ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት መጽሐፍ ለሚለግሱ ግለሰቦች ምስጋናዬ የላቀ ነው። ዛሬ በአብርሆት ቤተ መጻሕፍት በነበረን መርሐ ግብር ፣ በእንግሊዝ ሀገር በትምህርት ላይ የምትገኘው ወጣት ቤተልሔም ሰሎሞን 5200 መጻሕፍት ከእንግሊዝ አምጥታ ማስረከቧ ለሌሎች አርአያ የሚሆን ነው። በጠቅላይ ሚኒስተር ጽህፈት ቤት አንድ ዐቢይ ኮሚቴ ያዋቀርን ሲሆን ከቀናት በኋላ ለአንድ ወር የሚቆይ የመጻሕፍት ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር ይኖረዋል። በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ የምንገኝ ወገኖች በመጻሕፍት ማሰባሰቢያ ወር የመጻሕፍት ልገሳ ለማድረግ እንዲዘጋጅ፣ ለትውልድም ዕውቀት እንዲለግስ ጥሪ አቀርባለሁ። Namoota dhuunfaa Mana Kitaabaa Abirihootiif kitaaba…

Channel
Dr Abiy Ahmed Daily
@DrAbiyAhmedDaily
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Telegram's recommendations · Cite this entry
5,107subscribers
+76 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001374990239 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @DrAbiyAhmedDaily |
| Created | Between 1 April 2018 and 19 September 2020 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 19 September 2026 |
| Measurements held | 15 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 19 September 2026 |
| On Telegram | t.me/DrAbiyAhmedDaily |
Topic
National news — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 13 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 41% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 19 Sept 2026, 10:56 | 5,107 | +2 |
| 15 Sept 2026, 07:41 | 5,105 | +12 |
| 11 Sept 2026, 13:56 | 5,093 | +5 |
| 6 Sept 2026, 15:55 | 5,088 | +9 |
| 2 Sept 2026, 00:29 | 5,079 | +14 |
| 29 Aug 2026, 18:47 | 5,065 | +27 |
| 26 Aug 2026, 08:42 | 5,038 | +1 |
| 23 Aug 2026, 12:26 | 5,037 | -12 |
| 20 Aug 2026, 03:11 | 5,049 | +2 |
| 17 Aug 2026, 11:26 | 5,047 | +8 |
| 14 Aug 2026, 09:35 | 5,039 | +6 |
| 11 Aug 2026, 11:23 | 5,033 | -1 |
| 8 Aug 2026, 11:40 | 5,034 | +3 |
| 7 Aug 2026, 13:03 | 5,031 | no change |
| 7 Aug 2026, 12:51 | 5,031 | first reading |
Engagement
13 posts held, back to 19 September 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 7 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 13 posts for this entry, the most recent from 13 April 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
ባሳለፍነው የ #አረንጓዴዐሻራ ወቅት የተተከሉትን ችግኞች በመንከባከብ ላይ ለሚገኙት ሁሉ አድናቆቴ ይድረስ። ባለፈው ዓመት ተክለናቸው ከጸደቁልን ችግኞች የተሻለ የጽድቀት መጠን እንድናገኝ ሁላችንም የተከልናቸውን ችግኞች መንከባከብ አለብን። Warra biqiltuuwwan #AshaaraaMagariisaa yeroo darbe dhaabaman kunuunsaa jiran hundaaf galannikoo haagahu. Hamma isa bara darbe dhaabnee qabate caalaa akka qabtuuf hundi keenya biqiltuuwwan dhaabne kunuunsuu qabna. Appreciating all who are maintaining and looking afte…
