25 Feb 2026, 17:50 UTC≈2,700 views21 reactionsread 5 September 2026 Photo
ሠልፍ‼
ትግራይ ክልል ከየካቲት 20 ጀምሮ ሰልፍ እንደሚካሄድ ተሰምቷል።
ሰልፉ ግዛት ይመለስልን የሚል እንደሆነም ተዘግቧል።
ከሰሞኑ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በአማራ እና ትግራይ ክልሎች መካከል "የይገባኛል" ጥያቄ የሚየሳባቸው አምስት የምርጫ ክልሎች ላይ ውሳኔ ማሳለፉን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አሳውቆ ነበር።
ይህንኑ መረጃ ተከትሎ የፌደሬሽን ምክር ቤት ጻፈልኝ ባለው ደብዳቤ መሰረት አከራካሪ ሆነው የቆዩት፦
📌 የሁመራ፣
📌አዲረመፅ፣
📌 ኮረም አፍላ፣
📌ጠለምት እና
📌ራያ አላማጣ የሚገኙ የምርጫ ክልሎች
ከትግራይ ክልል ውጭ ሆነው ለብቻቸው ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምርጫ እንዲደረግ መወሰኑን ቦርዱ ገልጿል።ይህ ውሳኔ ለህውሃት ትልቅ መነቃቃት እንደ…
❤18🙏3
19 Feb 2026, 19:21 UTC≈2,790 views5 reactionsread 5 September 2026 Photo
የኢትዮጵያም የኤርትራም ጦር ተንቀሳቅሷል!
መነሻውን ባሕርዳር ያደረገ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የመከላከያ ኃይል ወደ ትግራይ አዋሳኝ መንቀሳቀሱን ብሉምበርግ ዲፕሎማቶችን ዋቢ አድርጎ ዘግቧል። ከኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ባለፈ የኤርትራ ጦርም ከፍተኛ ቁጥር ያለው ጦሩን አስጠግቷል ብሏል።
በሁለቱ አገራት መሐል ጦርነት የመቀስቀሱ እድል ከእለት ወደ እለት እየሰፋ ሲሆን፤ ዲፕሎማቶች እና አገራት ግጭት እንዳይቀሰቀስ ጥረቶችን እያደረጉ መሆኑ ታውቋል።
❤5
19 Feb 2026, 18:55 UTC≈2,470 viewsread 5 September 2026 Photo
በትግራይ ድንበሮች ላይ ወታደራዊ እንቅስቃሴ አለ መባሉ
የኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት ወታደሮች እና የትግራይ ኃይሎች በትግራይ ክልል ድንበሮች ላይ ተከማችተዋል ሲል የፈረንሳዩ የዜና አገልግሎት ዘግቧል።
ዶቼ ቬለ ያነጋገራቸዉ የትግራይ ፖለቲካ ተንታኞች እንደሚሉት በትግራይ ወጥረቱ አይሏል። በትግራይ ድንበሮች ላይ ወታደራዊ እንቅስቃሴ አለ፤ ሕዝቡ ሰላሙ እንዲጠበቅ አስፈላጊዉን ጫና ማድረግ ይገባዋል።
19 Feb 2026, 18:55 UTC≈1,980 views1 reactionsread 5 September 2026 Photo
የትግራይ ክልል ድጋፍ ወደማሰባሰብ ገብቷል።እስከዛሬ ለህውሃት ሚሊየን ዶላሮችን ሲያግዝ የኖረው ዲያስፖራ ምላሽ አለመስጠቱ ተሰምቷል።
ገቢው ለትግራይ አርበኞች ህክምና፣ ለተፈናቀሉ ሰዎች ወደ አገራቸው ለመመለስ እና የትግራይን መልሶ ለማቋቋም ይውላል ብሎ የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮው መግለጫ ቢያወጣም ዞሮ ዞሮ ለጦርነት መሆኑ ስለታወቀ ነገሩ በዝምታ እየታየ መሆኑ ተነግሯል።
