ነሐሴ 5፤2018 - 🔴🔜ማንቺስተር ዩናይትድ የአጥቂ መስመር ተጫዋች ለማስፈረም በዝውውር ገበያው ዕድሎችን በቅርበት እየተከታተለ ይገኛል! (The Athletic FC) ይዞት በወጣው መረጃ መሰረት ዩናይትድ የጎል የማስቆጠር ኃላፊነትን ከቤንጃሚን ሼሽኮ ጋር የሚጋራ ሌላ የ9 ቁጥር አጥቂ ማስፈረም ይፈልጋል። ሼሽኮ አሁንም ከጉዳት በማገገም ላይ በመሆኑ፣ በዚህ የቅድመ ውድድር (pre season) ወቅት እስካሁን ዩናይትድ ባደረጋቸው ጨዋታዎች ላይ መሰለፍ አልቻለም። ስለዚህም ዩናይትድ በአጥቂ ቦታ ተጨማሪ አማራጭ ለማግኘት እንዲሁም የመሐል ሜዳ ተጫዋችን ለማስፈረም የዝውውር ገበያውን እያሰሱ ይገኛሉ። ✍️ በአቤኔዘር አዳነ #BisratNews #BisratF…

Channel
Bisratfm101.1
@Bisrat101fm
On this record: Growth · Engagement · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
6,571subscribers
-4 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001301986850 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Bisrat101fm |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 14 August 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 14 August 2026 |
| On Telegram | t.me/Bisrat101fm |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 14 Aug 2026, 09:14 | 6,571 | +3 |
| 10 Aug 2026, 19:18 | 6,568 | -5 |
| 7 Aug 2026, 10:34 | 6,573 | -2 |
| 7 Aug 2026, 01:15 | 6,575 | no change |
| 7 Aug 2026, 01:06 | 6,575 | first reading |
Engagement
75 posts held, back to 6 August 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 9 pagesof Telegram’s post history, 20 posts per page.
- ERR · 30 days
- 5.09%
- avg views ÷ 6,571 subscribers
- Avg views / post
- 334
- 75 posts measured
- Reaction rate
- 0.457%
- reactions ÷ views · ER floor
- Posts in window
- 75
- of 75 held
ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.
ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views— note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate. It is computed over the 28 of 75 measured posts that carry a reaction reading, and over those same posts' views.
| Window | Rolling 30 days · latest post in window 11 August 2026 |
|---|---|
| Posts held | 75 (6 August 2026 – 11 August 2026) |
| Views total | 25,067 |
| Reactions total | 48 |
| Forwards / comments | not exposed by the public surface — not measured, not estimated |
| Readings taken | 12 Aug 2026, 03:01 UTC |
Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.
Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.
Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.
Reaction mix
48 reactions across 27 posts, in 4 distinct kinds. The most used accounts for 91.7% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 44 | 91.7% | |
| 👍 | 2 | 4.17% | |
| 😁 | 1 | 2.08% | |
| 😱 | 1 | 2.08% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 28 of the 75 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 48reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 75 most recent posts we hold, published 6 August 2026 to 11 August 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
