የምስራች… 🌱 عن عبدِ الله بنِ عمرَ رضي الله عنهما عن النبي صلى الله عليه وسلم أنه قال: [مَن قال أستغفرُ الله الذي لا إلهَ إلا هو الحيَّ القيومَ وأتوبُ إليه غُفِرَ له وإن كان قد فرَّ" من الزحفِ] ዐብደላህ ብኑ ዑመር ከነብያችን ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ባስተላለፉት ሐዲስ እንዲህ ይላሉ። ("አስተግፊሩላሀ ለዚ ላ ኢላሀ ኢልላ ሁወል ሐዩል ቀዩም ወአቱቡ ኢለይሂ" ያለ ሰው ከማዕረካ የሸሸ ቢሆንም እንኳን ለሱ ይማርለታል።) አቡ ዳውድ ዘግበውታል። በሌሎች ዘገባዎች ሶስት ጊዜ በሚል ተወርቶዋል

Channel
የ ሳሊሆች መንገድ 🕌
@Elmu_tewehid
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
191subscribers
-5 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001282322533 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Elmu_tewehid |
| Created | Between 1 April 2018 and 31 July 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 10 October 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 4 times, most recently 10 October 2026 |
| On Telegram | t.me/Elmu_tewehid |
Topic
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 24 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 3 Sept 2026, 18:21 | 191 | -1 |
| 20 Aug 2026, 17:43 | 192 | -2 |
| 14 Aug 2026, 18:13 | 194 | -2 |
| 7 Aug 2026, 05:02 | 196 | no change |
| 6 Aug 2026, 23:06 | 196 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 14 May 2024 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 21 May 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
