6 Aug 2026, 09:39 UTC108 views4 reactionsread 7 August 2026 Photo
"በዚህ ዘመን ሐዋርያትና ነብያት አሉን?"
የተወደዳችሁ በዚህ ርዕስ ባለፉት ሐሙሶች (ሐምሌ 9 እና 16) የጀመርነውን ትምህርት #ዛሬ_ሐምሌ_30 የምንቀጥል ሲሆን በዚህ ግዜ በመገኘት ትምህርቱን እንድትካፈሉና ጥያቄአችሁን አቅርባችሁ ምላሽ እንድታገኙ እንጋብዛችኍለን።
ቦታ፡- መካኒሳ መካነ-ኢየሱስ (ትንሹ አዳራሽ)
ሰዓት፡- ከ12:00-1:30
📌እንዲመለስላችሁ የምትፈልጉትን ጥያቄ በዚህ 👉 (@Thursday_Evening_Teaching_bot) bot መላክ ትችላላችሁ ።
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tik…
❤3👎1
6 Aug 2026, 08:33 UTC130 views3 reactionsread 7 August 2026 Video
Video, posted without a caption
❤3
6 Aug 2026, 04:04 UTC139 views6 reactionsread 7 August 2026 #ሐሙስ_30_11_2018
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ነገር ግን የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርን ቀድሱት፤ የሚያስፈራችሁና የሚያስደነግጣችሁም እርሱ ይሁን።”
— ኢሳይያስ 8፥13
“Sanctify the LORD of hosts himself; and let him be your fear, and let him be your dread.”
— Isaiah 8፥13
❤6
5 Aug 2026, 17:26 UTC69 views3 reactionsread 7 August 2026 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSd6Mvfq86VJ_W9JkvJ9HBTRWzwbqBNwGTCp9sVIFxBh2Z2N1Q/viewform?usp=sharing&ouid=106695721902843397127
❤3
5 Aug 2026, 17:26 UTC78 views4 reactionsread 7 August 2026 ሰላም ውደ የመካኒሳ መካነ እየሱስ ወጣቶች ይህ ከላይ የተጠቀሰውን በፍቅር ግንኙት ላይ የሚያጠና ጥናት ሲሆን የግለሰብ ማንነት ስለ ማያሳይ በነፃነት እንደትሞሉ በትህትና እንጠይቃለን
የጥናቱም ወጤት በሚኖረን የትምህርት ጊዜ ላይ ይገለፃል
ተባረኩ
መልካም ሳምንት
❤4
5 Aug 2026, 08:56 UTC179 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
"በዚህ ዘመን ሐዋርያትና ነብያት አሉን?"
የተወደዳችሁ በዚህ ርዕስ ባለፉት ሐሙሶች (ሐምሌ 9 እና 16) የጀምርነውን ትምህርት በአሁኑ ሐሙስ ሐምሌ 30 የምንቀጥል ሲሆን በዚህ ግዜ በመገኘት ትምህርቱን እንድትካፈሉና ጥያቄአችሁን አቅርባችሁ ምላሽ እንድታገኙ እንጋብዛችኍለን።
ቦታ፡- መካኒሳ መካነ-ኢየሱስ (ትንሹ አዳራሽ)
ሰዓት፡- ከ12:00-1:30
📌እንዲመለስላችሁ የምትፈልጉትን ጥያቄ በዚህ 👉 (@Thursday_Evening_Teaching_bot) bot መላክ ትችላላችሁ ።
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http:…
❤2
5 Aug 2026, 04:04 UTC176 views10 reactionsread 7 August 2026 #ረቡዕ_29_11_2018
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ለእግዚአብሔር ዘምሩ እግዚአብሔርንም አመስግኑ፤ የችግረኛውን ነፍስ ከክፉ አድራጊዎች እጅ አድኖአልና።”
— ኤርምያስ 20፥13
“Sing unto the LORD, praise ye the LORD: for he hath delivered the soul of the poor from the hand of evildoers.”
