30 Aug 2022, 04:44 UTC≈5,860 views58 reactionsread 7 August 2026 #ክፍት የስራ ቦታዎች
24/12/14
🔰የስራ መደቡ :- # sales airport lay ena import export lay
l የት/ት ደረጃ :- 10/12
የስራ ልምድ :- በ"0 አመት
ደሞዝ :- 8500 + comison
ፆታ :-ሴት /ወንድ
🔰 የስራ መደቡ:-Nurse
የት/ት ደረጃ:-ዲግሪ/dp
የስራ ልምድ:-0-2ዓመት
ደሞዝ :-7500+
ፆታ :-ሴት / ወንድ
🔰 የስራ መደቡ :- #አካውንታንት
የት/ት ደረጃ :- degree/diploma
የስራ ልምድ:- 0 አመት የ ኮምፒውተር ችሎታ ያላት
ደሞዝ :- በስምምነት
ፆታ :-ሴት
🔰 የስራ…
👍32❤19🤔4💯3
17 Aug 2022, 16:01 UTC≈4,540 views19 reactionsread 7 August 2026 ፊደል ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹 job
11/12/14 የወጡ ስራዎች
🇪🇹አስቸኳይ ስራ አስቸኳይ
🇪🇹ሲመጡ መታወቂያ ና የትምህርት ማስረጃ ይዘው ይምጡ።
🇪🇹ምርቶችን መሸጥ(በመኪና ላይ)
በማንኛውም ዲግሪ ዲኘሎማ እድሜ ከ30 ያልበለጡ ጾታ ሴት በጣም ንቁ የሆኑ ከፍተኛ የንግግር ችሎታ ያላቸው
የስራ ቦታ መገናኛ ደሞዝ 7,000+
🇪🇹አካውንታንት
የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ
ከ5አመት በላይ የስራ ልምድ ጾታ ሴት
ደሞዝ 11,000
🇪🇹የመስክ ሽያጭ
ከ10ኛ ጀምሮ በ0አመት የስራ ልምድ ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ 3,000
🇪🇹ሪሴኘሽን
ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ በit ,ማርኬቲንግ
በማኔጅመንት,የስራ ልምድ 0አመት
ጾታ ሴት ደሞዝ 5,000 የስራ ቦታ ብስራተ ገብርኤል ብዛት 3
🇪🇹ሪ…
👍14❤5
2 May 2022, 06:13 UTC≈3,180 views8 reactionsread 7 August 2026 ✋✋ሰላም እንዴትናችሁ ጓደኞቼ ዛሬ ስለ አንድ ነገር ላወራችሁ እፈልጋለሁ።
እባካችሁ ከልብ አንብቡት!
ለምጠቀማቸው ቃላቶች አስቀድሜ ይቅርታ ጠይቃለሁ።
#የሚሰማው ካለ ራሱን ይመርምር እንጂ እንዳያዝንብኝ አሳስባለሁ።
ለምን/እንዴት እዚህ መጣችሁ??
ስለነገስ ምን ታስባላችሁ??
ትንሽ ስለ ራሴ ላጫውታችሁ። በርግጥ ትጠቀሙበታላችሁ።
አቤኔዘር እባላላሁ ከጅማ ነው የመጣሁት (የወረዳ ልጅ ነኝ) ትምሕርት ላይ ከሚያለምጡ ተማረዎች አንዱ ነኝ። በጣም ፎራፊ እና ኮራጅ(ሌባ) ልጅ ነበርኩ።
ለኩረጃ ብቃት የተዘጋጀ novel of cheating, prize ቢኖር ኖሮ ያለምንም ተቀናቃኝ እንደምወስድ አልጠራጠም(ቀልድ)።
enterance exam በአስደማሚው የኩረጃ…
👍7❤1
4 Feb 2022, 21:19 UTC≈2,460 views3 reactionsread 7 August 2026 On this channel, you'll find tech reviews, camera tutorials, YouTube tutorials, Video Editing tutorials and social media tips videos. I also upload three videos every week.
