24 Jul 2026, 12:17 UTC14 views2 reactionsread 7 August 2026 ስለህይወት ይህች ጽሁፍ እጅግ ብዙ ነገር ትነግረኛለች፡
ከንቲባን ደርሼበታለሁ ። ግን ተመለስ አላልኩትም ። ቀይ እምቡጦችን ́ ተከትለን ጋራውን እንቧጥጥ ጀመር ። የድንጋይ ናዳ ግራና ቀኛችንን ይበራል ። ፈንጂና ቦምብ ምድሪቱን ያናውጣል " የጠላት መትረየስ ያለማቋረጥ ይንተከተካል ' ይንፈቀፈቃል " ጠላት ነቅቶ ወደ ቀይ እምቡጦች አቅጣጫ ዞሮ ነበር ። ግን " ቀይ እምቡጦች የእጅ ቦምብ እንደጨበጡ ከጠላት ምሽጎች እየዘለሉ መግባት ጀምረዋል " የፈንጂ ጢስና የባሩድ ሽታ ያፍናል ' ያስለቅሳል " ካንድ በኩል ያለማቋረጥ እየተንፈቀፈቀ አላራምድ ያለ የጠላት መትረየስ ነበር ። የተኩስ እሩምታ ይረጭበታል ' የቦምብ ጋጋታ ይወርድበታል " ግን መትረየሱ ላንቃውን አ…
❤2
Signed Emperor Miky 👑
20 Jul 2026, 03:49 UTC27 views2 reactionsread 7 August 2026 «አየህ ጓድ» አለ «እኔ መጽሐፈን አድሀሪ ነው እንጂ አገር ይሸጣል የሚለኝ የለም ። አድሃሪ ቢሉኝ ደግሞ ግድ የለኝም ።»
ይህን ምን አመጣው?» አልኩት "
«ቆይ እንጂ ጓድ ' ምነው ጓድ አያልኩህ» በማለት ምጸ ታዊ ቀልዱን ጣል አደረገብኝና ' ሐያ ዓመት ሥር ሰዶ የኖረ ችግር በዘመቻ አይፈታም " የኤርትራ ችግር የውስጥ ችግር ብቻ አይደለም ። በውጭ በኩል ያላሰለሰ ዲፕሎማቲካዊ ጥረት በውስጥ ደግሞ መሠረታዊ የኢኮኖሚ ግንባታ ፥ ፖለቲካዊ ሥራና መግባባትን የሚጠይቅ በዘዴና በጥበብ የሚያዝ ሥራ ነው ። ቀልድ አይደለም ። ባንድ ወቅት ፡ ላንድ ሥራ ዘመቻና ርብር ቦሽ ጥሩ ነው ። ግን ልማድ ሆኖ እንዳይቀር ያሰጋል ። የኤርትራ ችግር ቀላል አይደለም ፡ ውስብስብ …
❤2
Signed Emperor Miky 👑
3 Nov 2025, 18:53 UTC170 views6 reactionsread 7 August 2026 Photo
🥂ለእናንተ
የገጠማችሁን ሁሉ ሮጣችሁ ሹክ የምትሉላቸው...የከፋችሁን በእንባ በሀዘን የምትነግሯቸው....ደስታችሁ ፋታ ነስቷቹ እንቅፋት የምትመቱላቸው...ዘመንና ሁኔታ የማይለውጣቸው...ቀን ፣ሰዓት ፣የሰው አይን የማይገድባቸው ወዳጆች ላላቹ......🥂
🥂ለ'ኛ🥂
❤6
Signed |-|/-\ና
27 Aug 2025, 19:00 UTC203 views7 reactionsread 7 August 2026 File
መንገደኞች pls👂....
ባትመለሱም ግዴለም 🦶
❤7
Signed |-|/-\ና
20 Jul 2025, 22:29 UTC229 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
"በሰው መሸራረፍ አድክሞኛል....ራሴን ችዬ መንቀሳቀስ አልችልም....ምርኩዝ ነገር ላለመያዝ ነበር የሰው እጅ ይዤ የምንቀሳቀሰው...ግን ሳስበው ምርኩዝ መያዙ ሳይሻል አይቀርም...."....አለችኝ....ድሮ ቢሆን "ሰውን የመሰለ የለም...ሰውን ተደገፊ እላት ነበረ...."
አሁንስ....."ልክ ነሽ ግዑዙ ምርኩዝ ይሻላል"....አልኳት...
ልክ ነኝ..?
❤2
Signed |-|/-\ና🎵
26 Mar 2025, 20:53 UTC260 viewsread 7 August 2026 ሕዝብ ሕዝብ እያሉ መጮህ በሕዝቡ ስም አትራፊ ለመሆን እንጂ ለተሻለ የሕዝብ ኑሮ ተቆርቁሮ አብዝቶ መጨነቅ ፋሽኑ ያለፈበት ዘመን ነው፡፡ ባለንበት ዘመን የሚያዋጣው መርህ፣ 'ራስህን አድን ነው፣ ኑር፣ ሌሎችም እንዲኖሩ አድርግ' እንጂ፣ “ሙትና ኗሪዎች ሲያስታውሱህ ይኑሩ' አይደለም፡፡
መጀመሪያ አንተ ቁም፣ ከዚያም ተራመድ፣ ከዚያ በኋላ መቆምና መራመድ የማይችሉትን ሰብስበህ 'ወፌ ቆመች' ብለህ አለማምድ፡፡ ራሱ እስኪበረታ ደካሞችን መርሳት ያልቻለ ጠንካራ ልብ፣ በሚፈልገው ፍጥነት ልክ መሮጥ አይችልም፡፡ ገባህ?” ፡፡
ዛጎል
22 Mar 2025, 18:26 UTC245 views2 reactionsread 7 August 2026 ያልወለድነው እምቢ ብሎን ሊሆን ይችላል ... የተፋታነው ስላልተስማማን ነው... ያላገባነው ልባችን ስላልሞላ ይሆናል ...
