መጽሐፈ ነገረ ጥበብ ============ ይህ መጽሐፍ ስለ ጥበብና በዚህ ዓለም የሚገኙ ታላለቅ የሆኑ ፍጥረታት የሚገኙበትን ስፍራ የሚናገር መጽሐፍ ነው፡፡ በዚህ መጽፍ ወስጥ ያልተጠቀሰ ጥበብ በፍጥረታት ዘንድ የለም፡፡ ረቂቅ የምንላቸው ጥበባትም ሆኑ የሰው ልጆችም ሆኑ መላእክት ገና ያለደረሱባቸው ጥበቦች በዚህ መጽሀፍ ወስጥ ሰፍረው ይገኛሉ፡፡ በሌላ በኩል በዚህ ዓለም ላይ ለሰው ልጆችም ይሁን ለመላእክት ጥበብን የሚገልጡ እነማን እንደሆኑና በየት ስፍራ ላይ እንደሚገኙ የሚናገር ነው፡፡ የዚህ መጽሐፍ መገኛ ስፍራም የታወቀ ነው፡፡ ምንጭ፡- ከራሱ ከመጽሀፈ ነገረ ጥበብ /ጥንታዊ/ # መጽሐፈ ነገረ ፍጥረታት ============== ይህ መጽሀፍ በዓለም ላይ ከምናገ…

Channel
የኢትዮጵያ ስነፁፍ Ethiopian letters
@ETHIOPIAN_LETTERS
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
190subscribers
+4 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001128168759 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @ETHIOPIAN_LETTERS |
| Created | 29 August 2017 — measured — dated from the channel’s first post |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 3 October 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 3 times, most recently 3 October 2026 |
| On Telegram | t.me/ETHIOPIAN_LETTERS |
Topic
Literature — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 24 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 10 Sept 2026, 05:41 | 190 | +2 |
| 1 Sept 2026, 03:17 | 188 | +1 |
| 16 Aug 2026, 18:16 | 187 | +1 |
| 8 Aug 2026, 12:15 | 186 | no change |
| 7 Aug 2026, 19:15 | 186 | first reading |
Engagement
14 posts held, back to 29 August 2017 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 14 posts for this entry, the most recent from 18 September 2017. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
በጉሎዬ ቅጠል .. ሸክፌ ይዣለሁ አይብ፣ቅቤ ስሸጥ .. ገበያ ውያለሁ፤ ከለላ አግኝቻለሁ..አልፈራትም ጣ'ይን ወዜ ቦግ ብሏል.. ደምቅያለሁ ላ'ይን፤ አንጀቴ ርሷል .. ዘይቷን ጠጥቼ ሁሉን ችራኛለች .. ከሷስ ምን አጥቼ። እናማ.. ጉሎዬ ህይወት ለዉሎዬ፤ ቅጠሏ ላ'ናቴ ዘይቷ ላ'ንጀቴ። ( ዶ/ር ኤል.. 24/12/09
