5 Jun 2026, 21:10 UTC≈2,510 views12 reactionsread 8 August 2026 Photo
👑 ለእውነተኛ የEthio Sigma Girls ቤተሰብ 👑
3 ዓመት...
አዎ፣ ሙሉ 3 ዓመት ሆነዋል።
በዚህ ጊዜ ውስጥ ብዙ ቻናሎች ተከፍተው ጠፍተዋል፤ ብዙዎች ትኩረት ለማግኘት የማይጠቅም ይዘት ለቀዋል። እኛ ግን አንድ ነገር መርጠናል...
✨ ሴቶችን ማበረታታት ✨ ራሳቸውን እንዲያምኑ ማድረግ ✨ ዲሲፕሊን ያለው ትውልድ መፍጠር ✨ በሚወድቁበት ጊዜ እንዲነሱ ማስተማር
እና ዛሬም እዚህ ነን።
500 ተከታዮች ብቻ አሉን ይሉ ይሆናል...
ግን እኛ 500 ቁጥር አናይም።
500 ህልም ያላቸው ሴቶች እናያለን። 500 ነገን ለመቀየር የሚዘጋጁ ሴቶች እናያለን። 500 ንግሥቶች እናያለን። 👑
አሁን ግን አንድ ጥያቄ አለን...
እኛ 500 ላይ እንቀራለን?
…
🔥9😎2😁1
1 Mar 2026, 00:12 UTC≈6,310 views26 reactionsread 8 August 2026 Photo
🌟 ለጠንካራ ሴት የህይወት መመሪያዎች
1. ራስን ማወቅና ማክበር (Self-Worth)
ሌሎች እንዲያከብሩሽ ከመጠባበቅሽ በፊት፣ አንቺ ራስሽን አክብሪ። ዋጋሽ በሰው አስተያየት ላይ የተመሰረተ አይደለም። አንቺ ውድ እና ልዩ መሆንሽን መጀመሪያ ራስሽ እመኚ።
2. በራስ መቆም (Independence)
በገንዘብም ሆነ በሃሳብ በሌላ ሰው ላይ ብቻ አትደገፊ። የራስሽ ስራ፣ የራስሽ ገቢ እና የራስሽ አላማ ይኑርሽ። አንዲት ሴት ራሷን መርዳት ስትችል በራስ መተማመኗ በከፍተኛ ደረጃ ይጨምራል።
3. እውቀትና ክህሎት (Self-Improvement)
ውበት ብቻውን አያዘልቀም፤ እውቀት ግን እድሜ ልክሽን አብሮሽ ይኖራል። ሁልጊዜ አዳዲስ ነገሮችን ተማሪ፣ መጽሐፍ አንብ…
👍14😎6👏3🔥3
26 Apr 2025, 07:31 UTC≈9,490 views47 reactionsread 8 August 2026 Photo
Me: Hey! ዛሬ እኮ አዲስ መኪና ገዛሁ።
My ex: ከተለያየን ወራት አልፈዋል ....ለምንድነው ለእኔ ምትነግሪኝ?
Me: አይ መንገድ ስትሻገር ግራ እና ቀኝ እያየህ ለማለት ፈልጌ ነው..... ለማንኛውም ፈጣሪ ይጠብቅህ😈
📲"SHARE"
@ETHIO_SIGMA_GIRLS_ET
😁36👍8🙏2😎1
22 Apr 2025, 08:02 UTC≈8,260 views23 reactionsread 8 August 2026 Photo
ለሚደውሉልሽ ደውይላቸው።
የሚጎበኙሽንም ጎብኛቸው።
ነገር ግን ችላ ያሉሽን እንቺም ችላ በያቸው።😈
የቪዲዮ ቻናላችንን ተቀላቀሉ👇👇
@ETHIO_SIGMA_GIRLS_VIDEO
📲"SHARE"
@ETHIO_SIGMA_GIRLS_ET
👍17🔥4😎2
21 Apr 2025, 08:01 UTC≈6,120 views30 reactionsread 8 August 2026 Photo
የ5-ወር Challenge
1. ከSocial Media ራስን ማራቅ፡ለመማር ብቻ መጠቀም።
2. የውሸት ጓደኞችን ችላ ማለት።
3. ምንም አይነት አላስፈላጊ ወጪ አለማውጣት።
4.ጠቃሚ የሆነ Skill መማር ለምሳሌ፦ coding,forex,video editing......
