3 Jul 2026, 06:02 UTC343 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @AbuImranAselefy
በልፋቱ መጠን ውጤቱ ይሆናል በድካሙ ልክ እረፍቱ ይገኛል ጣፋጩ የለውዝ ፍሬ የሚገኘው ከመራራው ሽፋኑ ስር ነው !
~~
*ፋትህ አል-ባሪ*—በአል-ሀፊዝ ኢብኑ ሀጀር አል-አስቃላኒ የተጻፈው *ከሶሂህ አል-ቡኻሪ - ከታላላቅ ማብራሪየዮች (ሹሩሆች) አንዱ እንደሆነ ታውቃልህ? ይህን ኪታብ በመጻፍ በማዘጋጀት 25 አመታትን አሳልፏል።
የልፋት የትእግስት የድካም የጥሩ ኒያ ዉጤት እንደሆነ ውስጡ ይመሰክራል ።
- ኢብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ *ሚፍታሁ ዳሪ አል ሰዓደህ* (2/2) ላይ እንዲህ ይላል "
"الكمالات كلها لا تُنال إلا بحظ من المشقة ، ولا يُعبر إليها إلا على جسر من التعب".
ሙሉነት በአጠቃላይ ያለችግር ድርሻ …
Signed رب زدني علما
11 Apr 2026, 05:31 UTC≈1,620 viewsread 7 August 2026 👑 ኢስላም ነው ዙፋንሽ 👑
ሙስሊሟ እህቴ - በኢስላም የተከበርሽ፤
ሰለፊይዋ እንስት ሆይ - በሱና የተዋብሽ፤
ከአንቺ ባይሰወርም - አንድ ሀቅ ልንገርሽ፤
ምታውቂውም ቢሆን - ስንኝ ልቋጥርልሽ፤
ከኢስላም ብርሃን በፊት - የት እንደነበርሽ፤
የጀሂሊያውን ዘመን - በአጭሩ ለስታውስሽ፤
በአጋጣሚው ደግሞ - ምክርም ልለግስሽ፤
እኔ መካሪ ባልሆንም - አድምጪኝ ከልብሽ።
ከእስልምና በፊት - ጅህልና ተንሰራፍቶ፤
ማህበረሰቡ ውስጥ - በጢል ከሀቅ ጎልቶ፤
የጅህልናው ቀንበር - ሴትን ይበልጥ ጎድቶ፤
ተወዳጇን ሴት ልጅ - እጅግ በጣም ጠልቶ፤
ሩህሩህ አዘኟን ሴት - ከሰውነት አውጥቶ፤
በህይወት ቀበራት - ሴት እንደ ነውር አይቶ፤
በጠራራ ፀሐይ - በቀን ለሴት መሽ…
Signed رب زدني علما
10 Apr 2026, 16:09 UTC693 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @bahruteka
👉 ስለ ዱንያ እንጂ ከማያወራ ሰው ጋር እንዳትቀማመጥ !
وصية سفيان الثوري رحمه الله :–
" ليكن جليسك مَن يُزَهِّدُكَ في الدنيا ، وَيُرَغِّبُكَ في الآخرة ، وإياك ومجالسة أهل الدنيا الذين يخوضون في حديث الدنيا ؛ فإنهم يفسدون عليك دينك وقلبك ، وأكثر ذكر الموت ، وأكثر الاستغفار مما قد سلف من ذنوبك ، وسل الله السلامة لما بقي من عمرك ".
