31 Jul 2026, 16:44 UTC146 views1 reactionsread 7 August 2026 URGENT VACANCY ANNOUNCEMENT
We are currently looking for Two (2) qualified Diploma or BSc Nurses to join our Home Care team and provide professional nursing services to patients in a home setting.
📍 Work Location: Around Mexico, Addis Ababa
🏥 Service Type: Home Care
➡️Number of Positions: 2 Nurses
Requirements
✅ Diploma or BSc Degree in Nursing
✅ Valid Professional License
✅ Relevant Work Experience
✅ Excell…
❤1
27 Jul 2026, 03:41 UTC257 views4 reactionsread 7 August 2026 Urgent Vacancy Announcement
We are currently seeking a qualified Diploma or BSc Nurse for a home care position in the Bole area.
Position Requirements:
Valid professional license
Relevant work experience
Strong patient care and communication skills
Work Arrangement:
Location: Ayat, Addis Ababa
Type of Service: Home Care
Shift: 24-Hour Shift
Payment: ETB 1600 per shift
Interested and qualified candidates ar…
❤4
15 Mar 2026, 05:57 UTC≈1,800 viewsread 7 August 2026 Photo
መግዛት ከፈለጉ በጥሩ ዋጋ እንዲሁም መከራየት ቢፈልጉ(ለአጭርም ሆነ ለረዥም ግዜ እኛ ጋር ያገኛሉ)
📞+251927106551
📞+251934340368
24 Feb 2026, 15:45 UTC≈1,890 views4 reactionsread 7 August 2026 Photo
✍Stay in Control of Your Health with Yuwell Digital Blood Pressure Monitor
✔ Accurate & Fast Results
✔ Easy One-Touch Operation
✔ Large, Clear Display
✔ Ideal for Home & Elderly Use
@ENATILG
👏3❤1
22 Feb 2026, 08:11 UTC≈1,450 views4 reactionsread 7 August 2026 የደም ግፊት(Hypertension)
የደም ግፊትን በመቆጣጠር ጤናዎን ይጠብቁ
✍️ከፍተኛ የደም ግፊት (Hypertension) ካልተቆጣጠርነው ከባድ የጤና ችግር ያመጣል።የደም ግፊትዎን በመቆጣጠር ከሚከተሉት አደጋዎች ራስዎን መጠበቅ ይችላሉ፦
✔️Stroke (የአንጎል ደም መቋረጥ ወይም መፍሰስ)
✔️Heart attack (የልብ ደም መዘጋት)
✔️የዓይን ጉዳት (የዓይን ደም ስሮች ጉዳት)
✔️የኩላሊት ጉዳት
✔️የደም ስር መጠንከር እና መዘጋት
🤔የደም ግፊትዎን እንዴት ይቆጣጠሩ?
1. መድሃኒትዎን በትክክል ይውሰዱ እንዲሁም ሐኪምዎ ያዘዘውን መድሃኒት በየቀኑ በሰዓቱ ይውሰዱ፣
መዳህኒቶትን ዶክተር ሳያማክሩ አያቁሙ ወይም አይቀንሱ፣
2. ጨው ይቀንሱ
ብ…
👍3❤1
16 Feb 2026, 06:32 UTC983 viewsread 7 August 2026 🩺እርካታ የቤት ለቤት ህክምና ተቋም
✅ድርጂታችን የሚሰጣቸው የነርስ አገልግሎቶቹ፦
1.በሃኪም የታዘዙ መዳህኒቶችን መስጠት(በደም ስር እና በታፋ የሚወሰዱ)፣
