3 Oct 2025, 22:51 UTC419 views23 reactionsread 8 August 2026 ሞጣ የምትባል ከተማ ታውቃላችሁ መቼም ?
አይደል !? (አወ እሷ አወቃችኋታል .....)
በአንድ ወቅት አንዱ ምስኪን ገበሬ በደህናው ግዜ 3 ሺህ ብር ይዞ ወደ ሞጣ ሄደ በሬ ሊገዛ ። #ሞጣ ደመቅመቅ ያለች ከተማ ናት ጥሩ ንግድ ይሳለጥባታል ። ታድያ ገበያ ላይ ሌባ አይጠፋም አይደል !?
ይሄን ምስኪን ገበሬ ለበሬ መግዣ ይዟት የሄደውን 3 ሺህ ብር ይሰርቁታል ...🤔🤔
ታድያ ይሄ ምስጊን ተከራክሮ ልቡ እስኪወልቅ በ 4 ሺህ የተባለውን በሬ በ 3 ሺህ ተስማምቶ ሊከፍል ሲል ብሩ የለም ...
ጨለለ
መንገድ ለመንገድ
"ሞጣ
ተመልሼ አልመጣ
ሞጣ ተመልሼ አልመጣ
ሞጣ አልመጣጣጣ 😂 እያለ ብቻውን መሮጥ ጀመረ ።
ነገሩን የሰሙ ያካባቢው ሰዎች ነጋዴዎች መቸም ሰው …
❤20😁3
5 Sept 2025, 00:21 UTC475 viewsread 8 August 2026 "I fear the fear and I only add another fear to my fear..."
When you feel the fear... don't fight it. feel it. don't be judgmental. be curious about it. And treat yourself with kindness like be a kind person to yourself and treat yourself with positive self talk. "You are feeling fear and that's okay"
this works with other negative emotions too...like anxiety
@DASH_Book_Reviews
26 Aug 2025, 19:13 UTC553 views2 reactionsread 8 August 2026 The art of effective communication የሚል መጽሐፍ እያነበብኩ ነው። እና ዋናው ሃሳቡ ምንድን ነው። ማንኛውን ግንኙነት ወይም የ ሰው ለሰው communication ውስጥ ልክ የሁለቱ የሆነ full ባንክ አካውንት እንዳለ አስቡ። ከ ባንኩ ገንዘብ ማውጣት ( withdraw ) ማድረግ ወይም ማስገባት ( deposit ) የሚባል ህግ አለ። እና ሁሌም ሰው ጋር በምንነጋገርበት ግዜ ወይ deposit እያደረግን ነው አለዚያ ደግሞ withdraw.
እና የቱ withdraw የቱ deposit እንደሆነ ለይቶ ያስቀምጥልናል። ለምሳሌ ሰውን ለማስደመም (impress) ለማድረግ ስናወራ (ይሄ አለኝ እንደዚህ አድርጌ እንደዛ አድርጌ እያልን) ከዚያ ሰው የምን…
❤2
26 Aug 2025, 18:48 UTC402 views4 reactionsread 8 August 2026 Mark Twain humorously said,
“It is better to keep your mouth closed and let people think you are a fool than to open it and remove all doubt.”
❤4
25 Aug 2025, 09:31 UTC411 views6 reactionsread 8 August 2026 #Quote
the costs of your good habits are in the present while the costs of your bad habits are in the future.
To understand this, just think about doing physical exercise and smoking cigarettes.
