9 Feb 2026, 20:04 UTC84 viewsread 10 August 2026 ማሳሰቢያ ⚠️
የተወደዳችሁ ወንድም እህቶቻችን ከደቂቃዎች በፊት በተሰማ መረጃ መሰረት አንዳንድ በማይታወቁ ግለሰቦች የቻናል ሎጎ ወይም Profile በማዉረድ ፣ ቻናሉ የእነሱ እንደሆነ ለቴሌግራም ካምፓኒ ሪፖርት በማስገባት የቻናል ስርቆት ወይም የ Ownership ዝዉዉር እየፈፀሙ ስለሆነ ፣ ቴሌግራም በዚህ ዙሪያ ይፋዊ መግለጫ እስኪያወጣ ድረስ የቻናላችንን ሎጎ Remove ወይም Delete ማድረጋችንን ለማሳወቅ እንወዳለን።
ሆኖም በዚህ ሰአት አብዛኞቹ ቻናሎች መለያቸዉን እያጠፉ ስለሆነ ግር እንዳትሰኙ እናሳስባለን።
For more information Visit
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/ETERNAL_LIFE_IN_JESUS
https://t.me/ETERN…
Signed Brilliant Child of Jesus Christ
Channel photo removed
27 Jan 2026, 14:08 UTC85 viewsread 10 August 2026 ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ።
ፊልጵስዩስ 4÷13
ሐዋርያው ጳውሎስ ይህንን የፊልጵስዩስ መልእክት የጻፈው በሮም እስር ቤት ሆኖ ነው። በሰንሰለት ታስሮ፣ ለሕይወቱ አስጊ በሆነ ሁኔታ ውስጥ እያለ ነው "ሁሉን እችላለሁ" ያለው። ጳውሎስ ይህን ያለው ሎተሪ ስለደረሰው ወይም በምድራዊ ጦርነት ስለአሸነፈ ሳይሆን፣ የፊልጵስዩስ ሰዎች የላኩለትን ስጦታ በማመስገን ላይ ሳለ ነው። ከቁጥር 11-12 ላይ "ባለሁበት ሁኔታ መርካትን ተምሬአለሁ... መራብንና መጥገብን፣ መበልጸግንና መቸገርን ተምሬአለሁ" ይላል። ስለዚህ "ሁሉን እችላለሁ" የሚለው ቃል ትርጉም፦ "በማንኛውም የሕይወት ሁኔታ (መከራም ይሁን ደስታ) ውስጥ በእግዚአብሔር ጸጋ ጸንቶ መቆም እችላለሁ…
Signed Brilliant Child of Jesus Christ
15 Dec 2025, 14:57 UTC108 viewsread 10 August 2026 የጥናቱ ማብራሪያ
ጥናት አንድ - ቆላ 1÷1-8
የጥናቱ ርዕስ - እግዚአብሔርን የሚያስመሰግን ሕይወት
ቁ.1 ሐዋሪያው ጳውሎስ በመልዕክቱ መግቢያ ላይ ራሱን ለቆላስያስ አማኞች ያስተዋውቃል። በዚህም ሁለት ነገሮች ላይ ትኩረት አድርጎ ይናገራል::
1. በሐዋሪያነቱ ሹመት ላይ
በቀደመው ዘመን ሐዋሪያ ልሆን የሚችል ቀዳሚው መስፈርት ኢየሱስን በዓይነ ሥጋ ያየ ወይም ከአሥራ ሁለቱ ደቀ መዛሙርት አንዱ መሆን አለበት።የሚል እሳቤ ስለ ነበር ከዚህ የተነሳ በሐዋሪያነቱ ሹመት ላይ ክርክር ስለ ነበር ኢየሱስን እንዳየ እውነተኛ የክርስቶስ ሐዋሪያ መሆኑን አፅንኦት ሰቶ ይናገራል፡፡ የሐዋርያት ሥራ 9:3-6 ላይ እንድህ ይነበባል.....