የሐሳብ ልዕልና ምልክት፤ የሰላማዊ ትግል አርአያ፣ ላመኑበት ነገር እስከ መጨረሻቸው ሞጋች፣ ላመኑበት እውነት ብቻ የሚቆሙት ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም በማረፋቸው ጥልቅ ኀዘን ተሰምቶኛል። ለቤተሰቦቻቸው ፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸው እና ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ መጽናናትን እመኛለሁ። @DrAbiyAhmedDaily
የተከበሩ የኩዌት ገዢ ልዑል ሼክ ሰባህ አል አሕመድ አል-ጃበር አል-ሰባሕ በማለፋቸው ኀዘን ተሰምቶኛል። ለቤተሰባቸው እና ለመላው የኩዌት ሕዝብ መጽናናትን እመኛለሁ። Hoogganaan Kuweet, Sheek Saabah Al Ahmad Al-Jaber Al-Saabah lubbunsaanii du'aan boqochuutti gaddeera. Maatiisaaniifi uummata Kuweet hundaaf jajjabinan hawwa. I would like to express my condolences on the passing of His Highness the Emir of Kuwait, Sheikh Sabah Al Ahmad Al-Jaber Al-Sabah. Comfort to the family …
በሀገር ደረጃ ዓለም አቀፉን የጤና ቀውስ እንዲሁም በርካታ የተፈጥሮ አደጋዎችን ለመቋቋም እየተረባረብን ነው። በዚህ ወቅት፣ ከክልል አቻዎቻቸው ጋር ተባብረው የበረሃ አንበጣን ለመከላከል በከፍተኛ ጥረት ላይ ለሚገኙት የፌደራል ተቋማት ምስጋናዬን ለማቅረብ እወዳለሁ። Sadarkaa biyyaatti rakkoo fayyaa idil-addunyaa, akkasumas balaawwan uumamaa hedduu dandamachuuf tumsaa jirra. Dhaabbilee federaalaa yeroo kanatti gitootasaanii naannoo waliin ta'uudhaan awwaannisa gammoojjii ittisuuf carraaqqii olaanaa taasisaa jiran g…
የመስቀል ደመራ አከባበር ሥነ ሥርዓት በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋጽዖ ላደረጋችሁ ተቋማት እና ግለሰቦች ሁሉ ምስጋናዬን አቀርባለሁ። የጸጥታው ዘርፍ ያደረገው ጥረት፣ እንዲሁም ዜጎች በሰላማዊ መንገድ በዓሉ እንዲከበር ያሳዩት ሥነ ምግባር እና ቆራጥነት በአርአያነት የሚጠቀስ ነው። ወጣቶች ለበዓሉ ድምቀትና ሰላም ያሳዩትን ትጋት በሌላም ነገር እንደሚደግሙት አምኛለሁ። ሰላማችንን ለመጠበቅ እና ለማስጠበቅ ተባብረን እና ተቀናጅተን ከመሥራት የተሻለ ውጤታማ መንገድ የለም። በድጋሚ መልካም በዓል:: Dhaabbileefi namoota ayyaanni Damaraa Masqalaa nagaan akk xumuramu gootaniif galannikoo isin haa gahu. Ayya…
Photo, posted without a caption
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ በ1954ቱ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የወንጀል ሕግ ሥነ ሥርዓት እና የማስረጃ ሕግ ረቂቅ አዋጅ ላይ የተደረገውን ማሻሻያ፣ የግልግል ዳኝነትን እና የዕርቅ አሠራር ሥነ ሥርዓት ረቂቅ አዋጅ እንዲሁም የአክሬዲቴሽን አገልግሎት ክፍያ ረቂቅ ደንብን ጨምሮ በልዩ ልዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ዐበይት ውሳኔዎችን አሳልፏል። በተለይም የወንጀል ሕግ ሥነ ሥርዓት እና የማስረጃ ሕግ ረቂቅ አዋጁ መሻሻሉ በፌደራል ሥርዓት ውስጥ የሚና እና የኃላፊነት ክፍፍል በአግባቡ እንዲከናወን የሚረዳ ወሳኝ ርምጃ ነው። Today the cabinet endorsed key decisions which include a critical revision to the…