@DASH_Book_Reviews
👍5❤1
24 Aug 2025, 11:03 UTC409 views3 reactionsread 8 August 2026 የደማስቆ ምንዱባን
በዘመናቸው ደማስቆን ያስደመሙ አና ድፍን ሶርያን ያስገረሙት እነዚህ ሁለት ነዳያን ጉዋደኛሞች እንደ አውሮፓውያኑ ዘመን አቆጣጠር በ18ኛው መቶ ክፍለዘመን መጨረሻ አካባቢ በፎቶ ላይ እንደሚታዩት ተዛዝለው በደማስቆ ጎዳናዎች ላይ ሲወጡ እና ሲወርዱ የአገሬው ሰው በአግራሞታ ያያቸው ነበር።
ሁለቱም ወላጅ አልባወች ነበሩ።መራመድ የሚችለውን ተፈጥሮ የአይን ብርሀን ስትከለክለው ሌላኛው ደግሞ መራመድ የማይችል ልምሾ ነበር።ማየት የተሳነው መሀመድ መራመድ በማይችለው ክርስቲያኑ ሳሚር እየተመራ ነበር በዘመኗ ገናና በነበረችው የሳኦል ከተማ ደማስቆ የእለት ጉርስ ፍለጋ ሲንከራተቱ ሲወጡ እና ሲወርዱ የሚውሉት።
የመሀመድ አና የሳሚር ሀይመኖታቸው እ…
❤3
24 Aug 2025, 11:02 UTC314 viewsread 8 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
14 Aug 2025, 20:36 UTC486 views1 reactionsread 8 August 2026 " አያ ይመር መውዴድ ምንዲን ነው?"
" አንተ ሞኝ ነህ ልበል? ዝም ብለህ መውደድ እንጂ ፍች ምን አስፈለገህ? እኔ ዜማ ምንዲን ነው? ብየ ጠይቄ አላውቅም አዜመዋለሁ እንጂ።"
ተድባብ
@DASH_Book_Reviews
❤1
10 Aug 2025, 20:55 UTC577 views0 reactionsread 8 August 2026 Viktor Frankl, who says in his
book A Man’s Search for Meaning,
“Everything can be taken from a man but one tiling; the last of the human freedoms—to choose one’s attitude in any given set of circumstances."
@DASH_Book_Reviews
5 Aug 2025, 08:46 UTC632 views3 reactionsread 8 August 2026 ለህጻናት ቀይ፣ ቢጫ፣ ሰማያዊና አረንጓዴ ባሉኖችን ከሌሎች ቀለማት ጋር በማሰባጠር በተገቢ ዋጋ እየሸጠ የሚተዳደር ነጋዴ ነበር። ሰውየው ንግዱ ቀዝቀዝ ሲልበት አንድን ባሉን ሂልየም ጋዝ በመሙላት ወደ ሰማይ ይለቀዋል፣ ህጻናቱ ይህንን ሲያዩ ተመሳሳይ ባሉን እንዲኖራቸው መበጓጓት እርሱ ዘንድ መጥተው ይገዙታል። ያን ግዜ ገበያው ተመልሶ ሞቅ ሞቅ ይልለታል።
አንድ ቀን ሻጩ ልብሱ ከኋላው በኩል ሲጎተት ተሰምቶት ሲዞር፣ ከጀርባው ቆሞ የነበረ ህጻን ልጅ "ለመሆኑ ጥቁር ባሉንም እንደሌሎቹ በአየር ላይ መንሳፈፍ ይችላል" ሲል ጠየቀው። ነጋዴው በህጻዊ ጥያዌ ሳቅ ብሎ "ልጄ፤ የማንኛውም ባሉን መንሳፈፍ አለመንሳፈፍ የሚወስነው በባሉኑ ቀለም ሳይሆን ውስጡ ባለው ነገር…
👍3
16 Jun 2025, 22:01 UTC709 viewsread 8 August 2026 ከመጽሐፍ ገጽ
"... የልጅነቴን ዘመን በአንድ ቀፎ ልመስለው እችላለሁ። ንቦች ማራቸውን እያመጡ በቀፎ እንደሚያከማቹ ሁሉ ብዙ ልዩ ልዩ ተራ ሰዎች የእውቀትና የኑሮ አስተያየታቸውን ማር እያመጡ እያንዳንዳቸው ለጠባዩ ማነጫ ሰፊ መዋጮ አድርገዋል። ብዙውን ግዜ ማሩ ቆሻሻና መራራ ነበር። ነገር ግን የእውቀት ማር በመሆኑ ያው ማር ነው።" ከአልወለድም መጽሐፍ የተቀነጨበ።
@DASH_Book_Reviews
24 May 2025, 20:42 UTC825 views3 reactionsread 8 August 2026 Night Quote
' If you are not learning, you are unlearning'
keep reading
👍3
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @DASH_Book_Reviews. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.