አርሴን ዌንገር የዛሬ 22 ዓመት በዛሬዋ ቀን የአርሰናል አሰልጣኝ ሆኑ👍

Channel
Bisrat Sport
@Bisrat_Sport
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
1,139subscribers
-55 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001261560711 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Bisrat_Sport |
| Created | Between 1 March 2018 and 1 September 2018— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 28 August 2026 |
| Measurements held | 9 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 28 August 2026 |
| On Telegram | t.me/Bisrat_Sport |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 28 Aug 2026, 16:34 | 1,139 | -40 |
| 26 Aug 2026, 00:43 | 1,179 | -2 |
| 23 Aug 2026, 07:03 | 1,181 | -2 |
| 19 Aug 2026, 18:59 | 1,183 | -1 |
| 16 Aug 2026, 20:48 | 1,184 | -4 |
| 13 Aug 2026, 03:34 | 1,188 | -3 |
| 10 Aug 2026, 06:08 | 1,191 | -3 |
| 6 Aug 2026, 08:49 | 1,194 | no change |
| 6 Aug 2026, 05:59 | 1,194 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 1 September 2018 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 1 October 2018. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
■ FULL-TIME ተጠናቀቀ ■ Weststham 3️⃣-1️⃣Man.utd Rashford ⚽ 71' Anderson⚽ 5' Lindelöf(OG) ⚽ 43' Arunatovic ⚽ 74' ሞሪኖ OUT ይባረር?? 👍 አይባረር👎
የዛሬ 14ዓመት ዋይኔ ሮኒ የመጀመሪያ ጨዋታ ለማንችስተር ዩናይትድ ሀትሪክ በመስራት ጀመረ ማን ዩናይትድ 6️⃣-2️⃣ ፌነርባቼ @Bisrat_Sport
ዝላታን የሞ ሳላ ጎል ፑሽካሽ መውሰድ ይገባዋል ወይ ተብሎ ተጠይቆ ዝላታን:👉 "አይገባውም! ማን ምርጫ ላይ እንደተካተተ አላውቅም የኔ ጎል እጩ አልነብረም ስለዚህ የማወቅ ፍላጎት የለኝም" በማለት እንተለመደው አስገርሞናል @Bisrat_Sport
የፓል ፖግባ ዳይመንድ ጆሮ ጌጥ በልምምድ ላይ እያለ ጠፋ የማንቼስተር ዩናይትድ 25 የሚሆኑ የስታፍ አባላት በፍለጋ ላይ ይገኛሉ ፤ ፓግባም ላገኘለት ሰው ዳጎስ ያለ ሽልማት እንደሚያበረክት አሳውቋል።
የአርሰናል ከፍተኛ ደሞዝ ተከፋዮች በዓመት
🇮🇹ክሪስታኖ ሮናልዶ በጣሊያን ሴሪኣ ⛹️ 6 ጨዋታ ተጫወተ 🥅 3 ጎል አስቆጠረ 🛎️ 2 ጎል አሲስት አደረገ Ⓜ️ 4 ግዜ የጨዋታ ኮከብ ተባለ 🔥 በጨዋታ አማካይ 7.8 Rating🔥 @Bisrat_Sport
የሳምንቱ ታላላቅ ጨዋታዎች
የፍጹም ቅጣት ምት ባለሟሉ ሀሪ ኬን ከ አምስት ጨዋታዎች በኋላ ከግብ ማስቆጠር ድርቁ የተላቀቀው እንግሊዛዊው አጥቂ ሀሪ ኬንን ያሕል ከ2015 አንስቶ በርካታ የፍጹም ቅጣት ምቶችን በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ላይ ከመረብ ያሳረፈ ተጫዋች የለም፡፡ የ2018 አለም ዋንጫ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪው እስካሁን በሊጉ 13 የፍጹም ቅጣት ምቶችን ከመረብ በማዋሃድም ስሙን ከቀዳሚዎቹ ዝርዝር ውስጥ አስቀምጧል፡፡ @Bisrat_Sport
አጫጭር ስፖርታዊ ዜና ባርሴሎና በላሊጋው በተደጋጋሚ ጊዜ ለሁለተኛ ጊዜ ነጥብ መጣሉን ተከትሎ ሰርጂዋ ቡስኬት እንደሚስጨንቀው የገለፀ ሲሆን በተለይ ደግሞ በተደጋጋሚ ጎል እየተቆጠረባቸው መሆኑ ደግሞ ይበልጥ እንዳስጨነቀው ገልፃል፤ ባርሴሎና ትላንት በሌጋኔዝ ሁለት ለ አንድ የተሸነፈ ሲሆን ባለፈው ሳምንት ደግሞ ከጌሮና ጋር አቻ መውጣቱ የሚታወስ ነው። የቀድሞ የማንችስተር ዬናይትድ ተጨዋች ዲሜትሪ ቤርባቶቭ በአሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ እና በፖል ፖግባ መካከል የተፈጠረው ችግር በጣም እንዳስደነቀው የገለፀ ሲሆን ይህንን ስሜታውነታቸውን ሜዳ ላይ ሳይሆን ቤታቸው ላይ መጨረስ እንዳለናቸው እና ደስ የማይል ነገር እንደሆነ ገልፆል። የእንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር ለ…
ሽረረረረረረረረረረረረረረረረረረ ወደ ፕሪሚየር ሊግ ገባ እንኳን ደስ ያላችሁሁሁሁሁ የሽረ ደጋፊዎች ሽረ እንዳሥላሴ 2-1 ጅማ አባ ቡና (72' ሸዊት ዮሀንስ 76' ሰዒድ ሁሴን | 4' ብዙዓየሁ እንደሻው ) ተጠናቀቀ | ባህር ዳር ከተማ 0-1 ደቡብ ፖሊስ (36' ኤሪክ ሙራንዳ) ደቡብ ፓሊስ ሻምፒዮን ሻምፒዮን ወደ ፕሪሚየር ሊግ ያደጉ ክለቦች ደቡብ ፓሊስ ባህር ዳር ሽረ እንዳስላሴ እንኳን ደስ ያላችሁ። ለአባ ቡና ደጋፊዎች በሚቀጥለው ዓመት ጠንክራችሁ ክፍተቶቻችሁን አሻሽላችሁ ኑ። አሁንም ሁሌም እንደምንለው እግር ኳስ መዝናኛ ነው የሚያፋቅረን፤የሚያገናኘን፤ የሚያስደስተን ፤ ስንሸነፍ ደግሞ የሚያሳዝነን ። Football የፍቅር ስፓርት ከተ…
🔮2018 FIFA የአመቱ ምርጥ ሶስት ተጨዋች እጩዎች ተለይተዉ ታዉቀዋል የእርሶ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች የሚሉትን Vote ያርጉ 👉ክሪስታኖ ሮናልዶ [Juventus]❤️ 👉ሞሀመድ ሳላህ [Liverpool]💛 👉ሉካ ሞድሪች [RealMadrid]💜 @Bisrat_Sport
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Bisrat_Sport. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 28 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Bisrat Sport” (@Bisrat_Sport), 1,139 subscribers as measured 28 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Bisrat_Sport.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.