ከጠንካራ ጡንቻ ጠንካራ ሀሳብ አለት ይበሳል፤ ያለማወላወል ፅናት የከፈለ ህልሙ ጋር ይደርሳል፤ በቀላል የኖረ በቀላል ይረሳል። #poem_tip https://t.me/ETtips

Channel
Ethiopian Tips®
@ETtips
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
100subscribers
-2 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001354367435 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @ETtips |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 10 October 2026 |
| Measurements held | 7 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 10 October 2026 |
| On Telegram | t.me/ETtips |
Topic
Other / unclassifiable — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 27 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 62% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 30 Sept 2026, 02:20 | 100 | -1 |
| 12 Sept 2026, 02:18 | 101 | -1 |
| 3 Sept 2026, 01:42 | 102 | -1 |
| 20 Aug 2026, 23:04 | 103 | +2 |
| 14 Aug 2026, 14:25 | 101 | -1 |
| 9 Aug 2026, 10:01 | 102 | no change |
| 7 Aug 2026, 12:27 | 102 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 5 March 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 31 March 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
SIM Structure & Working Process...🤗💥 . . . #SIM #simcard #mobilephone #smartphone #android #cellphone #technology #technews #TechTips #trendingpost #Ethiopian_Tips https://t.me/ETtips
የጥፋት ዋጋ ወይስ የሕይወት ስንቅ? የሰው ልጅ ቅድሚያ የሚሰጣቸው ጉዳዮች ሲፈተሹ ================================= በዓለማችን ላይ በአንድ ዓመት ውስጥ ብቻ ለጦር መሣሪያና ለወታደራዊ ወጪ የሚፈሰው ገንዘብ 2.7 ትሪሊዮን ዶላር ደርሷል። በሌላ በኩል ደግሞ፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እንደገለጸው በዓለም ላይ ረሃብን ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት በዓመት የሚያስፈልገው 93 ቢሊዮን ዶላር ብቻ ነው። ይህ ማለት እርስ በእርሳችን ለመገዳደል የምናወጣው ገንዘብ፣ ወገናችን እንዳይራብ ከምናወጣው ገንዘብ በ30 እጥፍ ይበልጣል ማለት ነው። ቁጥሮቹ ውሸት አያውቁም፤ እውነታው ግን ያማል። እያንዳንዱ ጥይት፣ እያንዳንዱ ሚሳይልና እያንዳንዱ ታንክ የሺህዎችን…
ስኬት የፅናት እንጂ የአጋጣሚ ውጤት አይደለም! 🚀 ================================== ዛሬ አንድ ትልቅ ትምህርት ያለው ቪዲዮ አየሁና ለእናንተም ላካፍላችሁ ወደድኩ። በዚህ አጭር ቪዲዮ ውስጥ በህይወታችን ውስጥ የምናያቸውን ሶስት ዋና ዋና የባህሪ አይነቶች በግልፅ እናያለን። 1️⃣ አሳቢው ግን የማይሞክረው❌ የመጀመሪያው ሰው ዝም ብሎ ቆሞ ያስባል። "እንዴት ይሆን? ቢከብደኝስ? ባልሳካለኝስ?" እያለ በሀሳብ ባህር ውስጥ ስለሚሰምጥ ወደ ድርጊት አይገባም። ብዙዎቻችን ምርጥ ሀሳብ ኖሮን ነገር ግን ለመጀመር በመፍራት ብቻ ካለንበት ሳንነቃነቅ እንቀራለን። 2️⃣ ቶሎ ተስፋ ቆራጩ❌ ሁለተኛው ሰው አንዴ ይሞክራል። ሳይሳካለት ሲቀር ግን "ለካ አ…
