T
Signed wende Abebe መ'ኪያ

Channel
@ETH724
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
24subscribers
+1 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001485613727 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @ETH724 |
| Created | Between 1 April 2019 and 15 August 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 11 August 2026 |
| Last confirmed live | 10 October 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 10 October 2026 |
| On Telegram | t.me/ETH724 |
International news — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 1 October 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 33% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 29 Sept 2026, 17:02 | 24 | +1 |
| 11 Aug 2026, 12:04 | 23 | no change |
| 7 Aug 2026, 01:38 | 23 | first reading |
19 posts held, back to 15 August 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 19 posts for this entry, the most recent from 30 December 2024. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
T
Signed wende Abebe መ'ኪያ
ፌስቡክ፣ ዋትስአፕ እና ኢንስታግራም በአለም ዙርያ ከአገልግሎት ውጪ መሆናቸውን ተራኪንግ ድረ ገጾች አስታውቀዋል። ችግሩ ምን እንደሆነ እስካሁን አልተወቀም።
ከትግራይ ክልል የተመለሱ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና ወላጆቻቸው ወደ ሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በመሄድ ቅሬታቸውን አሰምተዋል። ተመራቂ ተማሪዎችን ጨምሮ 52 የተማሪዎች እና 12 የወላጆች ተወካዮች ዛሬ በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በመገኘት ቅሬታቸውን አቅርበዋል። ከክልሉ አራት ዩኒቨርሲቲዎች የተመለሱ ተማሪዎች እና የወላጆች ኮሚቴ "ድምጻችን ይሰማ፣ መፍትሔ ይሰጠን" በማለት እንቅስቃሴዎችን እያደረጉ ይገኛሉ። " በትግራይ ክልል ከሚገኙ አራት ዩኒቨርሲቲዎች ከ10 ሺህ በላይ ተማሪዎች መውጣታቸው ይታወሳል። ትምህርታቸውን ካቋረጡ 2 ወር የሆናቸው ተማሪዎቹ ለበርካታ የስነልቦና ችግሮች መጋለጣቸውን ይገልጻሉ። የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ነሐሴ…
በትግራይ ክልል የተመዘገቡ ተሽከርካሪዎች ጊዜያዊ ቦሎ ሊሰጣቸው መሆኑ ተገለፀ! በትግራይ ክልል በተፈጠረው ወቅታዊ ችግር ምክንያት በክልሉ የተመዘገቡ ተሽከርካሪዎች የቦሎ እና የተለያዩ አገልግሎቶች ባለማግኘታቸውና የተለያዩ አካላት ጥያቄ እያቀረቡ በመሆኑ፤ ጊዜያዊ ፋይል በመክፈት ለ1 ዓመት የሚያገለግል ጊዜያዊ ቦሎ የሚሰጣቸው መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ጊዜያዊ ፋይል በመክፈት ለ1 ዓመት የሚያገለግል ጊዜያዊ ቦሎ የሚሰጣቸው ተገልጋዮች፤ ከዚህ በታች የተቀመጡትን ቅድመ ሁኔታዎችን ማሟላት የሚገባቸው ሲሆን አገልግሎቱ፤ በየካ ክ/ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ብቻ እንደሚከናወንም ተገልጿል፡፡ …
የድምፃዊ አለማየሁ እሸቴ ሥርዓተ ቀብር የድምፃዊ አለማየሁ እሸቴ ሥርዓተ ቀብር የፊታችን ማክሰኞ ጳጉሜን 2 ቀን 2013 በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል እንደሚፈጸም የአርቲስቱ የቀብር አስፈጻሚ ኮሚቴ አስታውቋል። የአርቲስቱ የአስክሬን ሽኝት በመስቀል አደባባይ እንደሚከናወን መገለፁን ኤፍ ቢ ሲ ዘግቧል። አርቲስት አለማየሁ እሸቴ ከትናንት በስቲያ ነሐሴ 27 ቀን 2013 ባደረበት የልብ ሕመም በ80 ዓመቱ በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ይታወሳል፡፡