حلية الأولياء ٨٢ / ٧
ሱፍያን አስ ሰውሪ ኑዛዜ ሲያደርጉ እንዲህ ይላሉ :–
" የምተቀማመጠው ሰው በዱኒያ ጉዳይ ላይ እንድትብቃቃ ከማያስፈልግህ ነ…
Signed رب زدني علما
17 Mar 2026, 14:31 UTC≈1,200 viewsread 7 August 2026 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ታላቅ የምስራች
📢 ኢንሻ አሏህ አጓጊ የሆነ የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግራም
🕌 ውድና የተከበራችሁ የሱና ወንድምና እህቶች
ኢንሻ አሏህ እንደተለመደውም የወልቂጤ ዩንቨርስቲ ሰለፊይ ተማሪዎች የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግራም ዛሬ ማክሰኞ ማለትም በቀን 08/07/2018 EC ሞቅ ደመቅ ባለ መልኩ አዘጋጅቶ ይጠብቃቹዋል ስለሆነም ይህ ልዩ የሆነ ፕሮግራም እንደያመልጠን ከአሁኑኑ ራሰችንን አዘጋጅተን ለሌሎች እናስታውስ።
🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍
✅ 🎤የእለቱ ውድ ተጋባዥ እንግዶቻችን
✅🎤 1 ኡስታዝ ዐብዱልሙዒን እና ኡስታዝ ዐብዱልከሪም ከለተሞ ናቸው።
ኢንሻ አሏህ ሌሎችም እንግዶች ይኖራሉ
…
Signed عبد الحميد بن خير الدين بن محمد السلطي
22 Feb 2026, 03:24 UTC≈1,080 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @IbnShifaPhoto
የቁርኣን ባለ ቤቶች ስነ-ምግባር!!
———
አላህ ይዘንላችሁና! ቸር (ለጋሽ) ወደ ሆነው አምላካችሁ አላህ ፍጥረታትን የእርሱ ቃል የሆነውን ቁርኣንን እንዲያስተነትኑ እንዴት እንደሚያነሳሳ አትመለከቱም እንዴ?!
የእርሱን ቃል ያስተነተነ የላቀውን ጌታውን ያውቀዋል። የስልጣኑንና የችሎታውን ክብደት ያውቃል። በምእመናን ላይ የላቀ ትሩፋት እንዳለው ያውቃል።
በአምልኮ እርሱን ብቸኛ ማድረግ ግዴታ እንደሆነ በማወቅ እራሱ ላይም ግዴታ ያደርጋል። ለጋሽና የላቀው አምላኩ ካስጠነቀቀው ነገር ይጠነቀቃል። ቁርኣን ባነሳሳው ነገር ላይ ይነሳሳል። የአላህን ቃል ሲያነብም ሆነ ከሌላ አካል ሲሰማ ባህሪው ይህ የሆነ ሰው፣ ቁርኣን አማላጁ ይሆናል። ያለ ገንዘብም የተብቃቃ ይሆናል…
Signed رب زدني علما
17 Feb 2026, 15:12 UTC≈1,480 viewsread 7 August 2026 Photo
اسلام اليكوم وراحمت الله وبركاته
ሰበርዜና
ረመዷን ሙባረክ
ዛሬ በሳዑድ አረቢያ ጨረቃ #በመታየቷ የ1447ኛው የረመዷን ወር #ነገ ረቡዕ የካቲት 11 ቀን 2018 ዓል እንደሚሆን ተረጋግጦል
እንኳን ሁላችንንም አላህ በሰላም አደረስን
https;//t.me/AbureslanAselefyy
Signed رب زدني علما
14 Feb 2026, 14:51 UTC887 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @semirEnglish
"ከሺህ ውብ ሴቶች ትሻላለች..."
