ጦርነት ከተጀመረ የኤርትራ መንግስት አይኖርም፤ ይቀየራል - ባጫ ደበሌ‼️ አምባሳደር ጄነራል ባጫ ደበሌ ጦርነት ከተቀሰቀሰ የኤርትራ መንግስት ፋፃሜ ይሆናል ሲሉ አስጠነቀቁ። ባጫ በቀጠናው መንግስት ይቀየራል ጂኦግራፊ ይቀየራል ሲሉ የጦርነቱን ውጤት ተንብየዋል። በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል የተወሰነ ድንበር የለም ያሉት ባጫ፣ እሱም ራሱ ችግር ይፈጥራል ነው ያሉት። በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ባጫ ደበሌ ከቢቢሲ አማርኛ ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ ጦርነት ከተጀመረ ግንባር እና ደጀን አይኖርም ሲሉ አስጠንቅቀዋል። ባጫ ይህን አስተያየት የሰጡት በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል ውጥረት በተነገሰበት ወቅት መሆኑ አነጋጋሪ ሁኗል። የቀድሞው የጦር አመራር…

Channel
EBC News
@EBC_News_Official
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
240subscribers
+6 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1003830711918 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @EBC_News_Official |
| Created | Between 1 February 2026 and 30 June 2026— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 14 August 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 14 August 2026 |
| On Telegram | t.me/EBC_News_Official |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 14 Aug 2026, 13:16 | 240 | +9 |
| 8 Aug 2026, 04:35 | 231 | -3 |
| 7 Aug 2026, 08:02 | 234 | first reading |
Engagement
12 posts held, back to 6 August 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
- ERR · 30 days
- 4.90%
- avg views ÷ 240 subscribers
- Avg views / post
- 11.8
- 12 posts measured
- Reaction rate
- —
- this channel exposes no reaction counts
- Posts in window
- 12
- of 12 held
ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.
ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views— note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate.
| Window | Rolling 30 days · latest post in window 7 August 2026 |
|---|---|
| Posts held | 12 (6 August 2026 – 7 August 2026) |
| Views total | 141 |
| Reactions total | — |
| Forwards / comments | not exposed by the public surface — not measured, not estimated |
| Readings taken | 7 Aug 2026, 08:02 UTC |
Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.
Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.
Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.
Recent posts
