙ።
🔔 የ'GAT' ፈተና በኦንላይን የሚሰጥ ሲሆን፤ ከመስከረም 2017 ዓ.ም …
❤6
Signed ᴍɪʟᴋɪ Blacky
11 Jul 2025, 17:14 UTC≈3,830 views12 reactionsread 15 August 2026 Photo
#ጥቆማ
ለፌዴራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች የተማሪዎች ምዝገባ
ትምህርት ሚኒስቴር በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ተሰጥኦ እና ብቃት ያላቸውን ተማሪዎች ለመልመልና ልዩ ትምህርትና ስልጠና ለመስጠት የሚያስችሉ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶችን በመላ ሀገሪቱ በማቋቋም ላይ እንደሚገኝ ገልጿል።
በመሆኑም በ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ትምህርታችሁን ያጠናቀቃችሁ ተማሪዎች በዚህ ነጻ የትምህርት ዕድል ተጠቃሚ ለመሆን ማመልከት ትችላላችሁ ተብሏል።
1. የነጻ ትምህርት ዕድሉ ጥቅሞች
➫ ሙሉ የትምህርት ክፍያ ሸፋን በነጻ
➫ ነጻ የመኝታ እና የምግብ አገልግሎት
➫ የተሟላ እና ልዩ ሥርዓተ ትምህርት የሚከተል ጥራት ያለው ትምህርት
➫ ምቹ የመማሪያ አካባቢ
2. የማመልከቻ መ…
❤11👍1
Signed ᴍɪʟᴋɪ Blacky
9 Jul 2025, 21:57 UTC≈3,630 views6 reactionsread 15 August 2026 Photo
#TVTI
የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የክረምት ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ለውጥ ማድረጉን አሳውቋል፡፡
የሁሉም ደረጃ 6 (የመጀመሪያ ዲግሪ) እና ደረጃ 7 (የሁለተኛ ዲግሪ) የክረምት ተማሪዎች ምዝገባ ሐምሌ 03 እና 04/2017 ዓ.ም ይከናወናል ተብሎ እንደነበረ ይታወቃል፡፡
ይሁን እንጂ በኢንስቲትዩቱ ግቢ ውስጥ እየተሰጠ ባለው የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ምክንያት፣ የ2017 ዓ.ም የደረጃ 6 እና 7 የክረምት ተማሪዎች ምዝገባ ወደ ሐምሌ 14 እና 15/2017 ዓ.ም መራዘሙን ኢንስቲትዩቱ አሳውቋል።
⚡️ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች👇 & ለ Remedial
https://t.me/Ethio_Education_24_news
https://t.me/Ethio_E…
❤5👍1
Signed ᴍɪʟᴋɪ Blacky
8 Jul 2025, 15:22 UTC≈3,450 views3 reactionsread 15 August 2026 Photo
ማስታወቅያ
ለመቐለ ዩኒቨርሲቲ የክረምት ተማሪዎች በሙሉ
በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የቅድመ-ምረቃ እና ድህረ-ምረቃ መርሀ ግብር የክረምት ተማሪዎቻችን የዩኒቨርሲቲው የመግብያ ግዜ ከሐምሌ 12-13/2017 ድረስ መሆኑን ኣውቃችሁ ኣንሶላ፣ ብርድ ልብሰና የትራስ ልብስ በመያዝ በኣካል በመገኘት እንድትመዘገቡና ትምህርታችሁን እንድትቀጥሉ እናሳስባለን።
ከተጠቀሰው ጊዜ ቀድሞ ወይም ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን።
(ሬጅስትራር ጽ/ቤት)
⚡️ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች👇 & ለ Remedial
https://t.me/Ethio_Education_24_news
https://t.me/Ethio_Education_24
❤3
Signed ᴍɪʟᴋɪ Blacky
8 Jul 2025, 06:57 UTC≈3,090 views3 reactionsread 15 August 2026 Photo
#ESSLCE
#SocialScience
የ2017 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል የማኀበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የመጀመሪያ ዙር ፈተና እየተሰጠ ነው።
በጠዋት ፈረቃ የእንግሊዝኛ ትምህርት ፈተና እየተሰጠ ሲሆን፤ ከሰዓት የሒሳብ ትምህርት ፈተና ይሰጣል።
በወረቀት እና በኦንላይን የሚሰጠው የማኀበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና እስከ ሐምሌ 08/2017 ዓ.ም ይቆያል።
ምስል፦ አርሲ ዩኒቨርሲቲ
⚡️ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች👇 & ለ Remedial
https://t.me/Ethio_Education_24_news
https://t.me/Ethio_Education_24
❤3
Signed ᴍɪʟᴋɪ Blacky
5 Jul 2025, 11:18 UTC≈3,570 views14 reactionsread 15 August 2026 Photo
#MoE
ሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መረጃቸውን በትምህርት ሚኒስቴር በተዘጋጀው የከፍተኛ ትምህርት የመረጃ ስርዓት / Higher Education Management Information System እንዲያስገቡ ሚኒስቴሩ ጠይቋል።
በዚህም "የተመራቂዎችን መረጃ ጨምሮ የ2017 ዓ.ም የሁሉንም ሴሚስተር መረጃዎች ተሟልተው እስከ ሐምሌ 15/2017 ዓ.ም በ http://hemis.ethernet.edu.et ሲስተም እንድታስገቡ" ሲል ሚኒስቴሩ አሳስቧል።
መረጃዎች በወቅቱ ሳይገቡ ቀርተው ለሚፈጠረው የአገልግሎት አሰጣጥ ችግር ኃላፊነቱን የትምህርት ተቋሙ የሚወስድ መሆኑን ሚኒስቴሩ በቀን ሰኔ 23/2017 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጡሽኔ ተፈርሞ፥ ለሁሉ…
❤14
Signed ᴍɪʟᴋɪ Blacky
4 Jul 2025, 09:44 UTC≈2,940 views3 reactionsread 15 August 2026 Photo
የድሬዳዋ አስተዳደር የ2017 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ተለቋል።
ተፈታኝ ተማሪዎች ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን እና የመለያ ቁጥራችሁን በማስገባት ውጤታችሁን መመልከት እንደምትችሉ የአስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ አሳውቋል፡፡
ውጤት ለማየት 👇
https://www.gsix.diresrms.org/View_Result/get_result
⚡️ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች👇 & ለ Remedial
https://t.me/Ethio_Education_24_news
https://t.me/Ethio_Education_24
❤3
Signed ᴍɪʟᴋɪ Blacky
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @Ethio_Education_24_news. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.