— Jeremiah 20፥13
❤10
4 Aug 2026, 09:33 UTC172 views4 reactionsread 7 August 2026 ⚠️ማስታውቂያ⚠️
ሰላም የማህበራችን ወጣቶች እንዴት አላችሁ? ዛሬ በወጣት አገልግሎት ከ11:30 ጀምሮ ለወንጌል ስርጭት ስለምንወጣ የምትችሉ ሁሉ በቤተ-ክርስቲያን ቅጥር ግቢ ተገናኝተን አብረን የወንጌልን መልዕክት ይዘን እንድንወጣና እንድናሰማ እንጋብዛችኋለን። በተጨማሪም ማህበራዊ ሚድያን በመጠቀም እንዲሁም በስራ፣ በትምህርትና በመኖሪያ አካባቢያችን ወንጌልን ለሌሎች እንድናካፍል እናበረታታችኋለን።
❤4
4 Aug 2026, 08:04 UTC194 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
“ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤”
— ዮሐንስ 11፥25
ዲጂታል ወንጌል ሥርጭት
Digital Evangelism
ሐምሌ 2018 ዓ.ም.
ይህ ልዩ የዲጂታል ወንጌል ሥርጭት ሰዓታችን ነው።
ከዚህ በታች ተያይዘው የተቀመጡትን ምስሎች በምትጠቀሟቸው ማህበራዊ ድረገጾቻችሁ ፕሮፋይል፣ ፖስት እና ስቶሪ በማጋራት እንዲሁም የአንድ ለአንድ ምስክርነት በየማህበራዊ ድረገጾች በማድረግ የዲጂታል ወንጌል ሥርጭቱን ከአሁን ጀምሮ ተቀላቀሉ። ስለ ተሳትፏችሁ ጌታ ይባርካችሁ።
#eecmymcy #digital #evangelism #digitalevangelism #ሐምሌ
❤2
4 Aug 2026, 08:02 UTC172 views3 reactionsread 7 August 2026 File
“ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤”
— ዮሐንስ 11፥25
ዲጂታል ወንጌል ሥርጭት
Digital Evangelism
ሐምሌ 2018 ዓ.ም.
ይህ ልዩ የዲጂታል ወንጌል ሥርጭት ሰዓታችን ነው።
ከዚህ በታች ተያይዘው የተቀመጡትን ምስሎች በምትጠቀሟቸው ማህበራዊ ድረገጾቻችሁ ፕሮፋይል፣ ፖስት እና ስቶሪ በማጋራት እንዲሁም የአንድ ለአንድ ምስክርነት በየማህበራዊ ድረገጾች በማድረግ የዲጂታል ወንጌል ሥርጭቱን ከአሁን ጀምሮ ተቀላቀሉ። ስለ ተሳትፏችሁ ጌታ ይባርካችሁ።
#eecmymcy #digital #evangelism #digitalevangelism #ሐምሌ
❤2🔥1
4 Aug 2026, 04:00 UTC184 views5 reactionsread 7 August 2026 #ማክሰኞ_28_11_2018
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ሂድና በሰሊሆም መጠመቂያ ታጠብ አለው፤ ትርጓሜው የተላከ ነው። ስለዚህ ሄዶ ታጠበ እያየም መጣ።”
— ዮሐንስ 9፥7
“And said unto him, Go, wash in the pool of Siloam, (which is by interpretation, Sent.) He went his way therefore, and washed, and came seeing.”
— John 9፥7
❤5
3 Aug 2026, 07:13 UTC297 views6 reactionsread 7 August 2026 ሰላም ውደ የመካኒሳ መካነ እየሱስ ወጣቶች ይህ ከላይ የተጠቀሰውን በፍቅር ግንኙት ላይ የሚያጠና ጥናት ሲሆን የግለሰብ ማንነት ስለ ማያሳይ በነፃነት እንደትሞሉ በትህትና እንጠይቃለን
የጥናቱም ወጤት በሚኖረን የትምህርት ጊዜ ላይ ይገለፃል
ተባረኩ
መልካም ሳምንት
❤5🙏1
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @EECMYMC_YM. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.