5 Aug 2026, 17:04 UTC52 views1 reactionsread 8 August 2026 Photo
"ከሰሞኑ በአንዳንድ ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ የሚንዙ ብዥታዎች እና የሀሰት መረጃዎች አሁን ካለው የመስጂዱ ነባራዊ ሁኔታ ጋር ፈፅሞ የማይገናኙ መሆናቸውን ስለማሳወቅ"
በየአመቱ የመውሊድ በዐል እና የረመዳን ወር ሲደርስ በመስጂዳችን የተለያዩ መስጂዱን የማበጣበጥ እና ሰላሙን የማወክ ድኩም ሙከራዎች በፀረ ሰላም ግብረ ሀይሎች የሚሞከር ሲሆን የአካባቢው ማህበረሰብ፣ የመስጂዱ ኮሚቴ እና የመስጂዱ ወጣት ማህበር ከህግ ክፍሉ ጋር በመተባበር እያንዳንዱን እንቅስቃሴ እግር በእግር እየተከተልን ሁሉንም ሙከራዎች ማከሸፍ ችለናል።
አሁንም ጥቂት ቀናት የቀሩትን የሰይዳችን ሰ.0.ወ መውሊድ ሰበብ በማድረግ ተራ ፕሮፓጋንዳዎች እና በሙስና የተጠላለፉ የአንዳንድ ግለሰቦችን…
❤1
Signed 🇲 🇦 🇳 🇨 🇭 🇪 🔥
5 Aug 2026, 17:02 UTC49 views2 reactionsread 8 August 2026 Photo
❤የከውኑ መሳርያ የዓለሙ ዋልታ
❤የጀሊል ፊትወደድ የፍጥረቱ አይነታ
❤የሂክማው አዳራሽ የቁርዓኑ ቦታ
❤የብይኑ ደጃፍ የሀቁ ኮረብታ
❤ጭምቱ መኮነን የሙላው እርጋታ💔
❤2
Signed 🇲 🇦 🇳 🇨 🇭 🇪 🔥
5 Aug 2026, 17:02 UTC41 views1 reactionsread 8 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤1
Signed 🇲 🇦 🇳 🇨 🇭 🇪 🔥
5 Aug 2026, 16:14 UTC50 views1 reactionsread 8 August 2026 ሙፍቲ እየተወደዱ ለምን ከስልጣን ወረዱ???
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ሙፍቲን ከሊቅ እስከ ደቂቅ፣ ከባለስልጣን እስከ ሎሌ፣ ከሀብታም እስከ ድሃ፣ ከጉልሌ እስከ ሞያሌ ሳር ቅጠሉ ካለ ሀይማኖትና ብሄር ልዩነት የሚወዳቸዉ ሆኖ ሳለ እሳቸዉም የአንድነት፣የፍቅር፣የግብረገብና የሰዉነት መምህር ሆነዉ ሳለ ለምን ከስልጣን ወረዱ??? የሚለዉ ጉዳይ የሁሉም ኢትዮጵያዊ የእግር እሳት ሆኖ የዘለቀ ከሞቱ በሗላ ደግሞ ያገረሸ ጉዳይ ነዉ። በእርግጥ ይሄን ጥያቄ መጠየቁ ሙፍቲ ዛሬ በሌሉበት ምን ዋጋ አለዉ??? የሚል ጥያቄ ይነሳ ይሆናል ሆኖም እድል ቢጤ ገጥሞን የሙፍቲን ሰብዕና ተላብሶ በኢትዮጵያ ህዝብ ከአፅናፍ አፅናፍ የሚወደድ መሪ ብናገኝ እንኳ ሙፍቲ የወረዱባቸዉ ጉዳዮችን ለይተ…
❤1
Signed 🇲 🇦 🇳 🇨 🇭 🇪 🔥
30 Jul 2026, 13:51 UTC107 views2 reactionsread 8 August 2026 #በመዉሊድ_ማዕበል_ዉስጥ_የጠፉ_እዉነታዎች
❖ ─── (ክፍል ➁- ─── ❖
‹‹መልካም ቢድዓ (ቢድዓ ሐሰና) በቅዱስ ቁርኣን የተወደሰና የተሞገሰ ነዉ»