ገሩበትና ብሩህ ተስፋ የሚበሰርበት እለት ነው። ቤተሰብ ተሰባስቦ በደስታ የሚያሳልፈው፣ ስለ ቀጣዩ ጊዜ የሚመካከሩበት፣ ልጆች ከወላጆቻቸው ምርቃት የሚቀበሉበት፣ ማኅበረሰባዊ ዕሴት የሚጠናከርበት ዕለት ነው። ይሄንን ሀገራዊ አንድነትና ትብብራችንን የሚጠናከርበት የመስቀል በዓልን ስናከብረው ከመብላት ከመጠጣቱ ጎን ለጎን የበዓሉን ሰሞን ቁም ነገር የምናከናውንበት እንዲሆን በዚሁ አጋጣሚ ጥሪዬን አስተላልፋለሁ። በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች በሰው ሰራሽና በተፈጥሯዊ አደጋዎች ምክንያት ችግር ላይ የወደቁ፣ በድንገተኛ ጎርፍ ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ወገኖቻችንን አስታዋሽ ይፈልጋሉ። ስለዚህ ከበዓሉ ጎን ለጎን የተቸገሩትን ከጎናችሁ አለን ልንላቸው፣ የድጋፍ እጃችንን…
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ! በክርስቲያኖች ዘንድ መስቀል የድልና የፈተና ምልክት ነው። አባቶቻችን ያለ ፈተና ክብር አይገኝም ይላሉ። መስቀሉም በአንድ በኩል እስከ ሞት የሚደርስ መሥዋዕትነትንና ፈተናን፤ በሌላ በኩል ደግሞ ማንም ሊያስቀረው የማይችለውን ድል አድራጊነትን ያስታውሰናል። ሀገር ልቃ እንድትወጣ በሁለቱም ውስጥ ታልፋለች። በፈተናና በድል ውስጥ። ፈተናው ብቻ ቢሆን ተስፋ በቆረጥን ነበር። ግን ድል እንዳለ ስለምናምን መከራውን ተቋቁመን እናልፈዋለን። ድል ብቻ ቢሆንም ተዘናግተን በተቀመጥን ነበር። የምትፈለፈል ቢራቢሮ ከዕንቁላሉ ለመውጣት የምታደርገው ትግል፤ ለጥንካሬዋ አስፈላጊ እንደሆነው ሁሉ፤ በፈተና ውስጥ በጽናትና በትግል ማለፋችንም መሠ…
“ያፈጠጠውን እውነታ ለመረዳትና ለመጋፈጥ እስከማትችል ድረስ በሀገር ፍቅር ልትታወር አይገባም። ማንም ይናገረው ማንም ያድርገው ስሕተት ሁልጊዜም ስሕተት ነው።” - ማልኮም ኤክስ፣ ባይ ኤኒ ሚንስ ነሰሰሪ "Dhugaa ifa jiru hubachuufi fudhachuu hamma sidhorkutti jaalala biyyaatiin jaamuu hin qabdu. Eenyuyyuu haa raawwatu, eenyuyyuu haa dubbatu dogoggorri yoomiyyuu dogoggora." Malcolm X, By Any Means Necessary “You’re not to be so blind with patriotism that you can’t face reality. Wrong is wr…
የአፋር ክልል ፕሬዚደንት በመሆን፣ ቀጥሎም ለኩዌት አምባሳደር በመሆን፣ እስከ ግዞታቸው ድረስ ሀገራቸውን ያገለገሉት ሱልጣን ሐንፍሬ አሊ ሚራ ማለፋቸውን በመስማቴ እጅግ አዝኛለሁ። ለቤተሰቦቻቸው እና ለወዳጆቻቸው መጽናናትን እመኛለሁ። Pirezdaantii Naannoo Affaar, itti aansuudhaanis Kuweetitti Ambaasaaddara ta'uudhaan hamma jireenya baqaasaaniitti biyyasaanii tajaajilaa kan turan Sulxaan Hanfiree Alii Miirah lubbuudhaan boqochuusaanii dhagahuukootti baay'ee gaddeera. Maatiifi firootasaaniif jajjabinan …
Showing the 12 most recent of 13 posts we hold for @DrAbiyAhmedDaily. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Appears in Telegram’s recommendations for other channels
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
@Biiroo_Barnoota_Oromiyaa_1 · 24,254
Telegram ranks this channel #31 of 51 here — alongside 50 others — read 16 September 2026
This channel appears in 1 seed channel's Telegram-generated recommendation list in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 19 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Dr Abiy Ahmed Daily” (@DrAbiyAhmedDaily), 5,107 subscribers as measured 19 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/DrAbiyAhmedDaily.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.