3: ሲሄድም ወደ ደማስቆ በቀረበ …
Signed Brilliant Child of Jesus Christ
LIVING IN THE HOUSE OF GOD pinned «ጥናት- አንድ የጥናቱ ርዕስ :- እግዚአብሔርን የሚያስመሰግን ሕይወት የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ቆላስይስ 1:1-8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ በእግዚአብሔር ፈቃድ የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያ የሆነ ጳውሎስ ጢሞቴዎስም ወንድሙ፥ ² በቈላስይስ ለሚኖሩ ቅዱሳንና በክርስቶስ ለታመኑ ወንድሞች፤ ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ይሁን። ³-⁵ ስለ እናንተ ስንጸልይ፥ በሰማይ ከተዘጋጀላችሁ ተስፋ…»
22 Nov 2025, 09:03 UTC110 viewsread 10 August 2026 ጥናት- አንድ
የጥናቱ ርዕስ :- እግዚአብሔርን የሚያስመሰግን ሕይወት
የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል
ቆላስይስ 1:1-8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ በእግዚአብሔር ፈቃድ የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያ የሆነ ጳውሎስ ጢሞቴዎስም ወንድሙ፥
² በቈላስይስ ለሚኖሩ ቅዱሳንና በክርስቶስ ለታመኑ ወንድሞች፤ ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ይሁን።
³-⁵ ስለ እናንተ ስንጸልይ፥ በሰማይ ከተዘጋጀላችሁ ተስፋ የተነሣ በክርስቶስ ኢየሱስ ስለ እምነታችሁ ለቅዱሳንም ሁሉ ስላላችሁ ፍቅር ሰምተን፥ የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን አባት እግዚአብሔርን ሁልጊዜ እናመሰግናለን፤ ስለዚህም ተስፋ በወንጌል እውነት ቃል አስቀድማችሁ ሰማችሁ።
⁶ ይህም በዓለም ሁሉ ደግሞ እንዳለ…
Signed Brilliant Child of Jesus Christ
LIVING IN THE HOUSE OF GOD pinned «የቆላስይስ መልዕክት ጥናት የቆላስይስ መልዕክት ታሪካዊ ዳራ ይህ የቆላስይስ መልዕክት በተለምዶ ዟሪ ደብዳቤ በመባል የሚታወቅ ሲሆን አንድ ቤተ ክርስቲያን ከተነበበ በኋላ በሌላኛው ቤተ ክርስቲያን እየዞረ የሚነበብ መልዕክት ነው።የቆላስይስ መልዕክት ከአራቱ የእስር ቤት መልዕክታት(ደብዳቤዎች) ውስጥ አንዱ ሲሆን ከሌሎች ከሐዋሪያው ጳውሎስ መልዕክታቶች ይህ ለየት የሚያደርገው በአይነ ሥጋ አይቶአቸው ጎብኝቶአቸው…»
21 Nov 2025, 08:52 UTC87 viewsread 10 August 2026 የቆላስይስ መልዕክት ጥናት
የቆላስይስ መልዕክት ታሪካዊ ዳራ
ይህ የቆላስይስ መልዕክት በተለምዶ ዟሪ ደብዳቤ በመባል የሚታወቅ ሲሆን አንድ ቤተ ክርስቲያን ከተነበበ በኋላ በሌላኛው ቤተ ክርስቲያን እየዞረ የሚነበብ መልዕክት ነው።የቆላስይስ መልዕክት ከአራቱ የእስር ቤት መልዕክታት(ደብዳቤዎች) ውስጥ አንዱ ሲሆን ከሌሎች ከሐዋሪያው ጳውሎስ መልዕክታቶች ይህ ለየት የሚያደርገው በአይነ ሥጋ አይቶአቸው ጎብኝቶአቸው ለማያውቃቸው ቅዱሳን የተፃፈ መልዕክት መሆኑ ነው::
የመልዕክቱ ፀሐፍ፦
ሐዋርያው ጳውሎስ ሲሆን ሶስተኛው የእስር ቤት መልዕክቱ ነው።የቆላስይስን መልዕክት የጻፈው(ቆላ 1:1)ላይ ሐዋርያው ጳውሎስ በዚህ በቆላስይስ መግቢያ ላይ ተለምዶአዊ የሆነ ስለራሱ…
Signed Brilliant Child of Jesus Christ
LIVING IN THE HOUSE OF GOD pinned a file
20 Nov 2025, 05:19 UTC87 viewsread 10 August 2026 File
📓ርዕስ፦የምናምነውን እንወቅ
✍️ደራሲ፦ መለስ ወጉ(ዶ/ር)
For more information Visit
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/ETERNAL_LIFE_IN_JESUS
https://t.me/ETERNAL_LIFE_IN_JESUS
Signed Brilliant Child of Jesus Christ
LIVING IN THE HOUSE OF GOD pinned «የሐዋርያው ጳውሎስ መልዕክት ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች መግቢያ √ ይህን መልዕክት ሐዋርያው በ እስር ቤት ሆኖ የፃፈው መልዕክት ነው (ፊል1:13-14)። √ ይህንን መልዕክት የፃፈው በ ሮም እስር ቤት በ61 ዓ,ም እንደተጻፈ ማረጋገጫዎች ያስረዳሉ። የመልዕክቱ ዋና አላማ(መልዕክቱ የተጻፈበት ዓላማ) √ ሐዋርያው ይህን መልዕክት የፃፈው የፊልጵስዩስ ሰዎች ስለ አደረጉለት መልካም ስጦታ ምስጋና ሊያቀረብ ቢሆንም…»
8 Nov 2025, 12:51 UTC266 viewsread 10 August 2026 የሐዋርያው ጳውሎስ መልዕክት
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች
መግቢያ
√ ይህን መልዕክት ሐዋርያው በ እስር ቤት ሆኖ የፃፈው መልዕክት ነው
(ፊል1:13-14)።
√ ይህንን መልዕክት የፃፈው በ ሮም እስር ቤት በ61 ዓ,ም እንደተጻፈ ማረጋገጫዎች ያስረዳሉ።
የመልዕክቱ ዋና አላማ(መልዕክቱ የተጻፈበት ዓላማ)
√ ሐዋርያው ይህን መልዕክት የፃፈው የፊልጵስዩስ ሰዎች ስለ አደረጉለት መልካም ስጦታ ምስጋና ሊያቀረብ ቢሆንም ግን እግረ መንገዱን ለአንዳንድ ጥያቄዎች መልስ ይሰጣቸዋል :-
1. እሱ ስለ ነበረበት ሁኔታ ይገልፅላቸዋል( ፊል 1: 12–26)
2.የፊልጵስዩስ ሰዎች ምዕመናን በስደት ውስጥ ፀንተው እንዲቆሙ ይነግራቸዋል (ፊል 1:27)
3.እርስ በእርስ ትሁታን እንዲ…
Signed Brilliant Child of Jesus Christ
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @ETERNAL_LIFE_IN_JESUS. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.