የተዋህዶ Formula share አድርጋችሁ ያዙና እስከ ፍፃሜው ተጠቀሙበት! የ2010 ዓ.ም አጽዋማትና በዓላት መቼ ምን ቀን ነው የሚውሉት? ዓመተ ዓለም እኩል ይሆናል ዓመተ ምህረት ሲደመር ዓመተ ኩነኔ(ፍዳ) ወይም 2010 + 5500 = 7510 ስለዚህ 7510 ዓመተ ዓለም ነው ማለት ነው ❖ወንጌላዊ፦ በዓመቱ የሚሾም ወንጌላዊ ማለት ነው! ዓመተ ዓለም ÷ 4 7510 ÷ 4 = 1877 1877 መጠነ ራብዒት ይባላል 4×1877 - 7510 = 2 ቀሪው ' 1 ' ከሆነ ዘመኑ ዘመነ ማቴዎስ ቀሪው ' 2 ' ከሆነ ዘመኑ ዘመነ ማርቆስ ቀሪው ' 3 ' ከሆነ ዘመኑ ዘመነ ሉቃስ ቀሪው ' 4 ' ወይም ' 0 ' ከሆነ ዘመኑ ዘመነ ዮሐንስ ይሆናል። ስለዚህ ቀሪው ' 2' ስለሆ…
አላማህን ለማሳካት ያለህን አቅም ሁሉ ተጠቀም! ~~~~~~~\\~~~~~~~ አባትና ልጅ በጫካ ውስጥ በመጓዝ ላይ ሳሉ ልጁ አባቱን ጥያቄ ይጠይቀዋል። "አባቴ ይህን ዛፍ ብገፋው ቅርንጫፎቹን ማነቃነቅ አልችልም?" አለው። "እንዴታ! ሙሉ አቅምህን ተጠቅመህ ከሞከርክ የማትችለው ነገር የለም።" ሲል መለሰለት። ልጁም ሙከራውን ጀመረ። ይሁንና ግን ዛፉ ትልቅ በመሆኑ ቅርንጫፎቹን ሊወዘውዝ አልቻለም። "አባቴ ተሳስተሀል። እኔ ይህን ማድረግ አልችልም" አለው። "እንደገና ሞክር!" አለው አባቱ። ልጁ የቻለውን ያህል ዛፉን ቢገፋም ቅርንጫፎቹ አልነቃነቅ አሉ። ብዙ ሞከረ ግን አልሆነም። "አባቴ አልችልም!" አለው ተስፋ በመቁረጥ። አባቱም "ልጄ አቅምህን በሙሉ ተጠቀምና ሞክ…
30 ለማመን የሚከብዱ የአለም እውነታዋች 1★ ወፎች አይሸኑም 2★ጉንዳኖች ፈፅሞ አይተኙም፤ሳንባ የላቸውም፤ሰራተኛ ጉንዳን እስከ 7 ዓመት ሊኖር ይችላል ንግስቶ ግን እስከ 15 ዓመት ልትኖር ትችላለች:: 3★ሻርክ ብቸኛው የማይታመም እንሰሳ ነው ምንም አይነት በሽታ አያጠቃውም ካንሰርን ጨምሮ:: 4★ፈረሶች እና ላሞች ቁመው ነው እሚያንቀላፉት:: 5★የማር ንብ ሁለት ሆድ ሲኖራቸው አንዱ ለማር ሲሆን ሁለተኛው ለሚመገቡት ምግብ ማስቀመጫ ያገለግላቸዋል:: 6★ትልቁ ነጭ ሻርክ ከሶስት ወር በላይ ሳይበላ መጎዝ ይችላል:: 7★አብዛኞቹ ዝሆኖች በክብደት ከስማያዊ አሳነባሪ(Blue whale) ምላስ ያንሳሉ:: 8★በረሮ በርሀብ እስኪሞት ድረስ ለሳምንት ያህል ጭንቅላቱ ተቆ…
እስቲ ዙሪያችንን እንመልከት! ደደቦች በራሳቸው የሚተማመኑ፣ ልበ–ሙሉ ናቸው! ብልሆች ደግሞ ተጠራጣሪ! ለምን ይሆን? ደደቦች አለምን ቀለል አድርገው ነው የሚያስቡት። በዚህም እርግጠኛ የሆነ አመለካከት ስለሚኖራቸው በራስ መተማመናቸው ከፍ ያለ ነው። አለም ደግሞ በራሳቸው ለሚተማመኑ ክፍት ነው። እንግዲህ በንግድ፣ በፖለቲካ፣ በፍቅር፣ በማህበራዊ መስተጋብር በሙሉ ልብነት ይንቀሳቀሳሉ ። ቻርለስ ዳርዊን እራሱ "The Descent of Man" በተሰኘ ዝነኛ መፅሀፉ እንዲህ ይላል፦ " ከእውቀት ይልቅ መሀይምነት በራስ መተማመንን ይወልዳል" እስቲ የሚከተለውን ምሳሌ እንይ፦ አንድ የባንክ ዘራፊ፣ ፊቱን በሎሚ አሽቶ በመቀባት፣ የጥበቃ ካሜራዎችን አታሎ ለማለፍ ይረዳል …