5. በጊዜ መተኛት እና መነሳት።
6.ከፈጣሪ ጋር ጥሩ ሚባል ግንኙነት ማድረግ(ጠዋት እና ማታ)
7.ራስሽን በድብቅ መገንባት።
ታዲያ በዚህ 5ወር ጥፊ እና ራስሽን አግኚው የወደፊቷን ጀግና ዛሬ ወልደሽ አሳድግያት ስለዚህ ጊዜሽን አታባክኝ። ጠንቅረሽ ስሪ፤ተለወጪ፣ተቀየሪ....DISCIPLINE
አንብበሽ ከጨረስሽ 👍
📲"SHARE"
@ETHIO_SIGMA_GIRLS_ET
👍24😁4🔥2
13 Mar 2025, 05:17 UTC≈5,220 views42 reactionsread 8 August 2026 Photo
በቴሌግራም ሀይ አለሽሳትመልሺ ወደ profile አቀናሽአለባበሱ ያምራልበደስታ መለሽለት
መልክት መለዋወጥ ተጀመረ በአካል ለመገናኘት ቀጠሮ ተያዘ ጥሩ ልብስ ለበሰሽ አምሮብሸ ሄድሽ መዝናኛ ቦታ ወሰደሽጥሩ ጊዜ ማሳለፍ ጀመራቹእጆችሽን በፍቅር ያሻሽሻልበቀልዱ ያስቅሻልአይኖችሽን በፍቅር አይን ተመልክቶ ፈገግ ይልልሻልብዙ ትውውቅ ያላቹ ያህል ተሰማሽክፍል እንድትይዙ ጠየቀሽ ተስማማሽ
በፍቅር በስሱ ከንፈርሽን መሳም ጀመረትክክል አለመሆኑ ቢገባሽም ደስታ ተሰምቶሻልበእርጋታ ወደ አልጋ ወሰደሽለመቃወም አቅሙን አጣሽ መከላከያ ለመጠቀም ሀሳብ አቀረብሽበስሜት ጦፎ ሰለነበር ሊሰማሽ አልቻለምፍልሚያውን ወደድሽው እርካታም አገኘሽከፍሪጅም ዉሀ አምጥቶ እራሱ አጠጣሽየሚያሳይሽ …
👌23👍12❤🔥6😢1
Signed Boni
11 Mar 2025, 17:46 UTC≈4,110 views20 reactionsread 8 August 2026 Photo
ጥንቸል ከ ኤሊ ጋር ተወዳድሮ የተሸነፈው ጉረኛ ሆኖ ሳይሆን መጀመሪያም ቢያሸንፍም ጎበዝ እንደማይባል ስለሚያውቅ
ነው☠️
📲"SHARE"
@ETHIO_SIGMA_GIRLS_ET
😁10🔥5👌3😎2
6 Mar 2025, 03:25 UTC≈3,700 views16 reactionsread 8 August 2026 Photo
በጣም መንገብገብ፣ በጣም ክፍት መሆን፣ በጣም ራስን መስጠት ብዙ ጊዜ በጣም ያዋርዳል። ሁለተኛ ሰው ወይም አማራጭ የሚታይበት ሰው ያስደርጋል። ሁሉንም ነገር ሰጥቶ አንድ ነገር እንዲሰጡት የሚለምን አይነት ሰው ያስደርጋል። ሰዎች ያልተዘጋጁበትና ያላሰቡት ዓይነት ቦታ ስትመጣላቸው ይኮራሉ። በእጅ ያለወርቅ እንደመዳብ የሚሉትን ዓይነት እንዲሆኑ እናደርጋቸዋለን… በራሳችን እጅ። አንዳንዴ "አይመቸኝም" ያስፈልጋል። አንዳንዴ "ፈልገው ይደውሉ" ብሎ መተውም ያስፈልጋል። … ሲመስለኝ።
📲"SHARE"
@ETHIO_SIGMA_GIRLS_ET
🔥10👍5👌1
Signed Boni
6 Feb 2025, 05:06 UTC≈3,430 views13 reactionsread 8 August 2026 Photo
አንድ ታሪክ ልንገርሽ
በ ደቡብ አሜሪካ ውስጥ ቢሎክሲ በሚባል እስቴት ውስጥ ሚላሪያ የምትባል ልጅ ትኖራለች ። ወላጆቿ የስነ ምህዳር ባለሞያ በመሆናቸው ከደን ጋር ቁርኝት አላት ።
እናም አንድ ጊዜ ከወላጆቿ ጋር ወደ ደን ይሄዳሉ ። በዚያም ትንሽ የእባብ ግልገል ታያለች። ከልጅነቷ ጀምሮ ለእባቦች ፍቅር የነበራት ሚላርያ እንድትወስደው ወላጇቿን ትጠይቃለች።ወላጆቿ ቅር ቢላቸውም እሷን ለማስደሰት ይስማማሉ።በጊዜ ሂደት ሚላርያና እባቡ ያድጋሉ።እባቡም በእንክብካቤ ያደገ ስለሆነ በጣም አደገ። እናም በሰው ቁመት የሚስተካከል ሆነ። ሚላርያ 18 አመት ስለሞላት ከቤት ለመዉጣት ወሰነች።እናም ከወላጆቿ ተለይታ እባቡን ይዛ ወጣች። ከጊዜ ሂደት በኋላ እባቡ ምግብ መብላት…
🔥10👌3
Signed Boni
2 Feb 2025, 10:57 UTC≈2,980 views18 reactionsread 8 August 2026 Photo
እናቴ “የ ሴት ልጅ ክብሯ ግንባሯ ላይ ነዉ “ትላለች ።
(ኮስተር ስትይ ነው ምትከበሪው)
I’m sure ur question will be how?!!!!!
