#Update በሩጋ በኩል ሰርገው ወደ ደሴ ለመግባት የሞከሩና በፌደራል ፖሊስ አባላት ርምጃ የተወሰደባቸው የወራሪው ኃይል አባላት ቁጥር 145 መድረሱ ታውቋል። @anush_tube @anush_tube @anush_tube @anush_tube

Channel
📗ዳሩል አርቀም Islamic canter🖇
@DARUlARKEM_CANTER
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
12subscribers
+0 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001561554296 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @DARUlARKEM_CANTER |
| Description | مَآ أَصَابَ مِن مُّصِيبَةٍ إِلَّا بِإِذْنِ ٱللَّهِ ۗ وَمَن يُؤْمِنۢ بِٱللَّهِ يَهْدِ قَلْبَهُۥ ۚ وَٱللَّهُ بِكُلِّ شَىْءٍ عَلِيمٌۭ ከመከራም(ማንንም) አይነካም በአላህ ፈቃድ ቢኾን እንጅ፤ በአላህም የሚያምን ሰው ልቡን (ለትዕግስት) ይመራዋል፤ አላህም ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡ *ሱራህ 64,አያህ 11* @Darularkem_bOt |
| Created | 27 August 2021 — measured — dated from the channel’s first post |
| First recorded | 12 August 2026 |
| Last confirmed live | 15 August 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/DARUlARKEM_CANTER |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 12 Aug 2026, 04:17 | 12 | no change |
| 7 Aug 2026, 08:53 | 12 | first reading |
Engagement
13 posts held, back to 27 August 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 13 posts for this entry, the most recent from 29 October 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Photos
- 1
- Links
- 3
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 12 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
Recent posts
#Update በሩጋ በኩል ሰርገው ወደ ደሴ ለመግባት የሞከሩና በፌደራል ፖሊስ አባላት ርምጃ የተወሰደባቸው የወራሪው ኃይል አባላት ቁጥር 145 መድረሱ ታውቋል። @anush_tube @anush_tube @anush_tube @anush_tube
አንድትን ከተማ ለመያዝ ስንት ጉድ ሺህ ህዝብ ኩታበርና ቦሩ ሜዳ ላይ አለቀ⁉️ በጣም ያሳዝናል! ደሴ ገብተናል ካሉ ቆዩ። ግን አልገቡም። በሺዎች የሚቆጠር ይህን ሁሉ ህዝብ ጨርሰው ደሴ ቢገቡም አይደንቅም። እንዲህም ሆነው ደሴና ኮቻ ካልገቡ በሞት ላይ ሞት ነው። በርግጥ የሚገቡ አይመስሉም። ምክንያቱም ሞት የበዛባቸው ጊዜ አሁን ላይ ተስፋ ቆርጠው ወደ ደሴ ከባድ መሳሪያ በመተኮስ የመጨረሻ ሙከራቸውን እያደረጉ ነው። ይህን የሚያደርጉት ሰርገው በገቡ አስተኳሾቻቸው በኩል ነውና ትልልቅ አልጋ ቤቶች፣ ሆቴሎች፣ መሥሪያ ቤቶችና ተራሮች አካባቢ አስተኳሽ ሊኖር ስለሚችል በደንብ ይፈተሽ። ሌላው አላማውን እንዲስት የሚደረግና የሚመክን ስለሆነ አይጨንቅም። የደሴና አካ…