✨🐕 ከአስሀበል ካህፎች ጋር የነበረውን ውሻ ተመልከት ደጋግ ለሆኑ የአላህ ባሮች ያለው ፍቅር ከእነሱ ጋር እንዲሸሽ{ እንዲሰደድ} ዋሻ ውስጥ እንዲቆይ አደረገው በዚህም እስከ ዛሬ በሚነበብ መፅሀፍ ታሪክ ሆኖ እንዲጠቀስ አላህ አድርጎታል ቁርዐን ላይ ውሻው ሳይሆን "ውሻቸው" ተብሎ ተገልጻዋል { መቷል ተንጓቶ የናንተው ቡችላ } የሚለው ምንዙማም ይሄ ነው ወጉ ምክንያቱም ከደጋግ ሰዎች (አስሀቡል ካህፍ) ጋር ያለው ቁርኝት እጅግ የጠበቀ ስለነበረ ነው ይሄን እድያ ያገኘው ታድያ አላሁ ሱብሀነሁ ወተዐላ የአስሀቡል ካህፍ ውሻ እንዴት እንደሚቀመጥና ከዋሻው የትኛው ስፍራ ላይ ይገኝ እንደነበር ሳይቀር ገልፆልናል وَكَلْبُهُم بَاسِطٌ ذِرَاعَي…
#ጉርሻ** ግዜ ካጣህ ሙሉውን ለማንበብ ✨ ረሱለላህ በአንዱ ሙሻሃዳቸው አይሁድና ነሳራዎች "ያ ረሱለላህ ወደኛ ተመልከቱ " ሲሉኣቸው ነበር... ኢብሊስም ተጨምሮ "እዩኝ እዩኝ ያ ረሱለላህ" ብሉኣል በሰነድ ጌቶቻችን እንዳወጉን ይህንን የራህመት እይታ ነው አህባብ ሁላ መደድ መደድ ኡንዙሩና ቢዐይኒ ራህማ ሲል እሚያፈላልገው። ኢብሊስ ያንሌት አይተውት ቢሆን ኖሮ ሸሩ ፈርሶ አላህ ይቅር ሊለው ነበር ' ግንስ ሂክማው ያንን አልፈረደው "ኢብሊስን ተሓድራው ጀሂም ያፈረጠው" ብሎ ቀድሙኣልና 🫧 ያአላህ ዛሬ በዛ በራህመት እይታቸው One ጀሰድን በሙሉ ይመልከቱ 🫧🤲
🫧 ጉዱን አላ ጉድ ነው የሙስጠፋ ኸበር ✨ በሩህ በጅስሙ ሆነና ሚዕራጁ መሬቱን ሞላው ከላይ ወራጁ በቢስሚላህ ሲር ፁሁፉ ይታመር አልፉ ሰላት በነቢ ላይ ይጨመር ለዘገባው ሰምሮ በገራኢቡ ይሸመር ወድቆ የነበረ አህባብ ሁላ ለይሉን ይነሳል ከወደ ሸገር <አይገርምህም ወይ ያላህ መ(ደ)ገስ መካ ተወልዶ ዐርሽ ላይ መንገስ> ይገርማል እንጂ የሀጂው ድማም! ትልቅ መሆን ብንሻ ትልቅነት በነቢ መገረም ውስጥ እንጂ በሌላው አጣነው እያሉ ይመስላል የሚዕራጃቸው ጉድ አሊፍ ሲል በጀሰድና ሩህ አንድላይ መውጣታቸው ይወጋል ሌላው አንቢያእ በሩህ እና መናም በትንሹ እሚያውቀውን የመለኮት'ላሆት ዐለም እስዎ ከነጀሰድዎ ተው…
❤️ #ሀቢበሏህ ለሰዎች ቀላልና ለመግባባት የማንከብዳቸው ገር እንድንሆን መክረውናል ታድያ ገርና ቀለል ማለት ከውብ ባህሪያቸውም ነው ባይሆንማ ጀማልና ጀላል የተንቧባበት የኑር ኋይባቸውን ማን ይችለው ነበር አንድ ወጣት... #ለረሱለሏህﷺ ዝሙትን ፍቀዱልኝ ብሎ ጠየቃቸው? ይህን ያህል ለሰው ገርና ቀለል ያሉ ከመሆናቸው ሰውዬው ዚናን ለመጠየቅ ደፈረ ይህ የራህመት የመተናነስ ጥግን ለኖሩት የአለሙ ራህመት ብዙ ሰሀባዎች በሙሉ አይን ለማየት ለሚያፍሯቸው ረሱለሏህ ﷺ የተሰደደ ጥያቄ ነበር ምላሻቸው እንዴት ያለ ነበር...! #ረሱለሏህﷺ ዝሙትን ይፍቀዱልኝ? አለ ወጣቱ ከልቡ ይፈቅዱልኝ ይሆን የሚል ተስፋን አዝሎ.. አልያም የያዘው በሽታ አድክሞ…