👉👉👉Alert‼️‼️ በቁጥር ከ300-400 የሚደርሱ የትህነግ አሸባሪዎች ወደ ወረባቦ ወረዳ 07 ቀበሌ ገደሮ ሾልከው እንደገቡና "አጥሩ ጎራ" በሚባል ተራራማ ቦታ አድርገው ወደአጎራባቹ የቃሉ ወረዳ 027 ቀበሌ ለመግባት እየተንቀሳቀሱ መሆኑን ከስፍራው የደረሰኝ መረጃ ያመለክታል፡፡ በአሁኑ ሰአት ከአርሷደሩ በስተቀር እየተዋጋቸው ያለ ሀይል ባለመኖሩ አርሷደሮቹ ተጨማሪ ሀይል እንዲደርስላቸው አሳስበዋል! የቃሉ ወረዳ አርሷደር ያገኘኸውን እየታጠክ ማለፊያ መንገዶችን ሁሉ በመዝጋት አስቸኳይ ርብርብ ልታደርግ ይገባል! ጥምር ህዝባዊ ሀይሉም ይህንና ሌሎች መረጃዎችን አስቸኳይ መፍትሄ የሚሠጥ እርምጃ መውሰድ ይጠበቅበታል! ትልቅ አቅም ይዞ ምንም ማድረግ አለመቻል…
ፍርድ ቤቱ በሀገር ክህደት የተከሰሱ 48 ግለሰቦች ላይ የቅጣት ውሳኔ አሳለፈ! የሀገር መከላከያ ሰራዊት የደቡብ ዕዝ ቀዳማዊ ወታደራዊ ፍርድ ቤት ከአሸባሪው ህወሓት ጋር አብረው አገርን በመክዳት ወንጀል የተከሰሱ 48 የዕዙ አባላትን ከሁለት ዓመት ከዘጠኝ ወር እስከ 18 ዓመት ከስምንት ወር በሚደርስ ፅኑ እስራት እንዲቀጡ ወሰነ።ፍርድ ቤቱ የቅጣት ውሳኔውን ያሳለፈው ዛሬ በዋለው ችሎት በ47 መዝገቦች የተከሰሱ እስከ ሌተናል ኮሎኔል ማዕረግ ድረስ ባላቸው ግለሰቦች ላይ ጭምር ነው። በዚህ መሰረትም፡- 1ኛ. ግደይ ገብረዮሐንስ 18 ዓመት ከሶስት ወር ፅኑ እሰራት 2ኛ. ሹምዬ ወልደብርሀን 17 ዓመት ፅኑ እስራት 3ኛ. ገብረኪዳን ወልደማርያም 18 ዓመት ፅኑ እ…
ከወር በኋላ መስከረም 24 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ መንግስት እንደሚመሰረት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ ETH724 ETH724
ልዩ መረጃ‼️ በማይጸብሪ ግንባር ጭና እና ጫንቅ የገባው የአሸባሪው ህወሃት ሃይል መደምሰሱን በግንባሩ የአገር መከላከያ ከፍተኛ አመራሮች ገለጹ። በአካባቢው ገብቶ የነበረው የህወሃት አሸባሪ ሃይል በሰራዊቱ የተቀናጀ ጥቃት መደምሰሱም ነው የተገለጸው። @ETH724 @ETH724
አለ ገና !! ኢትዮጵያ በቀጣዮቹ 10 ዓመታት ውስጥ በ40 ቢሊየን ዶላር 71 የኤሌክትሪክ ሀይል ማመንጫ ጣቢያዎችን ለመገንባት ማቀዷን ገለጸች። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል እንደገለጸው በቀጣዮቹ 10 ዓመታት 71 የኤሌክትሪክ ሀይል ፕሮጀክቶችን ለመገንባት እቅድ ተይዟል። ለዚህም 40 ቢሊየን ዶላር ያስፈልጋል፡፡ በቀጣይ 10 ዓመታት ከተለያዩ የኃይል አማራጮች 71 የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶችን ለመገንባት ዕቅድ ተይዞ እየተሰራ እንደሆነም ነው የተገለጸው፡፡ ፕሮጀክቶቹን ለመገንባት 40 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር እንደሚያስፈልግም በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮርፖሬት ፕላኒንግ ሥራ አስፈጻሚ አቶ አንዱአለም ሲዓ ተናግረዋል። እንደ አቶ አንዱአለም ገለፃ ለፕ…
Photo, posted without a caption
አልቃኢዳ በአሜሪካ ላይ ጥቃት በፈጸመበት ዕለትና ከዚያ በኋላ የሆነው ምን ነበር? አንድ የታሪክ አጋጣሚ ብቻውን የዓለምን ፖለቲካ ሊገለባብጥ ይችላል። ለምሳሌ የመስከረም አንዱ የሽብር ጥቃት። ይህ ክስተት ከሃያ ዓመታት በፊት ነበር የሆነው። ለሁለት አሥርታት ግን የዓለምን ፖለቲካዊ መልክ ቀየረ። ለመሆኑ የዛሬ 20 ዓመት ግድም ምን ነበር የሆነው? ክስተቱ ሲፈጸም ስንት ዓመታችሁ ነበር? የትስ ነበራችሁ? እንዴትስ ነበር የሰማችሁት? የክስተቱን 20ኛ ዓመትና የታሊባኖችን ወደ ሥልጣን መመለስ ምክንያት አድርገን ይህን አሳዛኝ ክስተት በአጭሩ እንቃኛለን። የሆነው ምን ነበር? 19 አሸባሪዎች በአራት ቡድን ተቧደኑና በአራት የተለያዩ የአሜሪካ የመንገደኞች አውሮፕላኖች…
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @ETH724. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 29 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ኢትዮ 7/24 መረጃ” (@ETH724), 24 subscribers as measured 29 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/ETH724.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.