"ኑ ቡና እንጠጣ" የተሰኘ ባህልን እና እሴትን በከተሞች ጎዳና ላይ የሚያስተዋውቅ ሀገር አቀፍ ጉዞ ሊያደርግ ነው የኢትዮጵያን የተደበቁ ባህላዊ እሴቶች፣ የቡና ዓይነቶች እና የባህል ምግቦችን ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማስተዋወቅ ያለመ ጉዞ ሊጀመር መሆኑን ኪን ኢትዮጵያ አስተውቋል። የኪን ኢትዮጵያ እና የኮንታ ቡና መስራች ድምፃዊ ወንድዬ አበበ ወይም በሙያ ስሙ ወንድዬ ኮንታ ለብስራት ሬዲዮ እንደተናገረው የኢትዮጵያን የቡና እና የምግብ ባህል የበለጠ ለማስፋፋት የታቀደው የጉዞ መርሃ ግብር ከቀናት በኋላ የመጀመሪያውን ዙር ይጀመራል። በቀጣይም ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ከህዝብ ግንኙነት አምባሳደሮች ጋር በመተባበር በየኢምባሲዎቹ የቡና እና የቡና ቅጠል ምር…
የኤርትራ ወታደራዊ አዛዦች የኢትዮጵያን ድንበር ጥሰው መግባታቸውን አምባሳደር ባጫ ደበሌ ገለጹ የኤርትራ መንግሥት ከፍተኛ የጦር አዛዦች የኢትዮጵያን ድንበር ጥሰው ወደ ዛላምበሳ ከተማ በግልጽ መግባታቸው እና የኤርትራን ሰንደቅ ዓላማ መስቀላቸው የኢትዮጵያን ሉዓላዊነትና የክልል አንድነት በግልጽ የጣሰ ድርጊት መሆኑን በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ባጫ ደበሌ ገለጹ። አምባሳደር ባጫ ደበሌ ባሰፈሩት ጽሑፍ እንደገለጹት፣ ይህ ክስተት በተናጥል የተከሰተ ሳይሆን በኤርትራ አገዛዝ እና "ጽምዶ" በተባለው የሕወሓት ቡድን መካከል ሲካሄድ የቆየው ስውርና ግልጽ ቅንጅት ውጤት ነው። አምባሳደሩ አክለውም፣ የኤርትራ ጦር ታንኮችንና ከባድ መሣሪያዎችን ወደ ትግራይ ክልል በ…
ጦርነት ከተጀመረ የኤርትራ መንግስት አይኖርም፤ ይቀየራል - ባጫ ደበሌ‼️ አምባሳደር ጄነራል ባጫ ደበሌ ጦርነት ከተቀሰቀሰ የኤርትራ መንግስት ፋፃሜ ይሆናል ሲሉ አስጠነቀቁ። ባጫ በቀጠናው መንግስት ይቀየራል ጂኦግራፊ ይቀየራል ሲሉ የጦርነቱን ውጤት ተንብየዋል። በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል የተወሰነ ድንበር የለም ያሉት ባጫ፣ እሱም ራሱ ችግር ይፈጥራል ነው ያሉት። በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ባጫ ደበሌ ከቢቢሲ አማርኛ ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ ጦርነት ከተጀመረ ግንባር እና ደጀን አይኖርም ሲሉ አስጠንቅቀዋል። ባጫ ይህን አስተያየት የሰጡት በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል ውጥረት በተነገሰበት ወቅት መሆኑ አነጋጋሪ ሁኗል። የቀድሞው የጦር አመራር…
በአክሱም ከተማ የ2 ዓመት ህፃን ልጅ አፍነው ማስለቀቂያ ገንዘብ የተቀበሉት ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ በትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን በአክሱም ከተማ የአካባቢው ነዋሪ የሆነውን የሁለት ዓመት ህፃን ሰሎሞን ግደይን በማገት የወንጀል ድርጊት የተከሰሱ ግለሰቦች እያንዳንዳቸው በ19 ዓመት ፅኑ እስራት እና በ300 ሺህ ብር የገንዘብ መቀጮ እንዲቀጡ መወሰኑን ብስራት ሬዲዮ ከማዕከላዊ ዞን ፖሊስ መምሪያ ያገኘው መረጃ ያሳያል። የዞኑ ማዕከላዊ ፍርድ ቤት ሐምሌ 29 ቀን 2018 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ውሳኔ ወንጀሉን በሽርክና የፈፀሙት የመጀመሪያው ተከሳሽ ፀጋዘአብ ገብረሄር እና ሁለተኛ ተከሳሽ ማሙ ገብረሂወት እንዲሁም ባለቤታቸው በወንጀል አዋጅ ድንጋጌ መሠረት …
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አዘዘው ጫኔ በተደራጀ የኢኮኖሚ ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ከዋሉት 91 ግለሰቦች መሀል ይገኙበታል ተባለ በጉዳዩ ላይ ከተካሄደው ምርመራ ከተገኙ ግኝቶች መካከል፡- 👉በገቢዎች እና ጉምሩክ አስተዳደር ውስጥ የተደራጀ ህገ-ወጥ መረብ መኖሩ ተጠቁሟል። 👉የታክስ ምዘናዎችን ማሻሻጥ፣ ሀሰተኛ ደረሰኞችን ማስተናገድ እና የኤሌክትሮኒክስ መረጃዎችን መሰረዝ እንደ ዘዴ ጥቅም ላይ ውለዋል ተብሏል። 👉ድርጊቶቹ የመንግስት ገቢ እንዲቀንስ ማድረጋቸው ተመልክቷል። በአሁኑ ወቅት ጉዳዩ በህግ አስከባሪ አካላት ተይዞ ምርመራው በዝርዝር እየተካሄደ ይገኛል። የቴሌግራም ቻናላችን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን …
የመሳሪያ ዲፖ ተያዘ‼️ በሱዳን የሚንቀሳቀሰው የህወሓት አርሚ 70 በሸረሪና ግንባር አከማችቶት የነበረው የመሳሪያ ዲፖ ተያዘ‼️ ከሸረሪና ካምፕ ወጣ ብሎ 'ግዴማ' በተባለች ቦታ መጋዘን ውስጥ እንዲሁም ከመሬት በታች በኮንክሪት በተሰራ ግዙፍ ምሽግ ተጠራቅሞ የነበረ ተተኳሽ፣ የቡድንና የነፍስ ወከፍ መሳሪያ፣ ሮኬት፣ የአጭር እና መካከለኛ ርቀት ሚሳይሎች፣ RPG-7፣ የሳተላይት ስልኮች፣ የሬዲዮ መገናኛ፣ የቅኝት ድሮኖች፣ የመኪና መለዋወጫዎች እና ለጊዜው ምንነታቸውን ለመለየት ያልተቻሉ የጦር መሳሪያዎች ገቢ መደረጋቸውን ምንጮቹ አረጋግጠዋል። እንደ ወታደራዊ ምንጮቹ ገለፃ ከሆነ፤ በትናንትናው እለት ብቻ ከሸረሪና እና ግዴማ ካምፕ 31 ከባድ ተሳቢ ተሽከርካሪዎች …
ከላይ በምስሉ የምትመለከቷቸው ወንዶች በተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ መስረተው በመገኘታቸው በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል በባምባሲ ከተማ ፓሊስ በቁጥጥር ስር ዋሉ ! ከማህበረሰቡ ወግና ባህል እንዲሁም እምነት ያፈነገጡ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር በማዋል ምርመራ እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ ። ባምባሲ ሐምሌ 30/2018 ዓ.ም| ከማህበረሰቡ ወግና ባህል እንዲሁም እምነት ያፈነገጡ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር በማዋል ምርመራ እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ ። በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል በባንቢስ ከተማበፎቶ የተመላከቱት እኒሁ ታደለ እናውጋውና በፀሎት እንየው የተባሉ ተጠርጣሪዎች በተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ በመመስረታቸው... በማህበረሰቡ ጥቆማና ተጠርጣሪዎቹም የእምነት ቃላቸውን በሰጡት መሰረ…
በመዲናዋ ሆቴሎችን ጨምሮ የምሽት መዝናኛዎች የድምፅ ብክለት መጨመሩ ተገለፀ የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ለቁጥጥር የሚያመች የድምፅ ብክለት መመሪያ እያዘጋጀሁ እገኛለሁ ብሏል። የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን በበጀት አመቱ በ12 ሺህ 3መቶ 76 ተቋማት ላይ የክትትል እና ቁጥጥር ስራ ሰርቻለሁ ብሏል። በመዲናዋ ሆቴሎች፣ ግሮሰሪዎች፣ የምሽት ጭፈራ ቤቶች በስፋት መኖራቸዉን ተከትሎ ህብረተሰቡ መረበሹን ቅሬታ እየቀረበ መገኘቱ ተገልጿል። የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና አማካሪ አቶ አዱኛ ወንድሙ በመዲናዋ የሆቴሎችና የምሽት መዝናኛ ተቋማት መስፋፋትን ተከትሎ ከፍተኛ የድምጽ ብክለት መኖሩን ተናግረዋል። በአገልግሎት ዘርፍ ባ…
የሪሚዲያል ፕሮግራም ተፈታኞች ቅሬታ በ2018 ዓ.ም አገር አቀፍ የሪሚዲያል ፕሮግራም ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤት ሳይገለፅ በመዘግየቱ ቅሬታቸውን እያቀረቡ ነው። "ፈተናውን ወስደን ከጨረስን ድፍን ሁለት ወራት ሊሞላን ነው" ያሉት ተማሪዎቹ፤ "ይህን ያህል ጊዜ ውጤት ሳይገለፅ መቆየቱ ተገቢ አይደለም" ሲሉ ቅሬታቸውን አቅርበዋል። "ውጤት ሳይገለፅ 57 ቀናት ማለፉ ተገቢ አይደለም፣ ለድባቴና ያልተገባ ጫና ተዳርገናል" ያሉት ተማሪዎቹ፤ "መንግሥት በአስቸኳይ ውጤታችንን ያሳውቀን" ሲሉ ተደጋጋሚ ቅሬታቸውን ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ አድርሰዋል። ቲክቫህ የሪሚዲያል ፈተና ወጤት መቼ ይለቀቃል ሲል የሚመለከታቸውን የመንግሥት አካላት ለመጠየቅ ያደረገው ሙከራ አልተሳካ…