እራስሽን አክብሪ
ልክ ለራስሽ ክብር ሲኖርሽ ከሰዎች ጋር ለመግባባት አንቺ ወደነሱ መሄድ ሳይሆን እነሱ ወዳንቺ መምጣት እንዳለባቸው፤ብቻሽን ሆንሽ እንኳን በቂ እና ውብ እንደሆንሽ (ጨረቃ ኮከቦቹ ባይኖሩም ውብ ናት🫰) ፣አስፈላጊ እንጂ ፈላጊ እንዳልሆንሽ(like a water valuable😉)
ማሰብ ትጀምሪያለሽ እህቴ 😎
📲"SHARE"
@ETHIO_SIGMA_GIRLS_ET
🔥14😁4
Signed Boni
2 Feb 2025, 08:23 UTC≈3,350 views14 reactionsread 8 August 2026 Photo
ዛሬ ደሞ እስቲ ስለ ገንዘብ እናውራ
ብዙ ጊዜ ሰዎች ሲግማ ነን በምንልበት ጊዜ ገንዘብ ታመልካላችሁ ይላሉ ። ሆኖም ሲግማ መሆን ብር ማምለክ ሳይሆን መውደድ ነው። መውደድ ደግሞ ከምንም በላይ ትክክል ነው ምክንያቱም ደግሞ ከፈጣሪ በታች ይቺን ምድር የሚቆጣጠራት ገንዘብ ስለሆነ ነው።ገንዘብ እስካለ በዚህ ምድር ላይ ሁሉም ነገር የተስተካከለ ነው ያጣሽ ቀን ግን ከቤት መውጣት በራሱ ያስጠላል ። ምክንያቱም ከሌለሽ ሁሉም ይንቅሻል ። ነገር ግን ይዘሽ መገኘት ባለብሽ ጊዜ ይዘሽ ከተገኘሽ እነዚህ ገንዘብ ታመልኪያለሽ ያሉሽ ሰዎች እራሳቸው ይገዙልሻል። ስለዚህ ሲግማዋ አነሰ በዛ ሳትይ ገንዘብ ለማግኘት ሞክሪ ፣ ስራ አትናቂ ።
ትችያለሽ 🫡 ምክንያቱም አንቺ ንግስት ነ…
😎7🔥6😁1
Signed Boni
1 Feb 2025, 05:58 UTC≈2,770 views21 reactionsread 8 August 2026 Photo
ቆንጂት ዛሬ ከራሴ ተሞክሮ ላካፍልሽ ነው
ሁሉም ሰው የሚለካው እሱ እራሱ ማንነቱን በለካበት መንገድ ነው።
ይህን ያልኩትም በምክንያት ነዉ ለምሳሌ እኔ ድሮ ጓደኞቼ በነበሩት ልጆች ዘንድ ብዙም ተቀባይነት አልነበረኝም አብሬያቸው የሆንኩትም እኔ በትምህርት ጎበዝ ስለሆንኩ እና ከነሱ ጋር ለመሆን የነበረኝን ፍላጎት አይተው በ አሳይመንትም ሆነ በፈተና እንዳግዛቸው በማሰብ ነበር ያቀረቡኝ።
አሁን ደሞ በተቃራኒው በጣም የሚያከብሩኝ ጓደኞች አሉኝ።
ለጥቅማቸው ብለው ሳይሆን ለጓደኝነታችን ብለው የሚቀርቡኝ የሚወዱኝ ጓደኞች አሉኝ ከበፊቶቹ ጓደኞቼ የተለየሁት ስላልፈለጉኝ ሳይሆን እኔ የምፈልግበትን ቦታ ሳቅ እንደማይመጥኑኝ ስለገባኝ ነው ስለዚ ልእልቷ ዳይመንድ …
👍13😎7🔥1
Showing the 12 most recent of 16 posts we hold for @ETHIO_SIGMA_GIRLS_ET. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.