7 Aug 2026, 20:13 UTC15 viewsread 8 August 2026 Video
በህይወቴ ካየኋቸው አሳዛኝ ክስተቶች መካከል [Too misery!!]
በታይላንድ ደቡባዊ ክፍል በሚገኝ ግዛት እየተካሄደ በነበረ የእግር ኳስ ውድድር ላይ አንድ እግር ኳስ ተጫዋች በመብረቅ ተመትቶ ህይወቱን አጥቷል።
ጨዋታው በከባድ ዝናብ እየተካሄደ ባለበት ወቅት ነው መብረቅ በሜዳው ላይ በመውረድ ተጫዋቹን የመታው።
ከአደጋው በኋላ ተመልካቾች እንዲሁም የድንገተኛ አደጋ ሰራተኞች እርዳታ ቢያደርጉም፣ ወደ ሆስፒታል ቢወስዱም ህይወቱን ማትረፍ አልተቻለም።
በአደጋው ተጨማሪ 12 ሰዎች በቃጠሎ መቁሰላቸውን ተገልጿል።
Signed Mat
7 Aug 2026, 19:36 UTC21 viewsread 8 August 2026 Photo
🚨 ሊዮኔል ሜሲ ከክርስቲያኖ ሮናልዶ ጋር ስለነበረው ታሪካዊ ፉክክር እንዲህ ሲል ተናግሯል! 👀🐐🇵🇹🇦🇷
🗣️ "ሰዎች ለዓመታት እኔን እና ክርስቲያኖን ለማነፃፀር ሲሞክሩ ኖረዋል፤ እኔ ግን ነገሩን በሌላ መንገድ ነው የማየው። ክርስቲያኖ የተሻለ ተጫዋች እንድሆን አድርጎኛል፤ ምክንያቱም በየውድድር ዘመኑ ከእሱ ጋር ለመፎካከር እራሴን ማሻሻል እንዳለብኝ አውቅ ነበር።
እኔም እሱን ወደ የተሻለ ደረጃ እንዲደርስ ገፍቼዋለሁ ብዬ አስባለሁ።
የእኛ ፉክክር በጠላትነት ላይ የተገነባ ሳይሆን በእርስ በርስ መከባበር፣ በትልቅ ህልም እና የማሸነፍ ፍላጎት ላይ የተገነባ ነው!
ከእኛ አንደኛችን 50 ግቦችን ሲያስቆጥር፡ ሌላኛችን 51 ለማስቆጠር ይጣጣራል። አንደኛችን የባሎን…
Signed Mat
7 Aug 2026, 05:39 UTC53 viewsread 8 August 2026 Photo
ቶተንሃም ከሚኪ ቫን ደ ቬን ጋር በከፍተኛ የደመወዝ ጭማሪ የሚያቆየውን አዲስ የረጅም ጊዜ ውል ለመፈረም በቃል ደረጃ ሙሉ ስምምነት ላይ ደርሷል።
ልክ እንደ ፔድሮ ፖሮ ስምምነት ሁሉ፣ ቫን ደ ቬንም በአዲሱ አሰልጣኝ ሮቤርቶ ዴ ዜርቢ እና በክለቡ ቦርድ ዘንድ የቡድኑ ዋና መሠረት ተደርጎ ስለሚወሰድ በዚህ የዝውውር መስኮት በምንም ዓይነት ዋጋ የማይሸጥ ተጫዋች ነው።
አዲሱ ስምምነት የረጅም ጊዜ ኮንትራት የሚያረጋግጥ ከመሆኑም በላይ የተጫዋቹን ከፍተኛ ብቃት እና አስተዋጽኦ የሚመጥን ሳምንታዊ ደመወዝ ያስገኛለታል።
— Fabrizio Romano
Signed Mat
7 Aug 2026, 05:37 UTC52 viewsread 8 August 2026 Photo
Most Premier League goal involvements for Liverpool over the last three seasons:
◉ 89 - Mohamed Salah
◉ 39 - Cody Gakpo
◉ 31 - Luis Díaz
◎ 30 - Dominik Szoboszlai
◎ 26 - Alexis Mac Allister
If Cody Gakpo joins Spurs, We will have lost their top three goal contributors from the last three seasons. 😬
Signed Mat
7 Aug 2026, 04:30 UTC49 viewsread 8 August 2026 Photo
ቶተንሀም ሮሜሮን ለአርሰናል መሸጥ አይፈልግም !