እንኳን በሰላም መጣችሁ። በዚህ ቻናል ላይ ጠቃሚ የዩቱዩብ መማሪያዎችን ፣ የቪዲዮ ኤዲቲንግ መማሪያዎችን ፣ የካሜራ መማሪያዎችን እና የፎቶ ኤዲቲንግ መማሪያዎችን ማወቅ ከፈለጋችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ደውሉን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ስለመጣችሁ አመሰግንናለሁ ። https://youtube.com/channel/UCXCu3LIWOIbwnxBue1ztUBQ?sub_confirmation=1
❤2👍1
1 Dec 2021, 20:20 UTC≈2,320 views4 reactionsread 7 August 2026 Photo
" እርዳታ የጫኑ ከ150 በላይ ተሽከርካሪዎች መቐለ ደርሰዋል " - ስቴፋን ዱጃሪች
እርዳታ የጫኑ ከ150 በላይ የጭነት ተሽከርካሪዎች መቐለ መድረሳቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታውቋል።
የተመድ ቃል አቀባይ ስቴፋን ዱጃሪች ትናንት በሰጡት መግለጫቸው ፥ የዓለም ምግብ ፕሮግራም (WFP) ከ5 ነጥብ 2 ሚሊዮን በላይ የሚሆነው የትግራይ ህዝብ የሚፈልገውን መጠነ ሰፊ እርዳታ በየእለቱ እየላከ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡
በአካባቢው ባለ ግጭት ወደ አንድ ወር ለተጠጋ ጊዜ ወደ ትግራይ የሚያስገባው መንገድ ተዘግቶ የቆየ መሆኑን ያስታወሱት ቃል አቀባዩ ወደ በአማራ ክልልም በደሴ እና በኮምቦልቻ ለሚገኙ 100 ሺህ ተፈናቆዮች ባላፈው ሳምንት የምግብ እርዳታ መከ…
❤2👍2
1 Dec 2021, 20:20 UTC≈1,980 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
ዕለታዊ የኮቪድ-19 ሪፖርት #Ethiopia ፦
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 16 ሰዎች ሲሞቱ ከተደረገው 5,616 የላብራቶሪ ምርመራ 136 ሰዎች ለቫይረሱ ተጋላጭ ሆነው ተገኝተዋል።
የዛሬው ሪፖርት እንደሚያሳየን 234 ሰዎች በፅኑ ታመዋል።
#ጥንቃቄ 😷 #TikvahFamily
@freeActNews
🤔1
1 Dec 2021, 18:51 UTC≈1,820 views0 reactionsread 7 August 2026 Photo
#Update
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ ዛሬ ማምሻዉን ባደረገው ስብሰባ የዐዋጁን አፈጻጸም የገመገመ ሲሆን አዋጁን በመፈፀም ረገድ የህዝቡ ተነሳሽነት እና ቆራጥነት የሚደነቅ ነው ብሏል። የተገኙትን ድሎች ለማስቀጠል 4 ትእዛዝትን አስተላልፏል።
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ ፥ " ከአሸባሪው የሕወሐት እጅ ነጻ በወጡ አካባቢዎች ሰላምንና ጸጥታን ለማስፈን እንዲሁም የሕዝብንና የንብረትን ደኅንነት ለመጠበቅ ሲባል ከምሽቱ 12 ሰዓት እስከ ጠዋቱ 12 ሰዓት ድረስ ላልተወሰነ ጊዜ የሰዓት እላፊ ታውጇል " ሲል አሳውቋል።
ዕዙ ከአሸባሪው ሕወሐት ነጻ በወጡ አካባቢዎች የታወጀውን የሰዓት እላፊ በተመለከተ ወደ አካባቢው የገቡ የመንግሥት የጸጥታ አካላት ለኅብረተሰቡ ግንዛ…
1 Dec 2021, 16:29 UTC≈1,430 viewsread 7 August 2026 Photo
#BREAKING
ታሪካዊቷ የላሊበላ ከተማ በመከላከያ ሠራዊት፣ የአማራ ልዩ ኃይል፣ ሚሊሻና ፋኖ በቁጥጥር ስር መዋሉም የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት አሳውቋል።
የጋሸናን ግንባር ምሽጎች ሰብረው የአሸባሪውን አከርካሪ የሰበሩት የመከላከያ ሠራዊት፣ የአማራ ልዩ ኃይል፣ ሚሊሻና ፋኖ ታሪካዊቷን የላስታ ላሊበላ ከተማንና የላሊበላ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያን መቆጣጠራቸው ተገልጿል።