ለድጋፍ ይፋ የሆኑትን አካውንቶች በልዩ ሁኔታ የሚከታተል ከመንግስት የሰው ኃይል መመደቡ ተሰምቷል።
በተቀራረበ መረጃ የሀገር መከላከያ ሰራዊቱ ወደ ኤርትራ ድንበር ጉዞ መጀመሩን ተከትሎ ተንቤ ድረስ ገብቶ እንደነበር የተነገረለት የኤርትራ ሰራዊት ወደ ኋላ ማፈግፈጉ ታውቋል።ውጥረቱ ከመቸውም…
❤1
4 Feb 2026, 15:49 UTC≈2,350 views2 reactionsread 5 September 2026 Photo
በፌደራል መንግስት እና በህወሓት መካከል በፕሪቶሪያ የተፈረመውን ግጭት የማቆም ስምምነት አተገባበር የሚከታተለው የባለሙያዎች ቡድን፤ ከ“እረፍት በኋላ” ዳግም ለስራ መሰማራቱን የአፍሪካ ህብረት የፖለቲካ ጉዳዮች፣ ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ። የባለሙያዎች ቡድኑ የስምምነቱን አፈጻጸም የመከታተል “ወሳኝ ተግባራቸውን” እንደገና ጀምረዋል ብሏል።
የአፍሪካ ህብረት የፕሪቶሪያውን የግጭት ማቆም ስምምነት አፈጻጸም የመከታተል እና የማረጋገጥ ኃላፊነት የተሰጠውን ተልዕኮ ይፋ ያደረገው በታህሳስ 2015 ዓ.ም ነበር።
በዚህ ተልዕኮ ስር የተካተቱ ከኢትዮጵያ፣ ኬንያ፣ ናይጄሪያ እና ደቡብ አፍሪካ የተውጣጡ 21 ወታደራዊ እና የሲቪል ባለሙያዎች ኃላፊነታቸውን ሲወጡ ቆይ…
❤2
4 Feb 2026, 15:33 UTC≈1,640 views2 reactionsread 5 September 2026 የአሁን አጫጭር መረጃዎች
• ዛሬ ጠዋት እስራኤል በተለያዩ የጋዛ አካባቢዎች በፈጸመችው ጥቃት ሁለት ሕፃናትን ጨምሮ ቢያንስ 10 ፍልስጤማውያን ተገድለዋል።
• በሰሜን ጋዛ አንድ የእስራኤል ወታደር መቁሰሉን የእስራኤል ጦር አስታውቋል።
• የሂውማን ራይትስ ዎች (Human Rights Watch) የእስራኤል እና ፍልስጤም ዳይሬክተር ኦማር ሻኪር እና ረዳት ተመራማሪ ሚሌና አንሳሪ ድርጅቱ ያዘጋጁትን ሪፖርት በማገዱ ምክንያት ሥራቸውን በገዛ ፈቃዳቸው ለቀዋል። ተመራማሪዎቹ እንደገለጹት፤ ድርጅቱ ያገደው ሪፖርት እስራኤል የፍልስጤም ስደተኞችን የመመለስ መብት መከልከሏን "በሰብአዊነት ላይ የተፈጸመ ወንጀል" ሲል የሚፈርጅ ነበር።
• ማክሰኞ ምሽት እስራኤል በተያዘ…
❤2
4 Feb 2026, 15:31 UTC≈1,850 views1 reactionsread 5 September 2026 Photo
በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ላይ ስርቆት ሲፈጽም የተገኘ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ
በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን በነፋስ መወጫ ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ 33 ኪ.ቮ ወጪ መስመር ተሸካሚ የብረት ምሰሶ ላይ ስርቆት ሲፈፅም የነበረ ግለሰብ የአካባቢው የፀጥታ ኃይል ከህብረተሰቡ ጋር ባደረገው ክትትል በቁጥጥር ስር ሊውል ችሏል፡፡