"የሰው ልጅ ከትልቁ ደግነትህ ይልቅ ትንሿን ስህተትህን ያያል!" : አንድ ምሽት ላይ ልክ ባለሱቁ ሱቁን ከመዝጋቱ በፊት አንድ ውሻ ወደ ሱቁ ይገባል ። ውሻው በአፉ ዘምቢል ይዟል ። ዘምቢሉ ውስጥ የሚገዙ እቃዎች ዝርዝር እና ገንዘብ ተቀምጧል ። ባለሱቁ ገንዘቡን ወስዶ እቃዎቹን በዘምቢሉ ውስጥ ያኖረዋል ። ወዲያውኑ ውሻው ዘምቢሉን ይዞ ይሄዳል ። ባለሱቁ ስለገረመው የውሻው ባለቤት ማን እንደሆነ ለማወቅ ውሻውን ይከተለዋል ። : ውሻው ከአውቶብስ ፌርሜታ ቆሞ ይጠብቃል ። ከትንሽ ጊዜ በኋላ አንድ አውቶብስ ሲመጣ ውሻው አውቶብሱ ውስጥ ይገባል ። ትኬት ቆራጩ እንደ መጣ ወደ ፊት ጠጋ አለ የአንገት ቀበቶው ላይ ያለውን ገንዘብና አድራሻ ለማሳየት ። ትኬት ቆራጩም …
አምፖል ተቃጠለ ተብሎ ቤት አይቀየርም . . አበቦች ሲፈኩ እንደሚደርቁ ያውቃሉ፡፡ ግን እደርቃለሁ ብለው ሳይፈኩ አይቀሩም፡፡ ሰውም ሟች ነው ግን ሟች ነኝ ብሎ መተው የለበትም፡፡ ሁሉም ሰው በየመስኩ ያብብ፡፡ ወዳጄ ይህቺ አለም ትልቅ ዳመራ ናት አንተ በዳመራው ስር ያለህ አንድ ችቦ ነህ አንተ ስትጠፋ የዳመራው ብርሀን ይቀንሳል፡፡ የቻልከውን ያህል ብራ አንተ ከነገሮች በላይ ነህ፡፡ በነገሮች አትረበሽ፡፡ አየህ አንፖል ተቃጠለ ተብሎ ቤት አይቀየርም፡፡ አንፖል ተቃጥሏል ብሎ ቤት የሚቀይር ሞኝ ነው፡፡ አንተም አንዱ የህይወቴ ጉዳይ አልተሳካም ብለህ ራስህን አታጥፋ፡፡ ይልቅስ አምፖልህን ቀይር ችግርህን ተጋፈጠው፡፡ ጭንቀትህን አስጨንቀው፡፡ ካህሊል ጅብራል እንዲህ…
🐱🐱🐱🐱🐱🐱🐱🐱🐱🐱🐱 ︵‿︵ ያልተስተዋለው ጥበቃ ‿︵‿︵ ድመቶች በቡድን ሰብሰብ ብለው እያወጉ እያለ አንበሳ አያቸውና ‹‹ጥርቅም አድርጌ ነው የምበላቸው››ሲል አሰበ፡፡ ነገር ግን ያልተለመደ አይነት የመረጋጋት እና የመስከን ስሜት ወረረው፡፡ ስለዚህ እብሪቱን ትቶ አብሮአቸው ሊቀመጥ እና ወጋቸውን ለማዳመጥ ወሰነ፡፡ ‹‹የአምላክ ያለህ ››አለች አንደኛዋ ድመት የአንበሳውን መኖር ልብ ሳትል‹‹ቀኑን ሙሉ እኮ ነው በጸሎት የዋልነው፡፡ ከሰማይ አይጥ እንዲያዘንብልን ጠየቅን›› ሌላኛዋ ከአፋ ነጠቀቻት፡፡ ‹‹ግን እስካሁን ምንም ጠብ ያለ ነገር የለም፡፡ጌታ በትክክል መኖሩ የሚያጠራጥር ነገር እኮ ነው፡፡›› ሰማዩ በዝምታ ቀጠለ፡፡ድመቶቹም እምነታቸውን ማጣታቸውን አወጁ፡…