Ethiopian Tips® pinned «👉በምህንድስና ( ኢንጂነሪንግ) በጣም አስፈላጊ የሆኑ ሶፍትዌሮችን በጥልቀት አስቃኛቹዋለሁ። 1. ArcGIS ትርጓሜ (Definition) ArcGIS የተባለው Geographic Information System (GIS) ሶፍትዌር ሲሆን የመሬት እና የአካባቢ መረጃዎችን ለመሰብሰብ፣ ለማስተዳደር፣ ለመተንተን እና ለማቅረብ ይጠቅማል። መግለጫ (Description) በከተማ እቅድ፣ በአካባቢ ጥናት፣ በውሃ ሀብት…»
👉በምህንድስና ( ኢንጂነሪንግ) በጣም አስፈላጊ የሆኑ ሶፍትዌሮችን በጥልቀት አስቃኛቹዋለሁ። 1. ArcGIS ትርጓሜ (Definition) ArcGIS የተባለው Geographic Information System (GIS) ሶፍትዌር ሲሆን የመሬት እና የአካባቢ መረጃዎችን ለመሰብሰብ፣ ለማስተዳደር፣ ለመተንተን እና ለማቅረብ ይጠቅማል። መግለጫ (Description) በከተማ እቅድ፣ በአካባቢ ጥናት፣ በውሃ ሀብት አስተዳደር እና በመጓጓዣ እቅድ ስራዎች በስፋት ይጠቀማል። ኢንጂነሮች የመሬት አቀማመጥ፣ የመሬት አጠቃቀም እና የውሃ ፍሰት መረጃ ለመተንተን ይጠቀሙበታል። ጥቅሞች ✅ ኃይለኛ የመሬት መረጃ ትንተና መሳሪያ ✅ የሙያዊ ካርታዎች ማዘጋጀት ✅ ትልቅ ዳታ መረጃ መ…
Ethiopian Tips® pinned «https://www.facebook.com/61586077206497/posts/122117302959202573/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v https://t.me/ETtips»
https://www.facebook.com/61586077206497/posts/122117302959202573/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v https://t.me/ETtips
''ውሸታሙ እረኛ'' ➖➖➰➖➖ ውሸታሙ እረኛ፤ ሲያልፍ መንገደኛ። ቀበሮ መጣብኝ፤ በጎቼን በላብኝ። እያለ ዘወትር፤ ሲቀልድ ሲያስቸግር። በዚህ አድራጎቱ፤ ደግሞም በውሸቱ። ሁሉም ሰው ተማሮ፤ አንድ ቀን ቀበሮ። መጣና በድንገት ፤ በጎቹን በላበት ። ውሸታሙ እረኛ ፤ ዘወትር ልማደኛ። ኡ ኡ እያለ ወጣ፤ የሚረዳው አጣ ። ------ ውሸታሙ እረኛ ስንተኛ ክፍል ነበር የተማርነው? የሚያስታውስ በኮሜንት ይፃፍልኝ። https://t.me/ETtips
https://www.facebook.com/share/r/19gXVGG9wx/ #heart_felt https://t.me/ETtips
"#ሳንሞካከር_አንጋባም" የሚለው የዘመኑ ወጣቶች ፍልስፍና፣ በትዳር ውስጥ "ሊገጥሙ የሚችሉ ችግሮችን አስቀድሞ ለማወቅ" ከሚል ስጋት የሚመነጭ ነው። ነገር ግን ይህ አካሄድ ከመንፈሳዊውም ሆነ ከእውነተኛ የፍቅር መርህ አንጻር ሲታይ፣ መሠረቱ የቆመው በመተማመን ላይ ሳይሆን በጥርጣሬ ላይ ነው። 1. ጋብቻ "#ሙከራ" ሳይሆን "#ቁርጠኝነት" ነው "እንሞካከር" ማለት "ካልተመቸኸኝ እተውሃለሁ" የሚል የኋላ ደጅ (Exit door) ክፍት ማድረግ ነው። ፍቅር ግን "በክፉም በደጉም አብሬህ ነኝ" የሚል ቃል ኪዳን ነው። ➥ #ምሳሌ፦ እንደ "ፓራሹት" (Parachute) አስበው። ፓራሹት መብረር የሚችለው አንዴ ከሮኬቱ ወይም ከአውሮፕላኑ ተለይተህ አየር ላ…
https://t.me/ETtips
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @ETtips. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 30 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Ethiopian Tips®” (@ETtips), 100 subscribers as measured 30 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/ETtips.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.