❥«❥ፍቅር እንዲህ ነው❥«❥ #ሹማምንት፣መኳንንት፣ባለስልጣናት፣ባላሀብቶች፣ታላላቅ ሰወች ነበሩ አሉ አግቢን ብለው ጥያቄ ያቀረቡላት የሷን ልብ #ያሸነፈው ግን አንድ የቲም ፍየል ጠባቂ ሰው ነበር ኧረ የሄ ብቻ አልነበረም አሉ –የሴትነት ወጉን ከሀሳቧ ሳታስገባ ነበር ልቧን አሳምሞ አቅም ያሳጣትን ፍቅር ይፋ ያደረገችው #ለማን አትሉም ለዛ ለየቲሙ ፍየል ጠባቂ,,,,,,, የሷ ጉድ መች ያልቅና ሀብቴን፣ንብረቴን ያንተው አድርገውና ልብህን ብቻ አውሰኝ ብላም ለምናዋለች አሉ,,,,,,, ሰወች፣እብድ፣ውሸታም፣ጠንቋይ ብለው ባንቋሸሹትም ጊዜ እቅፏ ውስጥ አስገብታ #ተስፋ የሰጠችው እሷ ናት ብለዋል ሰወች ውሸት ብለው ያጣጣሉትን #አለም ቀያሪ መጀመሪያ ያመነችለት እ…
🌸 የሰይደል ዉጁድ (ﷺ) ነገር ተወርቶ አያልቅ፣ ተጽፎ አይዘለቅ ለካ ረበል ጀሊል ለጉድ ነዉ ሲኸልቀዉ › በማለት አቅመቢስነትን ከመቀበል በቀር ምን ምርጫ አለ፡፡ ይህ ስሜት ሸኾቹ ጫሎችን እንዲህ በመሀላ አናግሯቸዋል፡- ላዩን ነገርኩህ ተወኝ ሚስጥሩን ኑን ወልቀለሚ ወማ የስጡሩን በአሊ-ዒምራን 81 በተጠቀሰዉ መልዕክት፣ እንዲሁም ሰይድ ዐሊና ኢብን ዐባስ ለዚህ አንቀጽ በሰጡት ትንታኔ መሠረት አላህ ሁሉንም ነብያት በዘይነል ዉጁድ (ﷺ) እንዲያምኑና እንዲረዷቸዉ፣ ለህዝባቸዉም ይህንኑ እንዲነግሩ ቃል ኪዳን አስገብቷል፡፡ ኢማም ታጁዱን ሱብኪ ‹‹ኸሳኢስ›› (1/10) ላይ እንደጻፉት ይህ ቃል ኪዳን የ‹‹ኢስቲኽላፍ›› ይዘት አለዉ፤ ህዝቡ ለኸሊፋዎች ወይም …
#ኸሚስ_ሙባረክ በሸኽ ሺብሊ እንደተተረከው አንድ ጎረቤታቸው ከሞተ በኋላ በህልም ያዩታል ፣ ከዚያም ለጎረቤታቸው "አላህ ምን አደረገህ?" በማለት ጠየቁት እርሱም እንዲህ ሲል መለሰ - “ሼኽ ሆይ! በመቃብር ውስጥ በጣም አስፈሪ ነገሮችን ተመለከትኩ በዚህም ሰቀቀን ውስጥ ገባሁ መልአክቱ ሙንከርና ነኪር ስመለከት ደሞ የምናገረውም ጠፋብኝ ፣ ለራሴም ‘ዋ.. ጥፋቴ አከተምልኝ አልኩ’ "በዱንያ ላይ ሙስሊም ነበርኩ የሞትኩትም በእስልምና ነበር , ከዚያም ሁለቱ መላእክት ጥያቄዎቻቸውን በከፍተኛ ድምፅ ጥያቄዎቻቸው እንድመልስ ጠየቁኝ." በድንገት አንድ መልከ–መልካም እና ጥሩ መዓዛ ያለው ሰው ብቅ አለ ፤ የሁለቱን መላእክት ጥያቄዎች በተሻለ መንገድ መልስ ለመስጠት …
#ኽሚስ_ሙባረክ_ብልሆች_እና_ቅሪቢቷ_ዓለም 🌍 ዱንያ እንደርሷ አታላይን አይቼ አላውቅም አረንጓዴ መስላ መታየት አይከብዳትም አረፍ ልበልብሽ ያልካት ግዜ ጭንጫ አለታም ኮረብታ ትሆንብካለች ዱንያ የምትበጅ ብትሆን ኖሮ የዐለሙ ራህመት ፊት በሰጧት ነበር ከወዳጃቸው ጂብራኢል ጋር እያወጉ ባሉበት አይተውት የማያውቁት አንድ የሰማይ መልዐክ ይወርዳል አቤት የዛቱ ሐይባ አቤት ውበት መታደሉ ጎልቶ አስፈሪነቱ ጂብራኢልን ሓያእ ሲያደርግ አዩት፡ ተዐጀቡም መላኢካውም ለውዳችን አላቸው ያ ሙሀመድ ጌታህ ምርጫህን እየጠየቀ ነው አንተ ውዴ ጠቅላይ ዱንያን ልስጥህ እንዴ አንተ ውዴ ከንዙን ባንተ አዝንቤ ክብረትህን ላሳይቸው እንዴ ረ…