የትግራይ ሚዲያዎች ከምድር በታች ወደተቆፈረ ስቱዲዮ ተሸጋግረዋል‼️ "ጥምረቱና ትብብሩ ወደ ከፍተኛ የትግል ደረጃ ተሸጋግሯል" ሲሉ የህወሓት ከፍተኛ ወታደራዊ አመራር የሆኑት ገብረ ገብረፃድቃን(ዓዴት) በትግራይ ቴሌቪዥን ቀርበው ተናግረዋል። ህወሓት የፌደራል መንግስቱን በጦርነት ለመጣል ወደ ራያ እና አፋር ድንበር መካናይዝድ ጦሩን ጨምሮ እያስጠጋ የሚገኝ ሲሆን መንግስትም ዝግጅት እያደረገ ይገኛል። የትግራይ ሚዲያዎች ከመሬት በታች ወደተቆፈረ ስቱዲዮ ውስጥ መግባታቸውን የመቀሌ ምንጮች ገልጸዋል። የቴሌግራም ቻናላችን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ! https://t.me/EBC_News_Official https://t.me/EBC_News_Of…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን በባሕር ዳር ከተማ ቁልፍ የልማት ቦታዎችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። በጉብኝታቸውም ከተማዋ ያላትን እምቅ አቅምና ተስፋ ሰጪ የልማት እንቅስቃሴዎች በግልጽ የታየ ሲሆን፤ እነዚህ ስትራቴጂካዊ የልማት ስራዎች የነዋሪዎቿን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ፣ የቱሪዝም እና የኢኮኖሚ መነቃቃትን የሚፈጥሩ እንዲሁም ከተማዋ በሀገር አቀፍ ደረጃ ያላትን የንግድና የኢንቨስትመንት ማዕከልነት ሚና ይበልጥ የሚያጠናክሩ ናቸው። በተጨማሪም በአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በቴክኖሎጂ ድጋፍ እየተካሄደ ያለውን ሪፎርምም ለማየት ችለዋል። የቴሌግራም ቻናላችን join በማድረግ ወቅታዊ መ…
Showing the 12 most recent of 12 posts we hold for @EBC_News_Official. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Citation-graph rank
Citation-graph rank — 134,443 of 1,480,975entries in the measured graph. A weighted position computed from the forward and mention edges below — republished posts weigh more than named mentions — and recomputed periodically, over the whole graph. Published only as this ordinal position, never as a score: a position is a fact, and a score printed beside one channel’s name would read as a verdict this register does not make. The two counts beneath stay separate for the same reason mentions are never summed with forwards anywhere else on this page — a named-by count costs nothing to manufacture. The top 100 by this measure, or how it is computed.
Mentions
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 14 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“EBC News” (@EBC_News_Official), 240 subscribers as measured 14 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/EBC_News_Official.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.