@freeActNews
1 Dec 2021, 14:38 UTC≈1,240 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
#Qatar
ዛሬ ጥዋት የጅቡቲው ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ በዶሃ ከኳታር አሚር ሼክ ታሚም ቢን ሃማድ አል ታኒን በዶሃ ተገናኝተው በሁለትዮሽ ግንኙነት እና #በአፍሪካ_ቀንድ ሁኔታ ላይ መወያየታቸውን ጋሬዎ ዘግቧል።
ከዚህ በተጨማሪም ፕሬዝዳንቱ በኳታር 2021 የፊፋ የአረብ ዋንጫ መክፈቻ ላይ የተሳተፉ ሲሆን ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ቆያታቸውን በማጠናቀቅ ከዶሃ መውጣታቸውን ከኳታር ዜና አገልግሎት ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
@freeActNews
👍1
1 Dec 2021, 14:37 UTC≈1,110 viewsread 7 August 2026 Photo
#Qatar
ዛሬ ጥዋት የጅቡቲው ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ በዶሃ ከኳታር አሚር ሼክ ታሚም ቢን ሃማድ አል ታኒን በዶሃ ተገናኝተው በሁለትዮሽ ግንኙነት እና በአፍሪካ ቀንድ ሁኔታ ላይ መወያየታቸውን ጋሬዎ ዘግቧል።
ከዚህ በተጨማሪም ፕሬዝዳንቱ በኳታር 2021 የፊፋ የአረብ ዋንጫ መክፈቻ ላይ የተሳተፉ ሲሆን ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ቆያታቸውን በማጠናቀቅ ከዶሃ መውጣታቸውን ከኳታር ዜና አገልግሎት ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
@freeActNews
1 Dec 2021, 13:36 UTC≈2,630 views1 reactionsread 7 August 2026 Video
#ቪድዮ
የኡጋንዳ ጦር ከጎረቤቱ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ (DRC) ሃይሎች ጋር በመሆን በ Allied Democratic Force (ADF) ታጣቂ ቡድን ላይ በጋራ የአየር ድብደባ እና የመድፍ ጥቃት መፈፀሙን ትላንት አሳውቋል።
ዛሬ ደግሞ ኡጋንዳ ይህን የታጠቀ ቡድን ለማደን እና ለመቅጣት ጦሯን ድንበር አሻግራ ወደ ኮንጎ መላኳ ተሰምቷል።
የኡጋንዳ ባለስልጣናት በዚህ ወር መጀመሪያ ላይ በካምፓላ ለደረሰው የአጥፍቶ ጠፊ የቦንብ ጥቃት ADFን ተጠያቂ አድርገዋል።
ይሄ የታጠቀ ቡድን በምስራቃዊ ኮንጎ ውስጥ በደርዘን የሚቆጠሩ ጥቃቶችን ፈጽሟል በሚል ይከሰሳል።
ሁለቱም ሀገራት ADF የተባለው የታጠቀ ቡድን በርካታ ሲቪል ሰዎችን መጨፍጨፉን ይገልፃሉ።
@fre…
❤1
1 Dec 2021, 13:31 UTC≈1,230 views1 reactionsread 7 August 2026 Video
ቪድዮ : የኡጋንዳ ጦር ከጎረቤት ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ (DRC) ሃይሎች ጋር በመሆን በ Allied Democratic Force (ADF) ታጣቂ ቡድን ላይ በጋራ የአየር ድብደባና የመድፍ ጥቃት መፈፀሙን ትላትን አሳውቋል።
በዛሬው ዕለት ደግሞ ኡጋንዳ ይህን የታጠቀ ቡድን ለማደንና ለመቅጥት ጦሯን ድንበር አሻግራ ወደ ኮንጎ መላኳ ተሰምቷል።
የኡጋንዳ ባለስልጣናት በዚህ ወር መጀመሪያ በሀገሪቱ ዋና ከተማ ካምፓላ ለደረሰው የአጥፍቶ ጠፊ የቦንብ ጥቃት ADFን ተጠያቂ አድርገዋል።
ይሄ የታጠቀ ቡድን በምስራቃዊ ኮንጎ ውስጥ በደርዘን የሚቆጠሩ ጥቃቶችን ፈጽሟል በሚልም ይከሰሳል።
ሁለቱም ሀገራት ADF የተባለው የታጠቀ ቡድን በርካታ ሲቪል ሰዎችን መጨፍጨፉን …
👍1
Showing the 12 most recent of 15 posts we hold for @EthioFreelance11. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.