🌸 #የነቢዩ ﷺ ከተማ መዲና ከውዳችን ጋር በሩቅም ሆነ በቅርበት የተነካካ ነገር በሙሉ ደረጃው ይላቃል ከከውን ካኢናቱ፣ከሙልክ መለኩቱ ከላቁት ነቢይ ጋር በሙሐባ ተሳስሮ ልሕቀትን ያላገኘ አንድም የለ!!! አላህ አክብሮ በዐቅልና በቀልብ ሞሽሮ፣ዓላማና ግብ ቸሮ ከፈጠረው የሰው ልጅ አንስቶ፣ለሰው ልጅ ግልጋሎት እስከተፈጠሩት እንስሳትና እፅዋት፣ተራራና መሬት ድረስ ሰዪዳችንን ወዶ ያልተወደደ፣አክብሮ ያልተከበረ አንድም የለም!! መዲና ከተማም የዚህን እጣ በሰፊው የተሰጠች፣በብዙ ስጦታዎችና ደረጃዎች ልዩ የተደረገች ከተማ ነች። የአኹኗ የነቢ ﷺ ከተማ የቀድሞዋም የስሪብ፣ሰዪዳችን ﷺ ከተወለዱባትና ካደጉባት መካ ተሰደዱባት ከባልደረቦቻቸው ጋር ወደሷ ከትመው የ…
🌸 ሹኽር አላህን ማመስገን 🌸 አሏህ በአንተ ላይ በዋለልህ ኸይር እርሱን ማመስገን ማለት ያንን ነገር በአይንህ እንዳየኸው በመደነቅ ምትደሰተው ደስታ ነው ያ ፊትህ ላይ ያለው የፈካ ፈገግታ .. ሷሊሆች ሲገልፁት« ሹክር ማለት አሏህ የዋለልህን ኸይር ላንተ እንደማይገባህ ግና ደሞ በጣም ትልቅ ነገር እንደሆነ አስበህ ራስህን ማስተናነስ ነው» ብለው ያስረዳሉ። የሆነው ሆኖ ግን አንተ አመሥጋኝ መሆን በመቻልህ ራሱ ሌላ ምስጋና ያስፈልገዋል። ምክንያቱም አሏህ በሰጠህ ኒዕማ ተደስተህ ለማመስገን በራሡ ከአሏህ ተውፊቅ ማግኘትን ይከጀልበታል እርሱ ካልገጠመህ የተሠጠህን ኸይር ተናደህ እንድታጣው ሊያደርግህ የሚችል በመሆኑ ነው። በእጅ የያዙትን ኸይር ኸይርነቱ…
ዓጃኢብ ወኸዋሪቅ🥀 : ዚክር‐የጭንቀት መድሀኒት አሁን ባለንበት ጊዜ ጭንቀት የእለት ተእለት ቀለባችን እየሆነ መጥቷል። አንዳንዴ ያላወቅናቸው ነገሮች ሁሉ ያስጨንቁናል። የሩሀችንን ሳንባ ተጭነው መተንፈስ እንዳንችል ያደርጉናል። በሆዳችን ውስጥ የሚቀጣጠል እሳት ያለ እስከሚመስል ድረስ ውስጣችንን ይለበልበናል። አንዳንዴም የምናውቀው ጉዳይ ይረብሸናል። የምንይዘውን ያሳጣናል። ከፊት ለፊታችን ነገ የሌለ ያህል ይሰማናል። "ጌታዬ አንተ እያለኸኝ ምነው ይህ ያህል ተሰቃየሁ?" የምንልበት ጊዜም ብዙ ነው። የስራ ጉዳይ ፣ የቤተሰብ ሁኔታ ፣ የሪዝቅ ሀሳብ ፣ የልጆች ውጠና ፣ የወዳጅ ኩተና ይህ ሁሉ ተደራርቦ ሰላም ይነሳናል። ምክንያቱ ምንድን ነው አላህ …
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Elmu_tewehid. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 3 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“የ ሳሊሆች መንገድ 🕌” (@Elmu_tewehid), 191 subscribers as measured 3 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Elmu_tewehid.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.