❀━─━─━∞ஜ∞━─━─━❀
ታላቁ ዓሊም አል-ፉደይል ኢብኑ ዒያድ (ረሂመሁላህ) የሚከተለውን ተናግረዋል፦
«አንዲት ሴት ባለቤቷን በዲን ካገዘችው፣ ከሺህ ውብ ሴቶች ትሻላለች።»
📚 [ሒልየቱ አውሊያ፣ (8/91)]
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
✍ Translated by: Abu Hafsah
ˢʰᵃʳᵉ ᵗʰᵉ ᵏʰᵃʸʳ | ʲᵒⁱⁿ ☟︎︎︎
https://t.me/semirEnglish
https://t.me/semirEnglish
Signed رب زدني علما
10 Feb 2026, 12:58 UTC998 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @bahruteka
🔷 የረመዳን ወር መግባቱ የሚታወቀው በጨረቃ ነው ።
እስልምና የየአንዳንዱ ዒባዳ መመሪያ መለያ ያደረገለት ሲሆን ማንም በመሻርና በማፅደቅ እጁን ማስገባት አይችልም ። ከየትኛውም እምነት ለየት የሚያደርገው ደግሞ በመሎኮታዊ ድንጋጌዎች የተገደበ መሆኑ ነው ::
ከእነዚህ መመሪያዎች አንዱ የረመዳን ወር መግባትና መውጣት ( ማለቅ ) የሚታወቀው በጨረቃ መታየት ብቻ ነው :: አስትሮመሮች በአንድ ድምፅ በሒሳብ ስሌት በዚህ ቀን ነው ቢሉም ስምምነታቸው ተቀባይነት የለውም ። ነገር ግን በምንም ተአምር መስማማት አይችሉም የተለያየ ስሌት ነው የሚጠቀሙት ውጤቱም ይለያያል ። በመሆኑም በመለኮታዊ ቃል የታዘዘውን መከተል የሙስሊሞች ሸሪዓዊ ግዴታ ነው ።
…
Signed رب زدني علما
Channel photo removed
6 Feb 2026, 11:29 UTC≈1,160 viewsread 7 August 2026 File
|| ወደ ጦራው ሐገር አቀፍ ፕሮግራም መንገድ ላይ የተደረገ ወሳኝ የጁሙዓ ኹጥባ
ርዕስ፦“ልብን ከበሽታዎች ማጥራት”
🎙ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል ለተሚይ
🕌 በ ወራቤ አቡ አዩብ አል'አንሳሪ መስጅድ
🗓 ሸዕባን 18/1447
https://t.me/abdulham/2614
https://t.me/abdulham/2614
https://t.me/abdulham/2614
Signed رب زدني علما
3 Feb 2026, 20:16 UTC819 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @abuzekeryamuhamedPhoto
💡 የውዱ ነብይ ﷺ ተፈጥሯዊ ገፅታ ምን ይመስል ነብር?!
👉 ታላቁ ሰሀቢይ ዐሊይ «ረዲየላሁ ዐንሁ» መልእክተኛውን ﷺ ሲገልፅ እንዲህ ብሏል፦
* መልእክተኛው ﷺ ቅላት የተቀላቀለው ባለ ነጭ ቀለም
* አይናቸው ደማቅ (ጥቁሩም ነጩም የደመቀ)
* ፀጉረ ሉጫ (የተኛ እና የማይሰባበር)
* ባለ ወፍራም ፂም (ፂማቸው መጠነኛ ርዝመት ያለው ነበር)
* እስከ ጆሮ ለም የሚደርስ ፀጉር ያላቸው
* የደረትጌ ፀጉራቸው ስስ
* አንገታቸው (ንጣቱ) ከብር የተሰራ ሰይፍ የሚመስል
* ከአንገታቸው (ትንሿ ጉድጓድ) እስከ እንብርታቸው ድረስ እንደ ዘንባባ አይነት (ሰፋ ብሎ ጀምሮ ጠበብ እያለ የሚሄድ) ባለ ፀጉር [ከሱ ውጪ በሆዳቸውል ይሁን በደረታቸው ላይ ሌላ ፀጉር የለም]
*…
Signed كن واحدا في واحد لواحد
25 Jan 2026, 19:35 UTC≈1,130 viewsread 7 August 2026 Photo
💡 አዲስ ማስታወቂያ!
💬 እስካሁን ቁርአንን አስተካክለህ መቅራት አልቻልክም? እንግዲያውስ ኢብኑ ተይሚያ የተሰኘው መርከዛችን መፍትሔ ይዞ ቀርቧልሀል።
🎁 ቃዒደቱ ኑራኒያህ
🎁 ቁርአን ንባብ
🎁 ቁርአን ሒፍዝ
👉 ደረጃውን የጠበቀ የቁርአን ንባብ ልምምድ እና እርማት በሚመቻችሁ ሰአት በርቀት በ online መቅራት እና የአጭር ግዜ ለውጥ አላማ የተሰነቃችሁ ወንድ ተማሪዎች በሙሉ በዚህ
👉 «@ymedresamudir» 👈 ሙዲሩን አግኝታችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ!
👂 ላልሰሙት አሰሙ!
በድጋሚ ➷ ➴ ➘
@ymedresamudir
@ymedresamudir
Signed كن واحدا في واحد لواحد
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Deawaaselefiyah. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.