2.ከኢንፌክሽን በፀዳ መንገድ ቁስል ማጠብ እና ማሸግ፣
3.የማሳጂ አገልግሎት መስጠት፣
4.ታካሚው የግል ንፅህናው እንዲጠብቅ እና እንቅስቃሴ አንዲያደር ማገዝ እንዲሁም ምግብ እና መዳህኒት መስጠት፣
5.ስለበሽታው እውቀት ማስጨበጥ እንዲሁም ስለመዳህኒቶቹ ጠቀሜታ እና የጎንዮሽ ጉዳት ግንዛቤ እንዲኖረው ትምህርት መስጠት፣
6.ፊዚካል ቴራፒ መስጠት፣
7.የሽንት ቱቦ ማስገባት እና ማውጣት፣
8.ሆስፒታል ውስጥ አስታማሚን ተክቶ የማስታመም አገልግሎት መስጠት፣
9.የምግብ እና የመዳህኒት ቱቦ ማውጣ…
8 Jan 2026, 05:54 UTC≈1,450 views3 reactionsread 7 August 2026 🩺እርካታ የቤት ለቤት ህክምና ተቋም
✅ድርጂታችን የሚሰጣቸው የነርስ አገልግሎቶቹ፦
1.በሃኪም የታዘዙ መዳህኒቶችን መስጠት(በደም ስር እና በታፋ የሚወሰዱ)፣
2.ከኢንፌክሽን በፀዳ መንገድ ቁስል ማጠብ እና ማሸግ፣
3.የማሳጂ አገልግሎት መስጠት፣
4.ታካሚው የግል ንፅህናው እንዲጠብቅ እና እንቅስቃሴ አንዲያደር ማገዝ እንዲሁም ምግብ እና መዳህኒት መስጠት፣
5.ስለበሽታው እውቀት ማስጨበጥ እንዲሁም ስለመዳህኒቶቹ ጠቀሜታ እና የጎንዮሽ ጉዳት ግንዛቤ እንዲኖረው ትምህርት መስጠት፣
6.ፊዚካል ቴራፒ መስጠት፣
7.የሽንት ቱቦ ማስገባት እና ማውጣት፣
8.ሆስፒታል ውስጥ አስታማሚን ተክቶ የማስታመም አገልግሎት መስጠት፣
9.የምግብ እና የመዳህኒት ቱቦ ማውጣ…
👍2❤1
7 Dec 2025, 09:56 UTC≈2,160 views3 reactionsread 7 August 2026 🩺እርካታ የቤት ለቤት ህክምና ተቋም
✅ድርጂታችን የሚሰጣቸው የነርስ አገልግሎቶቹ፦
1.በሃኪም የታዘዙ መዳህኒቶችን መስጠት(በደም ስር እና በታፋ የሚወሰዱ)፣
2.ከኢንፌክሽን በፀዳ መንገድ ቁስል ማጠብ እና ማሸግ፣
3.የማሳጂ አገልግሎት መስጠት፣
4.ታካሚው የግል ንፅህናው እንዲጠብቅ እና እንቅስቃሴ አንዲያደር ማገዝ እንዲሁም ምግብ በሰአቱ እንዲዎስድ ማገዝ፣
5.ስለበሽታው ጥልቅ እውቀት ማስጨበጥ እንዲሁም ስለመዳህኒቶቹ ጠቀሜታ እና የጎንዮሽ ጉዳት ግንዛቤ እንዲኖረው ትምህርት መስጠት፣
6.ፊዚካል ቴራፒ መስጠት፣
7.የሽንት ቱቦ ማስገባት እና ማውጣት፣
8.ሆስፒታል ውስጥ አስታማሚን ተክቶ የማስታመም አገልግሎት መስጠት፣
9.የምግብ እና የመዳህኒት …
👍3
11 Oct 2025, 15:08 UTC≈3,160 views12 reactionsread 7 August 2026 Photo
💊ውድ የእርካታ ቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት ተጠቃሚ ደምበኞቻችን
ድርጂታችን ሚሰጠውን የቤት ለቤት የነርሲንግ እንክብካቤ በተመለከተ ከተለያዩ ደምበኞቻችን የአገልግሎት ክፍያቹህን ንገሩን የሚሉ ብዙ ጥያቄዎችን ተቀብለናል በዚህም መሰረት ዛሬ ልናሳውቃቹህ ወደድን፤ስለሆነም አሁን ያለው ክፍያ፦
1.የ24 ሰአት አገልግሎት 3000 ብር
2.የ12 ሰአት አገልግሎት 2000 ብር
3.የ8 ሰአት አገልግሎት 1500ብር
4.ቁስል ማጠብ እና መሸግ(wound care) 900 ብር
5.ለአንድ ወር የኦክስጅን ኪራይ 7000ብር
6.ለአንድ ውር የአልጋ ኪራይ 8000ብር
7.ለአንድ ወር የአክታ ማውጫ ማሽን ኪራይ 7000ብር
8.ለአንድ ወር የዊልቸር ኪራይ 65…
❤6👍6
30 Sept 2025, 19:54 UTC≈2,780 views3 reactionsread 7 August 2026 🩺 Erkata home based healthcare service
✅The nursing services our organization provides are as follows:
1. Administering prescribed medications (taken orally and by injection).
2. Cleaning and dressing wounds in a sterile manner to prevent infection.
3. Providing massage services.
4. Assisting the patient to maintain personal hygiene and mobility as well as ensuring timely meals.
5.Providing education to deepen …
👍3
30 Sept 2025, 19:53 UTC≈2,060 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
🩺እርካታ የቤት ለቤት ህክምና ተቋም
✅ድርጂታችን የሚሰጣቸው የነርስ አገልግሎቶቹ፦
1.በሃኪም የታዘዙ መዳህኒቶችን መስጠት(በደም ስር እና በታፋ የሚወሰዱ)፣
2.ከኢንፌክሽን በፀዳ መንገድ ቁስል ማጠብ እና ማሸግ፣
3.የማሳጂ አገልግሎት መስጠት፣
4.ታካሚው የግል ንፅህናው እንዲጠብቅ እና እንቅስቃሴ አንዲያደር ማገዝ እንዲሁም ምግብ በሰአቱ እንዲዎስድ ማገዝ፣
5.ስለበሽታው ጥልቅ እውቀት ማስጨበጥ እንዲሁም ስለመዳህኒቶቹ ጠቀሜታ እና የጎንዮሽ ጉዳት ግንዛቤ እንዲኖረው ትምህርት መስጠት፣
6.ፊዚካል ቴራፒ መስጠት፣
7.የሽንት ቱቦ ማስገባት እና ማውጣት፣
8.ሆስፒታል ውስጥ አስታማሚን ተክቶ የማስታመም አገልግሎት መስጠት፣
9.የምግብ እና የመዳህኒት …
❤1
17 Sept 2025, 11:29 UTC≈1,820 views5 reactionsread 7 August 2026 Photo
🩺እርካታ የቤት ለቤት ህክምና ተቋም
✅ድርጂታችን የሚሰጣቸው የነርስ አገልግሎቶቹ፦
1.በሃኪም የታዘዙ መዳህኒቶችን መስጠት(በደም ስር እና በታፋ የሚወሰዱ)፣
2.ከኢንፌክሽን በፀዳ መንገድ ቁስል ማጠብ እና ማሸግ፣
3.የማሳጂ አገልግሎት መስጠት፣
4.ታካሚው የግል ንፅህናው እንዲጠብቅ እና እንቅስቃሴ አንዲያደር ማገዝ እንዲሁም ምግብ በሰአቱ እንዲዎስድ ማገዝ፣
5.ስለበሽታው ጥልቅ እውቀት ማስጨበጥ እንዲሁም ስለመዳህኒቶቹ ጠቀሜታ እና የጎንዮሽ ጉዳት ግንዛቤ እንዲኖረው ትምህርት መስጠት፣
6.ፊዚካል ቴራፒ መስጠት፣
7.የሽንት ቱቦ ማስገባት እና ማውጣት፣
8.የምግብ እና የመዳህኒት ቱቦ ማውጣት ማስገባት፣
9.አንዲት እናት ከወለደች ጀምሮ እስከ ስድስ…
👍3❤2
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @ENATCARE. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.