አርሰናል አርጀንቲናዊውን የቶተንሀም ተከላካይ ክርስቲያን ሮሜሮ የማስፈረም ፍላጎት እንደነበረው ተገልጿል።
ቢሆንም ቶተንሀም ተጫዋቹን ለሰሜን ለንደን ተቀናቃኛቸው ለመሸጥ ፍቃደኛ አለመሆናቸው ተነግሯል።
በሌላ በኩል አትሌቲኮ ማድሪድ ሮሜሮን ለማስፈረም በዚህ ክረምት በድጋሜ ፍላጎት አሳይቷል።
አርጀንቲናዊው ተከላካይ ሮሜሮ ቀጣይ መዳረሻው አትሌቲኮ ማድሪድ ወይም ኢንተር ሚላን ሊሆን እንደሚችል ተዘግቧል።
አርሰናል በበኩሉ አሁንም የኋላ መስመሩን ለማጠናቀቅ እንቅስቃሴ እያደረገ መሆኑን የዘገበው ዘ አትሌቲክ ነው።
Signed Mat
6 Aug 2026, 15:49 UTC54 viewsread 8 August 2026 Photo
አርሰናል ለእሱ ያዘጋጀው የንጉሥ ምንጣፍ ነበር—የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋና ፊት የመሆን፣ የባሎንዶርን ዘውድ በክብር የመጫን እና የራሱን ታሪክ በወርቅ ቀለም የመፃፍ ታላቅ እድል! እሱ ግን ይህንን ሁሉ ጥሎ፣ እዛው ማድሪድ ቤት ውስጥ ከእያንዳንዱ አሰልጣኝ እና ተጫዋች ጋር እየተቦካከሰና እያጉረመረመ መኖርን መረጠ።
ይህኮ የደረሰበትን የጽድቅ መንገድ ትቶ፣ 'እዛው ከለመድኩት ጭቃ ጋር ላብካካ' እንደማለት ነው! ባሎንዶር የሚበላው በወርቅ ሰሃን እንጂ በየቀኑ በጩኸትና በተቃውሞ በሚታመስ ቤት ውስጥ አይደለም። አርሰናል ላዘጋጀለት የነጻነትና የታላቅነት መድረክ ጀርባውን ሰጥቶ፣ እዛው የሰዎችን ቁጣና የሜዳ ላይ ውጥረት እየተጋበዘ መኖሩ 'የወርቅ አልጋ ቀርቦለት …
Signed Mat
6 Aug 2026, 15:37 UTC50 viewsread 8 August 2026 Photo
ፓትሪክ ቪዬራ🗣 :-
"ሞሪንሆ ለሪያል ማድሪድ ትክክለኛው ሰው ሊሆን ይችላል? አዎ! ምክንያቱም እሱ የኮከብ ተጫዋቾችን አዕምሮ እንዴት ማሸነፍ እና ማስተዳደር እንዳለበት ጠንቅቆ ያውቃል። እኔና ሞሪንሆ ሁልጊዜ አንስማማም ነበር፤ ነገር ግን ጊዜ እያለፈ ሲሄድ ትክክለኛነቱን ተረዳሁ። ምክንያቱም እሱ እኔ ልሰማ የማልፈልገውን ነገር ግን ልሰማው የሚገባኝን መራር እውነት ፊት ለፊት ይነግረኝ ነበር።
ነገሩ እንዲህ ነው…
ማርች 2009 ላይ የማንቸስተር ዩናይትድ እና የኢንተር ሚላን ጨዋታ ነበረ። እኔ ገና ከጉዳት እየተመለስኩ ነበር፤ ሞሪንሆ ወደ እኔ መጥቶ፦ ‘ለዚህ ጨዋታ በቋሚ ተሰላፊነት እፈልግሃለሁ፤ 60 ደቂቃ ትጫወታለች’ አለኝ። ጨዋታው ተጀመረ። ገና በ4ኛው …
Signed Mat
6 Aug 2026, 08:32 UTC53 viewsread 8 August 2026 👌ለአዲሱ መድፈኛ ብራዚላዊው ኮከብ አማካይ ብሩኖ ጉማሬሽ ግን በጀርባው የሚያሰፍራት 39 ቁጥር ማሊያ ከቁጥር በላይ ናት—የህይወቱ መነሻ፣ የድካሙ ፍሬ እና ለአባቱ የከፈለው ጥልቅ የፍቅር እና የምስጋና ዋጋ!