በታሪክ ማህደር ውስጥ የሐቅንና የባጢልን ድንበር በጥበብ መለየት፣ የዲን አዕማድ(ዋና ዋና መረጃ) የሆኑትን የቁርኣንና የሐዲስ መመሪያዎች በጥልቅ መረዳት የሙእሚን ትልቁ ውበት ነው። አብዛኞቻችን በየጊዜው በሚነሱ የቃላት ውዥንብሮች ስንወዛወዝ እንገኛለን፤ ከነዚህም መካከል «ቢድዓ» (በዲን ውስጥ አዲስ ነገርን መፍጠር) የሚለው ጽንሰ-ሐሳብ አንዱና ዋነኛው ነው።
አንዳንዶች «አዲስ የተፈጠረ ነገር ሁሉ - ምንም እንኳ አላማው አሏህን ማመስገንና የነብዩን (ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) ፍቅር ማቀንቀን ቢሆንም - ጥ…
❤2
Signed 🇲 🇦 🇳 🇨 🇭 🇪 🔥
30 Jul 2026, 13:21 UTC77 viewsread 8 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed 🇲 🇦 🇳 🇨 🇭 🇪 🔥
30 Jul 2026, 13:20 UTC67 views1 reactionsread 8 August 2026 ▪️ያውቁ ኖሯል?
➧የዋሃቢ/‘ሰለፊ’ ሊቅ አብዱል አዚዝ ቢን ባዝ (1910 - 1999) ከ1993 ጀምሮ እስከ እለተ ሞቱ (1999) ድረስ የሳዑዲ አረቢያ ታላቁ ሙፍቲ ሆነው አገልግለዋል።
➧ቢን ባዝ የሳዑዲ አረቢያ ታላቁ ሙፍቲ ሆነው ከተሾሙ በኋላ፣ ለሳዑዲ ገዥ ቤተሰብ የቅርብ አጋር መሆናቸውን ያስመሰከሩ ሲሆን፣ ለቤተሰቡ አወዛጋቢ ፖለቲካዊ አቋሞችም ብዙ ጊዜ ሃይማኖታዊ ማረጋገጫዎችን (ፈትዋዎችን) ይሰጡ ነበር።
▪️የቢን ባዝ ፈትዋ በኢራቅ ላይ፡-
➧እ.ኤ.አ. በ1990 በምዕራባውያን የሚመራው በኢራቅ ላይ የተከፈተው ጦርነት ወቅት፣ ቢን ባዝ ከ500,000 በላይ በአሜሪካ የሚመሩ የካፊር (ከሃዲ) ወታደሮች ወደተባረከው የነቢዩ ﷺ ምድር እንዲገቡና የሳዑዲ…
👍1
Signed 🇲 🇦 🇳 🇨 🇭 🇪 🔥
30 Jul 2026, 13:20 UTC68 views1 reactionsread 8 August 2026 “ሳዑዲ አረቢያ ‘ኢስላሚክ ስቴት’ (IS) ከተባለው ቡድን ጋር በእጅጉ የሚመሳሰለውን የዋሃቢዝም ርዕዮተ ዓለም ወደ ውጭ ስትልክ መቆየቷ ለረጅም ጊዜ ይታወቃል። የፕሮፓጋንዳ ቁሳቁሶች እና ድርጅታዊ እውቀቶች ከገንዘብ ጋር አብረው ይላካሉ። የዋሃቢዝም ትምህርት ለሕዝብ እንዲደርስ መስጊዶችን፣ የትምህርት ተቋማትን እና የባህል ማዕከላትን ለመገንባት ሰዎች ይቀጠራሉ፤ ይህም ትልቅ ስኬት አስገኝቶላቸዋል።”
👉 አክለውም “ውጤቱም በብዙ የዓለም ክፍሎች አክራሪ የሆነ የእስልምና ዓይነት የበላይነትን እየያዘ መጥቷል። ባለፉት ሦስት አሥርተ ዓመታት ውስጥ ወደ አክራሪነት ያዘነበለ አስገራሚ ለውጥ ታይቷል። ይህ እድገት በሳዑዲ ገንዘብ የተበረታታ መሆኑ ፍጹም ግልጽ ነው” ብለ…
👍1
Signed 🇲 🇦 🇳 🇨 🇭 🇪 🔥