ውጪ ያልሄድነው ፕሮሰሱ ፌል አደርጎ ነው፤ አልያም ተጓ'ቶ ነው ...
ከጎናችን ከማትጠፋው ልጅ ጋር፤ ከጎናችን ከማይጠፋው ልጅ ጋር ተለያይተን ነው።
ልጅ ያልደገምነው ወይ ኑሮ ከብዶን፥ ወይ እምቢ ብሎን፥ ወይ ተስማምተን ነው።
.
.
ገብስ ገብሱን ማውራት ልመዱ!
እንዳላየናችሁ መሄድ ሰልችቶናል። የቸኮልን የምንመስለው ሆን ብለን ነው ... ላጥ ላጥ ብለን ተራምደን ስናመልጣችሁ ደክሞን ቁጭ እንላለን ...
በናንተ ምክንያት ጉራ እና…
👍2
15 Mar 2025, 20:35 UTC202 views4 reactionsread 7 August 2026 "እውቀት ማለት ቦምብ መስራት መቻል ሲሆን ጥበብ ማለት ደግሞ ቦምቡን መቼ እና እንዴት መጠቀም እንዳለብን ማወቅ ነው"
ሰዎች እያወሳሰቧት እንጂ ሕይወት ቀላል ናት...ሰዎች በጨለማው ላይ ከሚያፈጡና ከሚያለቅሱ ይልቅ አንዲት ሻማ ቢለኩሱ ለጨለማው ችግራቸው በቀላሉ መፍትሄ ያገኛሉ።
✍ኮንፊሺየስ
❤4
8 Mar 2025, 20:28 UTC214 views5 reactionsread 7 August 2026 ስርዝ ድልዝ ደብዳቤ
እዚ ደብዳቤ ላይ
ልነግርሽ ያሰብኩት፤
አስቤ የፃፍኩት፤
ፅፌ የሰረዝኩት፤
ሰርዤ የላኩት፤
ስርዝ ድልዝ ሆኖ አልነበብ ካለሽ
ሳልሰርዘው በፊት፤
ምን ይላል መሰለሽ፤
መግቢያው
መደምደሚያው ሀተታው በሞላ፤
ሌላ #አይናገርም
ከናፈቅሽኝ እና ካፈቀርኩሽ ሌላ።
#በላይ በቀለ ወያ
🔥5
8 Mar 2025, 06:17 UTC185 views7 reactionsread 7 August 2026 ወጣቶች ትልልቅ ሰዎች ጅል እንደሆኑ ያስባሉ፤ ትልልቅ ሰዎች ግን ወጣቶች ጅል እንደሆኑ ያውቃሉ !
-- Agatha Christine --
🤯5🔥2
5 Mar 2025, 16:15 UTC205 views2 reactionsread 7 August 2026 የኩባው ፕሬዝደንት ፊደል ካስትሮ ከመኝታቸው ተነስተው ልብሳቸውን ከለበሱ በኋላ ጫማቸውን ለማድረግ ጎንበስ ሲሉ ፡ ተወልውለው በስርአት በሚቀመጡት ጫማዎቻቸው ላይ አቧራ መሰል ብናኝ ተነስንሶ ተመለከቱ ። ተጠራጣሪው ካስትሮ ጫማቸውን ለማንሳት የተዘረጉ እጆቻቸውን ሰብስበው ከሳቸው ጋር በአንድ ጊቢ የሚኖረውን የልዩ ጥበቃ ሃላፊያቸው ጋር ደወሉ።
.........................
*የቀድሞዉ የኩባ መሪ ፊደል ካስትሮ ወደ ስልጣን እንደወጡ ለመጀመሪያ ጊዜ የጎበኙት አሜሪካንን ነበር ። ሆኖም አሜሪካ ኪውባን እንድትደግፍ እና ስለሁለቱ ሃገራት ወዳጅነት ላይ ለመምከር በነጩ ቤተመንግስት ለተገኙት ካስትሮ የሃገር መሪን ክብር በሚመጥን መልኩ የሚያስተና…
🔥2
5 Mar 2025, 16:15 UTC192 views3 reactionsread 7 August 2026 ጊዜ
በ ቡሽ : 16 ጊዜ የግድያ ሙከራ ሲደረግባቸው
በመጨረሻም በ ክሊንተን: 21 ጊዜ የመግደል ሙከራ የተደረገባቸውና ኩባን ለግማሽ ክፍለዘመን የመሩት የኩባው ፊደል ካስትሮ ከተደረገባቸው ከ 600 በላይ ሙከራዎች ተርፈው በ90 አመታቸው በተፈጥሮ ሞት መሞታቸው አስገራሚ ነው።😂
አትሙች ያላት ነብስ ይላል የሃገሬ ሰው
.
.
.
.
.
❤3
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @ETHAksum. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.