ሰበር ዜና❗️❗️ ቀደም ሲል በዩቲዩብ "innocent prophet"የሚል የ 13 ደቂቃ ኢስላም ጠል ፊልም ተለቆ ነበር። አሁን ግን ሙሉ የ 74 ደቂቃ ጸረ ኢስላም ፊልም “innocent prophet” በዩቲዩብ የተለቀቀ ሲሆን በዓለም ዙሪያ 2 ቢሊዮን ሙስሊሞች ተቃውሞ ቢያሰሙም ዩቲዩብ አላጠፋም በማለት በቀላሉ ተደራሽ እንዲሆን አድርጓል። ማስጠንቀቂያ አሰላሙ አለይኩም ወንድሞች እና እህቶች ኡለማዎች (ምሁራን) በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ሁሉም ሙስሊሞች ጉግል እና ዩቲዩብን ዛሬ እና ለ 3 ቀናት እንዳይጠቀሙ አስጠንቅቀዋል ምክንያቱም ጉግል ሙሐመድን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የሚሳደብ ፊልምን እንደማያግድ አስታውቋል፡፡ ይህ ከ 210 ሚሊዮን ዶላር በላይ ኪሳራ…

Channel
እንደመር
@Ensak_enchawt_feta
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
163subscribers
-1 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001136404617 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Ensak_enchawt_feta |
| Created | Between 1 June 2017 and 8 December 2018 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 12 September 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 4 times, most recently 12 September 2026 |
| On Telegram | t.me/Ensak_enchawt_feta |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 21 Aug 2026, 12:15 | 163 | -1 |
| 8 Aug 2026, 16:16 | 164 | no change |
| 6 Aug 2026, 03:29 | 164 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 8 December 2018 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 4 November 2020. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
ለፈገግታ😄😄😄 አንዱ ሚስቱ በምጥ ተይዛ ለመውለድ ሀስፒታል ትገባለች ግን ምጧ በጣሙን እየከበደ በመምጣቱ ከሷ ቡሀላ ብዙ እናቶች እየገቡ መውለድና ወዲያው መውጣት ያዙ ይህንን ሁኔታ የተገነዘበው ባል ጭንቀቱ እየተባባሰ መጣ እናም በስጨት ብሎ ዶክተር በወረፋችን እንጅ😅😅😝😝 @Ensak_enchawt_feta
Voice message, posted without a caption
አስቸኳይ መልዕክት እባካችሁ ይህንን መልዕክት ለቤተሰብዎና ጓደኛዎ ያስተላልፉ። ሰሞኑን አንዳንድ ህብረተሰቦች ከማይታወቁ ግለሰቦች ስልክ ጥሪ እየደረሳቸው እንደሆነና ስልክ ቁጥሩም፡፣ Tel: +375602605281 Tel: +37127913091 Tel: +37178565072 Tel: +56322553736 Tel: +37052529259 Tel: +255901130460 ወይም ማንኛውም ቁጥር በ+371,+375,+381የሚጀምሩ እንደሆነ አሳውቀዋል። እነዚህን ስልክ ቁጥር የሚጠቀሙት ግለሰቦች ሲደውሉ አንዴ ብቻ ከጠራ ብኋላ ይዘጉታል።እርስዎ መልሰው ሲደውሉ የርስዎን Contact List በ 3sec ውስጥ …
😜ያየኛል .......ያያታል😜 ምድር ሁሉ ቆንጆ ውበት የሞላበት፣ መለሎ ሰልካካ ባለ ረጅም ቁመት፣ ቀያይ የበሰሉ ባለ ስርጉድ ጉንጮች፣ ልብን የሚያርዱ ትላልቅዬ አይኖች፣ ባለ እንጆሪ ከንፈር ሲያዩት ሚያሳሳ ፣ ከዳሌዋ ሰፍታ ከላይ የምትከሳ፣ አሊያም አሳ መሳይ ጠይም የምታምር፣ በቅጥነቷ ውበት ወፎች ምታዘምር፣ . . ያያታል........ያየኛል የአይኖቼ ወጋገን ስስ ልቡን ወግቶታል ፣ በከንፈሬ ውበት ተተብትቦ ቀርቷል ፣ አይኑን ወዲ ወዲያ እያቅበዘበዘ፣ ሚያደርገውን ትቶ እያየኝ ፈዘዘ፣ ጥጥ መሳይ ጥርሶቼን ፈልቀቅ ባረጋቸው፣ ሁሉን ነገር ትቶ ተሸነፈላቸው፣ . . ያየኛል......ያያታል እሷንም እንደኔው ከልቡ ሽቷታል ፣ በሁለት ሰው ውበት፣ ልቡ ተጨንቆበት፣…
ደሴና አካባቢዋ ለምትገኙ መልካም ዜና መኪናወን አጥበውት አልፀዳ ብሎወታል በክሬምስ አላምር አለወት እንዲሁም ጥሩ ሽታ አልሰጥ አለወት እንግዲ አይጨነቁ የመኪናውን ውበትና መልካም ጠረን ሚመልስ አቅርበንልወታል ለሞተር ሳይክል እንዲሁም ለማንኛውም አይነት መኪና የሚያገለግሉ ክሬምና ሻምፓ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበንልወታል እንዲሁም ለ እንጨት ስራ የሚያገለግሉ ስፑሩሶ አምጥተናል 0969000751 ብለው ይደውሉ🙏