መካከለኛ መስመሩ ለነፋስ መውጫ ከተማ ውሃ አገልግሎት፣ ለታች ጋይንት፣ ለክምር ድንጋይ እና አካባቢው አገልግሎት የሚሰጥ መጋቢ መስመር ነው፡፡
የባህርዳር ሪጅን ከአካባቢው መስተዳድር አካላት ጋር ባደረገው ውይይት እና የአካባቢው የፀጥታ አካላቱም ባደረጉት ክትትል ከህገ ወጥ ግለሰቦች መካከል አንዱን ግለሰብ የነፋስ መውጫ ፖሊስ በቁጥጥ…
❤1
4 Feb 2026, 15:25 UTC≈1,960 views1 reactionsread 5 September 2026 Photo
እኚህ ወጣቶች በጭነት ተሽከርካሪ የኢትዮጵያን ድንበር አቋርጠው ወደ ጅቡቲ ለመግባት ሲሞክሩ በአፋር ፖሊስ የተያዙ ናቸው።ባለፈው ወር በተሳቢ መኪና ወደ ስደት ሲጓዙ የነበሩ ወጣቶች በሰመራ ከተማ በደረሰ አሰቃቂ የትራፊክ አደጋ ከመቶ ወጣቶች የ22ቱ ሕይወት ማለፉ ይታወሳል።
ከሟቾች በተጨማሪ 65 ሰዎች ላይ ቀላልና ከባድ ጉዳት እንደደረሰ አይዘነጋም።ስለምን ከዛ አሳዛኝ አጋጣሚ እንኳን መማር አልተቻለም?
@Daily_News_Ethiopian
❤1
4 Feb 2026, 15:24 UTC904 views0 reactionsread 5 September 2026 Photo
#EthPL 🇪🇹
በ ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር መቻል ከሀድያ ሆሳዕና ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
ቸርነት ጉግሳ መቻልን መሪ ያደረገች ግብ ሲያስቆጥር ደስታ ዋሚሾ ሀድያ ሆሳዕናን አቻ አድርጓል።
መቻል ያለፉትን ሁለት ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻለም።
ሀድያ ሆሳዕና ያለፉትን ሶስት ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻለም።
የሊግ ደረጃቸው ?
5️⃣ መቻል :- 30 ነጥብ
1️⃣3️⃣ ሀድያ ሆሳዕና :- 21 ነጥብ
@Daily_News_Ethiopian
4 Feb 2026, 15:22 UTC899 viewsread 5 September 2026 Photo
በኢትዮጵያ የአንድሮይድ ተጠቃሚዎች ቁጥር ከአይፎን በከፍተኛ መጠን ብልጫ እንዳለው ተገለጸ
I ኢትዮ ቴሌኮም በቅርቡ ይፋ ባደረገው የ”መሣሪያዎች ስርጭት” (Device Penetration) ዳታ መሠረት፣ በሀገሪቱ ካሉ ዘመናዊ ስልኮች (Smartphones) መካከል የአንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም በከፍተኛ ደረጃ የበላይነቱን ይዟል።
በአጠቃላይ 90 ሚሊዮን የተገናኙ መሣሪያዎች ባሉበት በዚህ ሪፖርት፣ የስልኮቹ የገበያ ድርሻ እንደሚከተለው ቀርቧል፡
• አንድሮይድ (Android): በአጠቃላይ በስማርት ስልኮች ገበያ ውስጥ 96.3% የሚሆነውን ድርሻ በመያዝ ቀዳሚውን ስፍራ ይዟል። ይህ ማለት በሀገሪቱ ካሉ 100 ስማርት ስልኮች ውስጥ 96ቱ የአንድሮይድ ስልኮች ናቸው…
Showing the 10 most recent of 10 posts we hold for @Daily_News_Ethiopian. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.