Channel photo updated
. ‼️‼️ሰበር ዜና ‼️‼️ ለ dv (ጉዞ ወደ አሜሪካ) ፈላጊዎች በሙሉ እንኳን ወደ 2022 የ Dv ፕሮግራም አደረሳችሁ። ይህ የ dv ፕሮግራም በአመት አንድ ጊዜ የሚመጣ እድል ነዉ : ሆኖም የዘንድሮዉ የ dv ፕሮግራም ጊዜዉ እየተጠናቀቀ ስለሆነ ፈጠን ብለዉ ይሙሉ ። ለመሙላት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች:- ⓵) ስም ከ እነ አያት ⓶)ፎቶ : (በስልክ የተነሳ ጉርድ ፎቶ) ⓷) የትዉልድ ቦታ ከነ አመቱ ⓸)ስልክ ቁጥር ‼️በቅናሽ ዋጋ ሞልቱን በፍጥነት እናደርሳለን : የመሙሊያ ዋጋ 35ብቻ @anwu6 @ha2013m Spam ለሆናችሁ @Adnun_nesiha_bot 0914600685 መደወል ይቻላል ማሳሰቢያ :- በዉስጥ ስትመጡ ሙሉ ስማችሁን መላ…
ጁመዓ ቀን መርሳት የሌለብን! ……………🍃🌸🍃…………… ነቢዩና ሙሐመድ ሰለዋቱላሂ ዐለይሂ ወሰለም ሰለዋት ማውረድ! 🍃ሱረቱል ካህፍ ማብዛት ደጋግመን መቅራት 🍃ከአስር በሃላ የሚደረግ ዱዓ ሙስተጃብ መሆኑ ዱዓ ማብዛት አላህን ምህረት መማፀን መልካም የኢባዳ ጁመአ ይሁንልን ……………🍃🌸🍃………… "ዛሬ ቀኑ ጁመዓ ነው በኢባዳ፣ በዚክር ፣ በሰለዋት እንጠነክር ኢባዳችን የተባረከ ይሁን ያስብነዉ የሚሳካበት ዱዓችን ተቀባይነት የሚያገኝበት ይሁንልን 🍃 ……………🍃🌸🍃…………… መልካም ጁመዓ ይሁንላችሁ ውዶቼ አሚን ☘በቴሌግራም ይ🀄️ላ🀄️ሉ👇 ╔════📖 🎧 📖═══╗ ■_____<<☆☆>>____■ @ANUSH_TUBE …
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዉድ እና የተከበራችሁ ኸይር ፈላጊዎች በሙሉ ........ ዛሬ በዚህ አበሳ ጊዜ : ኑሮ ጣራ በነካበት ጊዜ : ከእጅ ወደ አፍ በቸገረበት ጊዜ : እነ እማማ እነ አባባ ምን ይሁኑ ?? ጧሪ ቀባሪ የሌላቸዉ የኛን እጅ የሚጠብቁ እናት አባቶች የቲሞች ምን ይሁኑ ? ጥሪያችንን እናቀርባለን :- #የእለት ምግብ ለሌላቸዉ እናት አባቶች #የትምህርት ቤት ወጪ መሸፈን ለማይችሉ የቲሞች #የቁርአን ቤት መክፈል ለማይችሉ ወንድም እህቶቻችን #የእለት ጉርስ ሌላቸዉ የቲሞች #የሚለብሱት አንድ እንኳን ቅያሬ ልብስ ለሌላቸዉ እህት ወንድሞቻችን እባካችሁ እጃችንን እንዘርጋላቸዉ ዛሬ ከጎናችሁ ነን አለንላችሁ እንበላቸዉ ነገ…
🔔የንቃት ደወል 🔔 🍃መቃብር እየተዘጋጀልን ነው ፤ እኛሰ ተዘጋጅተናል ? 🍃መላኢኮች እየፃፉ ነው ፤ እኛስ መርጠን እየተናገርን ነውን ? 🍃ጀነት ተኳኩላ እየጠበቀችን ነው ፤ እኛስ እየሰራንላት ነውን ? 🍃ጀሀነም ታዳኝ ፍለጋ አፏን ከፍታለች ፤ እኛስ እየሸሸናት ነው ወይስ ??? 🍃ቂያማ //የትንሣኤ ቀን//እየተቃረበ ነው ፤ እኛስ ተስናድተናልን ??? 🍃የጉዞአችን ቀን ደርሷል ፤እኛስ ትክክለኛና በቂ ሰንቅ ሰንቀናልን ??? 🍃ለዚሁ ሁሉ ጥያቄ እራሳችንን ጠይቅን መልስ እናግኝ… https://t.me/joinchat/Se2BpWRBlG2pfcI0 https://t.me/joinchat/Se2BpWRBlG2pfcI0 https://t.me/joinchat/Se2BpWRBlG2p
🌹🌹ብቼኝነቴ🌹🌹 👉 ልጅነትን በብቸኝነት ማሳለፍ 👉 የእናትህን ፈገግታ ፊቷ ላይ በርቶ ስታገኘዉ 👉 ሁሌም ከእርሜህ በላይ ስታስብ 👉 ፍርት 👉ጭንቀት 👉 በሀሳብ የተሞላ የልጅነት ዘመን ✍️በ anu ተፅፎ በ anush_tube የቀረበ t.me/anush_tube t.me/anush_tube