28 Jul 2026, 16:38 UTC75 views2 reactionsread 8 August 2026 ➧አሁን ኢብሊስ ከነቢዩ ሙሐመድ (ﷺ) ኡመት (ማህበረሰብ) የተወሰነውን ክፍል ለመንጠቅ የሚጠቀምበት አንዱ ስልት፡ ተከታዮቹን በማሰለፍ የአላህ ወገን መሪ የሆኑትን (የዘመኑን "ቁጥብ"፣ በወቅቱ ያሉትን የሸይኹን ተተኪ/ከሊፋ) እንዲሳደቡ ማድረግ ነው።
➧ጥንቃቄ የማያደርጉ ሰዎች በዚህ ወጥመድ ውስጥ ይወድቃሉ፤ በመጨረሻም እነሱም የዘመኑን ከሊፋ መሳደብ ይጀምራሉ። በዚህ ሁኔታ ውስጥ አላህ ራሱ ጣልቃ በመግባት፣ የእርሱን ምርጥ ባሪያና ተወካይ ለመሳደብ በደፈሩት ላይ ፍርዱን ይሰጣል (ወደ እሳትም ይወረውራቸዋል)።
ዘይኑ ነቢ ዘይኑ ነብዬ
ዘይኑ ነቢ ዘይኑ-ነብዬ
ያ-ሃቢቢ ሠላም ዓለይኩም
አንቱም ዘይኑ ሲሩል ውጁውዲ
ፈይዱ ራህማ አስሉል ውጁውዲ
ያሃቢቢ ሠላም ዓለ…
❤2
Signed 🇲 🇦 🇳 🇨 🇭 🇪 🔥
28 Jul 2026, 16:38 UTC76 views1 reactionsread 8 August 2026 ▪️የነቢዩ ሙሐመድ (ﷺ) ምስጢራዊ ገጽታዎች
➧ስለ ነቢዩ ሙሐመድ (ﷺ) ቤተሰባዊ፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና መንፈሳዊ ህይወት ብዙ ታሪኮች እና ጽሁፎች ተጽፈዋል።
➧የአብደላህ እና የአሚና ልጅ የሆኑት ነቢዩ ሙሐመድ፣ በ570 ዓ.ም አካባቢ በመካ ተወለዱ፤ በለጋ ዕድሜያቸው ወላጆቻቸውን አጡ፤ በ632 ዓ.ም ደግሞ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ባለትዳር እና የቤተሰብ አባት የነበሩት ነቢዩ፣ ነጋዴ፣ ነቢይ፣ የጦር መሪ፣ ፖለቲከኛ እና ሌሎች በርካታ ሚናዎችን ተጫውተዋል። ከቁረይሽ ነገድ የተወለዱት ነቢዩ፣ በጠባያቸውም ሆነ በአስተሳሰባቸው ፍጹም የሆነ ስብዕና የተላበሱ ነበሩ።
➧ማህበራዊ ህይወታቸው በወቅቱ ከነበሩት ሰዎች ጋር ተመሳሳይ ቢመስልም፣ ትልቁ ስህተት ግን…
❤1
Signed 🇲 🇦 🇳 🇨 🇭 🇪 🔥
27 Jul 2026, 12:26 UTC107 views3 reactionsread 8 August 2026 Photo
የነብዩ ﷺ መወለድ ለአጠቃላዩ ዓለም የተላከ ታላቅ እዝነት (ራሕማህ) በመሆኑ፣ በልደታቸው ቀን መደሰትና አላህን ማመስገን የኢማን መኖር ማረጋገጫ ነው💚
ሸይኽ ሀቢብ ዑመር💛
ዳዬ ሙስሊም ሚድያ Daye Muslim Media
ዛሬን ለተሻለ ነገ!
❤3
Signed 🇲 🇦 🇳 🇨 🇭 🇪 🔥
27 Jul 2026, 10:07 UTC84 views2 reactionsread 8 August 2026 መውሊድ 29 ቀን ብቻ የቀረው.
አህለን ያ ሙሻራፋል ረብዕ ♥️
❤2
Signed 🇲 🇦 🇳 🇨 🇭 🇪 🔥
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @Dayemuslim. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.