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ምናባዊ ወግ የቀድሞው ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ በሰማይ ቤት መግቢያ ‹‹ ለምን መግበያ አስፈለገ ››ካላችሁ መልሴ ‹‹ጥያቄ አታብዙ›› ብቻ ነው! እንደውም በቀጥታ ወደታሪኩ ልግባ..... ሰማይ ቤት ነው ...ፀሃይ በደቡብ በኩል የሚያምር ‹‹ፒንክ›› ብርሃኗን ረጭታለች ..... ( አላያችሁትም አላየሁትም የፈለኩትን ብናገር እንዳትነተርኩኝ!!) እዚህ ሞቱ ብለን አይናችን እሰኪጠፋ ያለቀስንላቸው ሁሉ ዘና ብለው በቀን አስራ ሶስት ጊዜ እየበሉ እንደየምርጫቸው እየለበሱ በቅንጦት ይኖራሉ!! ድሮ የሞተ ዘንድሮ የሞተ የለም ! ማንም ሲሞት በቃ ይቀላቀላል.. እዛ ጥግ ላይ ቅደስት አርሴማን የመሰለች ቆኝጆ ብርሃን የመሳሰሉ ወንድና ሴት አሳላፊወች አጅበዋት…
✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️በአንድ ወቅት አንድ ስኬታማ የእርሳስ ፋብሪካ ነበር። በጊዜ ሂደት ግን ምርቱ ቶሎ ቶሎ አልሸጥ በማለቱ ምክንያት እየከሰረ መጣ። ይሄን ጊዜ የፋብሪካው ሥራ-አስኪያጅ ሰራተኞቹን በሙሉ ጠርቶ ማወያየት ጀመረ። . ሥራ-አስኪያጁ ቅን እና አስተዋይ ሰው ስለነበር ከከፍተኛ አመራር እስከ ፅዳትና ጥበቃ ሠራተኞች ድረስ በስብሰባው እንዲካፈሉና የመፍትሄ ሀሳብ እንዲያመነጩ ያወያይ ጀመር። እናም ውይይቱ በይፋ ተጀመረና ሰራተኞቹ እጅ በማውጣት የመፍትሄ ሀሳብ ጥቆማው ቀጠሉ...... . • "እኔ እንደ ማርኬቲንግ ክፍል ሀላፊነቴ ሰፊ የማርኬቲንግ ስራ ቢሰራ ጥሩ ነው ባይ ነኝ፤ ለዚህም ጥሩ ፕሮፖዛል ቀርጬ..." • "እኔ እንደ ማቴርያል …
🐸እንቁራሪት እና 🐛መቶ እግር!! ማሰብ መፍትሔ አይደለም! ማሰብ ችግር ነው! መቶ እግርን ሁላችሁም ታውቁታላችሁ። እንደ ስሙ ባለ መቶ እግር ትንሽ ፍጥረት ነው። ታዲያ ይህንን ፍጥረት ፈላስፋው እንቁራሪት አየውና ተገረመ። ሁለት እግር እሺ፣ አራት እግርም ይሁን! ምን አይነት ፍጥረት ነው፣ መቶ እግር ኖርት፣ የትኛውን ከየትኛው እያስቀደመ ወይም እያስከተለ አውቆ የሚጓዘው። " ግራ የሚገባ ነው" አለ ለራሱ። አግራሞቱን ለራሱ ውጦ አላስቀረም ። ይህንኑ ጥያቄ ይዞ፣ ከመቶ እግር ዘንድ ቀረበ። እንዲህም አለ፦ " መቶ እግር ሆይ! በጣም አስደናቂ ፍጥረት ነህ! ከእግሮችህ መሐል አስቀድመህ የምትዘረጋው የትኛውን ነው? የምታስከትለውስ? " መቶ እግር በአድናቆቱ ተደሰ…
Showing the 12 most recent of 14 posts we hold for @ETHIOPIAN_LETTERS. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 10 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“የኢትዮጵያ ስነፁፍ Ethiopian letters” (@ETHIOPIAN_LETTERS), 190 subscribers as measured 10 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/ETHIOPIAN_LETTERS.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.