⌛ታሪኩ የሚጀምረው🇧🇷 በብራዚል፣ በሪዮ ዲ ጃኔሮ ከተማ ነው ብሩኖ ገና ህፃን እያለ የእግር ኳስ ህልሙን እንዲያሳካ ሌሊት እና ቀን ያለ እረፍት ይደክም የነበረው አባቱ ዲክ ጊማሬሽ ነበር።
🔰 አባቱ በሙያው የታክሲ አሽከርካሪ ሲሆን፣ በየቀኑ ቢጫዋን ታክሲውን እያበረረ የልጁን የእግር ኳስ ጫማ ይገዛል፣ ምግቡን ያሟላል፣ እንዲሁም ወደ ልምምድ ቦታ የሚያደርገውን የሶስት ሰዓት ያህል ረጅም የባስ መንገድ ወጪ ይሸፍን ነበር።
🚕ያቺ ቤተሰቡን የምታስተዳድረው እና…
Signed Mat
6 Aug 2026, 08:31 UTC46 viewsread 8 August 2026 Photo
🚨 𝐉𝐔𝐒𝐓 𝐈𝐍 ✍
💛🚕 የአባት መስዋዕትነት ፍሬ፡ የብሩኖ ጉማሬሽ የ39 ቁጥር ምስጢር! 🇧🇷
🗣አዲሱ መድፈኛ ብራዚላዊው ኮከብ ብሩኖ ጉማሬሽ ለምን 39 ቁጥርን እንደሚለብስ እና ይህ የማልያ ቁጥር ለምን ምርጫው እንደሆነ በዚህ መልኩ ይናገራል፦
🎙"በእግር ኳስ ዓለም ተጫዋቾች የሚገነቧቸውን ስሞች እና የሚያነሷቸውን ዋንጫዎች ያህል፣ የሚያጠልቋቸው ማሊያ የጀርባ ቁጥሮችም የየራሳቸው ታሪክ አላቸው።"
🎙"አንዳንዶቹ ተጫዋቾች በእግር ኳስ የተለመዱትን 9 ቁጥር እና 10 ቁጥር ማልያን መርጠው ሜዳ ይገባሉ፤ ሌሎች ደግሞ ዝም ብለው የሚሰጣቸውን ተቀብለው ይጫወታሉ።"
Signed Mat
6 Aug 2026, 08:09 UTC42 viewsread 8 August 2026 Photo
⚽️ 🇪🇸 ሮድሪ "ቪያሪያል በነበርኩበት ጊዜ ከኳስ ጋር በጣም ጥሩ ነበርኩ ፤ ነገር ግን ትንሽ ለስላሳ ነበርኩ ። በአትሌቲኮ ማድሪድ በዲያጎ ሲሞኒ ስር ግን በሜዳ ላይ 'መጥፎው ሰው' መሆን ምን ማለት እንደሆነ ተማርኩ ። በሜዳ ላይ ትንሽ ጨካኝ መሆንን አወቅኩ ። ጠንከር ብሎ መጋጨትን በደንብ ተረዳሁ ። ተቃራኒውን ቡድን ለ90 ደቂቃ ሙሉ ማስጨነቅን ተማርኩ ። ይህ ሌላኛው አስፈላጊዬ ክፍል ነበር ።"
" በሚቀጥለው የዝውውር መስኮት ወደ ማንችስተር ሲቲ የመዘዋወር ዕድል ባገኘሁ ጊዜ ለእኔ ህልሜ ነበር ። ዝውውሩን ከመስማማቴ በፊት ከሰርጂዮ ቡስኬትስ ጋር ተነጋግሬ ነበር ፤ እሱም “ፔፕ የተሻለ ተጫዋች ያደርግሃል ። ነገር ግን በፍጹም፣ በፍጹም ፣ አንተ…
Signed Mat
5 Aug 2026, 22:09 UTC44 viewsread 8 August 2026 Photo
በሰላም እደሩ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Signed Mat
5 Aug 2026, 22:06 UTC41 viewsread 8 August 2026 Photo
ላውታሮ ማርቲኔዝ ቤተሰብ
❤️❤️❤️
Signed Mat
Showing the 12 most recent of 15 posts we hold for @EagleSportworldclass. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.