🌹ለሚመለከተዉ በሙሉ🌹 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዉዱ ኸይር ፈላጊዎች በሙሉ አሁን ባለዉ ወቅታዊ ችግር ላይ ማለትም በደሴ እና አከባቢዋ ያሉ ስደተኞችን መርዳት ስላለብን የበኩላችንን አስተዋፅኦ እናደርግ ዘንድ መወያየት ስላለብን ነገ ማለትም እሁድ ከ ቀኑ 8:00ጀምሮ አጠር ያለ የ online ስብሰባ ስለሚኖረን እድትገኙልን እናሳስባለን።።‼️‼️‼️‼️ ከአምስት ቀን በፊት በደረሰኝ መረጃ ስደተኞቹ 107ሺ አልፈዋል።። በዚህ ዙሪያ ከኛ ጋር መስራት የሚፈልግ በራችን ክፍት ነዉ ለበጎነት መስፈርት አይጠይቅም ተቀላቀሉን‼️ መቀላቀል ለምትፈልጉ በታች ባሉት አድራሾች ታገኙናላችሁ @anwu6 @Ye_dessieheyrfelagiwochibot 090…
እኔ ሶላቴን ሳልሰግድ እንዴት ሙስሊም እባላለሁ ? አለ በልቡ እያብሰለሰለ .... ⇝ ስለዚህ በሚቀጥለው ሳምንት ሶላቴን ቀጥ አድርጌ እጀምራለሁ አሁን ትንሽ ግዜ የለኝም ...... ⇝ ካሳምንታት ቡሃላም እንዲህ አለ እኔ እኮ ጤናማ ጠንካራ ወጣት ነኝ ስለዚህ ....... ወደ ፊት ብዙ ግዜ ስላለኝ.... ተውበት... አድርጌ ሙሉ በሙሉ..........#sen_more
ዉድ የ 📗ዳሩል አርቀም Islamic canter🖇 ቤተስቦች በሙሉ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንዴት ናችሁልኝ እኔ አለሁላችሁ....... ወደ ጉዳዬ ስገባ የ ቻናላችንን ስም ዳሩል አርቀም Islamic canter የሚለዉን ወደ #Anush_tnbe ብዬ ልቀይረዉ ነዉ።, ሆኖም አ አሁን ሰአት ጀምሮ Anush_tnbe መሆኑን እድታዉቁልኝ ያክል ነዉ ወሰላም አለይኩም:: ቅር ያለዎት ነገር ካለ @anuw6 "ያናግሩኝ
Showing the 12 most recent of 13 posts we hold for @DARUlARKEM_CANTER. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 4
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 4
- vacant every time we have ever looked
@DARUlARKEM_CANTER named 4 handles that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all.A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 1 post, 13 August 2026 – 13 August 2026
named in 1 post, 13 August 2026 – 13 August 2026
named in 1 post, 13 August 2026 – 13 August 2026
named in 1 post, 13 August 2026 – 13 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 12 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“📗ዳሩል አርቀም Islamic canter🖇” (@DARUlARKEM_CANTER), 12 subscribers as measured 12 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/DARUlARKEM_CANTER.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.