ያምና ናፍቆት !! (ሚካኤል አስጨናቂ) ።።።።።።።።።።።።።። እሷን አስብና ! የቀድሞዋ ፍቅሬን፦ ያምናዋ ወዳጄን... እኔ ባጠፋሁት ፥ በበደልሁት በደል ይቅርታ ማለቷን ፥ ከኔ እንዳትነጠል ደግሞ አንቺን አይቼ ... በምትምሽው ገደል ፥ በለኮስሽው እሳት ሳለ ያንቺው ጥፋት! እኔው ይቅር ብዬ ... ደጅሽ ላይ ተጥዬ ... በተማጥኖ እንባ ፥ ወራት ባስቆጥርም ፍቅሬን ስትገፊ ፥ ልብሽ እንዲለግም አገኘሁ እላለሁ! ያምና ብድራቴን እሷ ላይ የቆየኝ የሐጥያት ውርሴን ። ይኸው ዛሬም ድረስ! እሷ ባቀናችው ፥ ጎጆ በማይበቁ ለሷ በቀለድሁት ፥ ቀልድ በማይስቁ እሷን ባስለቀሳት ፥ መርዶ በማያዝኑ እሷን በማረካት ፥ ቦታ 'ማይዝናኑ ከክፍቱ ጎኔ ፥ መሙላት በማይችሉ አን…
◽️◽️◽️#ትውልድ_ስንኝ_አብዮት ስለ ውሻ ብንፅፍ — ለአህያ ብትገጥም አቤት የሚል ሞልቷል—የትም አታመልጥም * * * በግ ስትል መከራ — ተኩላ ብትል ፍዳ ውሻ ስትል አይጣል — ቀበሮ ካልክ እዳ አህያ ካልሽ አቤት — ጅብ ስትልም ወዬ ባሪያ ብትይ እሪ — ንጉስ ስል እዬዬ * * * #ይቅርብን #ብያለሁ ከሀሳብ መካከል — ለራስ ስንኝ መልቀም ፀአዳውን ሸማ — በአዳፋ መጥቀም * * * #ይቅርብህ #ብያለሁ የራስን ቁልቁለት — በትውልድ ማሳበብ እንደ ሰው ስከትብ — እንደ ብሄር ማንበብ * * * #አለበለዚያ #ግን የያዘን አባዜ — ሰርክ እያሳነሰን ስለ እንሰሳ ስንፅፍ — ሰዉ እየወቀሰን ስለ ሰው ስንፅፍ — እንሰሳ እናዳይከሰን @Ensak_enchawt_feta
💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕 "አለምን በሙሉ አንድ ሚያደርገው ፍቅር ነው፡፡ ከፍቅር ውጪ አማራጭ የለንም!" ብቻውን የኖረ ማን አለ? ከፀብ የተጠቀመ ማን አለ?ከመከፋፈል ፣ከመራራቅ ፣ከመበታተን ፣ከጥላቻ ምን እናገኛለን? ተፋቅሮ እንጂ ተጠላልቶ ማን ተጠቀመ? የነገዋን ብሩህ ቀን ለማየት ዛሬን በፍቅር ማለፍ አለብን፡፡ ከፍቅር ውጪ አማራጭ የለንም! እንፋቀር እንዋደድ እንከባበር እንመሰጋገን በፍቅር እንኑር 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕 መልካም ቀን @Ensak_enchawt_feta
እወድሽ ነበረ እንገናኝ ብዬ ቀጠሮ ቀጥሬሽ ቻፒስቲክ ተቀብተሽ ኩሉንም ተኩለሽ ሽቶ አርከፍክፈሽ ሂውማንሄሩን ደፍተሽ አምሮብሽ ቆንጅተሽ ሽቅርቅር ብለሽ ከፊቴ ቁጭ አልሽ እንደዚህ ብትሆኝም ፍቅሬ አልጨመረ ግን ሂሳቡን ብትከፍይ እወድሽ ነበረ @Ensak_enchawt_feta
Selam selam be adiss melk SRA jemrenal yihnn leposetew admin betam yikrta teyikalew ene lebzu gze on line megbat tche neber ena channelun liju yizot neber letefaw Hulu sory byalew🙏🙏🙏🙏🙏✍✍✍ @No_name_6
❤️❤️❤️❤️ የIT ተማሪ የፍቅር ደብዳቤ... እንደ Iphone s8 ውድ ለሆንሽው የአይኔ Cursor ማረፊያ ለጤናሽ እንድም አለሽ? እኔ ካንቺ ናፍቆትና My Cpu ከመበላሸቱ በስተቀር በጣም ሃፒ ነኝ :: ውዷ ፍቅሬ አንቺን ካየሁ ቀን ጀምሮ ት /ቴን በ RAM እየትመዘገብኩ ተቸግሬአለሁ በአንፃሩ ውበትሽ ቁመናሽ ጸባይሽ ባጠቃላይ Super Computer የሆነው አንቺነትሽ በልቤ ውስጥ የ read only ቦታ ሠጥቼዋለሁ :: ብዙ ጊዜ ላይብረሪ ላጠና ወይም word program ልሰራ ገብቼ እንደ Blank Page የጠሩ አይኖችሽ እንድ Key board የተደረደሩ ጥርሶችሽ እንደ Mouth Pointer ቀጥ ቀጥ ያሉ ጡቶችሽን እያየሁ ፕሮግራሜን ወደ Multi Med…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Ensak_enchawt_feta. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 21 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“እንደመር” (@Ensak_enchawt_feta), 163 subscribers as measured 21 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Ensak_enchawt_feta.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.