ነሐሴ 5፤2018 - በቀን በአማካኝ ስድስት ሺ ሰዎችን እያስተናገደ መሆኑን የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ በተጠናቀቀው የ2018 በጀት አመት ከ4 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን ነው ያስታወቀው ።ይህን ገንዘብ አገልግሎቱ የሰበሰበው ባሉት የአገልግሎት መስጫ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶቹ መሆኑን ገልጿል። ተቋሙ ከሐምሌ 1ቀን 2017 አ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 አ.ም ድረስ የ1ሚሊዮን 8 መቶ 68 ሺህ ተገልጋዮችን የተለያዮ ጉዳዮች በማስተናገድ ከ4 ቢሊዮን ብር በላይ ማስተናገድ መቻሉን የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት የሕዝብ ግንኙነትና ኮሚኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ እቱገላ ተሾመ ለብስራት ሬድዮ ተናግረዋል። በዚ…
ነሐሴ 5፤2018 - ትራምፕ ፊፋ ኢንፋንቲኖን ከኃላፊነቱ ካነሳ ትልቅ ስህተት እንደሚሰራ አስጠነቀቁ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የፊፋን ፕሬዚዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖን ሰኞ ዕለት የደገፉ ሲሆን፣ የእግር ኳስ የበላይ አካሉ እሳቸውን ከቦታቸው ካነሳ ትልቅ ስህተት እንደሚሰራ አስጠንቅቀዋል። የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በስራ ቦታ የፍቅር ግንኙነት ፈጽመዋል በሚል በተነሳባቸው ውንጀላ እና በከሸፈ የግል ኢንቨስትመንት ዕቅድ ምክንያት በጠንካራ ትችት ውስጥ በሚገኙት የፊፋ ፕሬዚዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ላይ ያላቸውን ድጋፍ ሰኞ ዕለት ገልጸዋል። ትራምፕ ትሩዝ ሶሻል በተሰኘው ማህበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት፣ ፊፋ በማናቸውም ምክንያት …
ነሐሴ 5፤2018 - የፍትሕ ሚኒስቴር ተጥለው ለሚገኙ ሕፃናት ማቆያ ክፍል ውስጥ የሚውሉ ቁሳቁሶችን አበረከተ። የፍትሕ ሚኒስቴር ተጥለው ለሚገኙ ሕፃናት ማቆያ ክልል ውስጥ የሚውሉ የተለያዩ ቁሣቁሶችን ለኦሮሚያ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ማበርከቱ ተገልጿል ። የፍትሕ ሚኒስቴር የሴቶች እና ሕፃናት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ወ/ሮ ዳግማዊት አለምነህ እንደገለፁት በተለያዩ የማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግር ውስጥ ተወልደው ለሚጣሉ ሕፃናት ጊዚያዊ ማቆያ የሚውሉ ቁሣቁሶችን መለገስ ያስፈለገበት ምክኒያት ችግሩ በአሁኑ ጊዜ ተበራክቶ በመገኘቱ እንደሆነ ገልፀዋል። ከጋብቻ ውጪ በአላስፈላጊ እርግዝና የሚወለዱ ሕፃናት ሕጋዊ ሒደቱን ተከትሎ ለአሣዳጊዎች እስኪተላለፉ ድረ…
❤1
ነሐሴ 5፤2018 - ሩሲያ በዩክሬን ላይ በሰነዘረችው ጥቃት ስድስት ሰዎች ተገደሉ፤ የሕፃናት ሕክምና ማዕከልም ተመቷል። በደቡብ ምስራቅ ዩክሬን በሩሲያ በተፈፀመ ጥቃት ስድስት ሰዎች መገደላቸውን እና በዋና ከተማዋ ኪየቭ የሚገኝ የሕፃናት ሕክምና ማዕከል መመታቱን የአካባቢው ባለሥልጣናት አስታውቀዋል። የሀገሪቱን የአየር መከላከያ ሥርዓት ለማዳከም ያለመው እና ማክሰኞ ማለዳ የተፈፀመው ይህ ጥቃት ረጅም ርቀት ተኳሽ ሚሳይሎችን ያካተተ እንደነበር አልጀዚራ ዘግባል። የዩክሬን የዛፖሪዝዝያ ክልል ወታደራዊ አስተዳደር ሃላፊ ኢቫን ፌዶሮቭ እንደገለጹት፤ ሩሲያ ሚሳይሎችንና የአየር ቦምቦችን በመጠቀም በሰነዘረችው ከባድ ጥቃት 6 ሰዎች ሲገደሉ 19 ሰዎች ደግሞ ቆ…
ነሐሴ 5፤2018 - 🇪🇸🔥ማንቺስተር ዩናይትድ ለጆርጅ ሳሊናስ የመልቀቂያ ውል ለመክፈል ተዘጋጅቷል! ማንቺስተር ዩናይትድ የሬሲንግ ሳንታንደሩን ተጫዋች ጆርጅ ሳሊናስን ለማስፈረም የ€16 ሚሊየን ዩሮ የመልቀቂያ ውል ለመክፈል ተዘጋጅቷል። አትሌቲኮ ማድሪድም ለተጫዋቹ ፍላጎት ቢኖረውም የተጫዋቹ ቀጣይ ማረፊያ ኦልድ ትራፎርድ መሆኑ አይቀሬ ይመስላል። ሬሲንግ ሳንታንደር ሳሊናስን በቡድኑ ማቆየት ይፈልጋል። ሆኖም የተጫዋቹ የ€16 ሚሊየን ዩሮ የመልቀቂያ ክፍያ (Release Clause) በተገቢው መጠን የሚመጣ ጥያቄ ከቀረበ ዝውውሩን ለመቀበል ተዘጋጅተዋል። ✍️ በአቤኔዘር አዳነ #BisratNews #BisratFm #BisratRadio #sports የብስራት…
ነሐሴ 5፤2018 - 🇧🇷⚡️ሮማ ጋብርኤል ማርቲኔሊን ለማስፈረም የመጀመሪያ ውይይት ማድረጋቸው ተሰምቷል! 🗣️ (Mirror) ባወጣው መረጃ መሰረት የጣሊያኑ ክለብ ሮማ የአርሰናል እና የብራዚል የመስመር ተጫዋች የሆነውን የጋብርኤል ማርቲኔሊ ወኪሎች ጋር ስለ የዝውውር ዕድል የመጀመሪያ ውይይት ማድረጋቸው ተዘግቧል። ሮማ በተጫዋቹ ሁኔታ ላይ በቅርበት እየተከታተሉ ሲሆን፣ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ማርቲኔሊን ወደ ጣሊያን ለማምጣት የሚያስችለውን አማራጭ በማጤን ላይ ይገኛሉ። ማርቲኔሊ በ2019 ከብራዚሉ ኢቱዋኖ ወደ አርሰናል ከመጣ በኋላ በክለቡ ውስጥ ጠቃሚ ተጫዋች ሆኖ ቆይቷል። በአሁኑ ሰዓት ግን በክለቡ የወደፊት ሁኔታው እርግጠኛ አይደለም፣ ይህም ሌሎ…
ነሐሴ 5፤2018 - 🇫🇷⚜️አርሰናል የጁልስ ኩንዴን ሁኔታ በቅርበት እየተከታተለ መሆኑ ተሰምቷል! አርሰናል የፈረንሳዊው ተከላካይ ጁልስ ኩንዴ በባርሴሎና ያለውን ሁኔታ በቅርበት እየተከታተለ ነው። ኩንዴ ከባርሴሎና ለመልቀቅ ፍላጎት ካሳየ፣ አርሰናል ተጫዋቹን በእጁ ለማስገባት እርምጃ ለመውሰድ ዝግጁ ነው። የአርሰናሉ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ኩንዴን የቡድናቸውን የተከላካይ መስመር ለማጠናከር ማራኪ አማራጭ እንደሆነ ያምናል። ሆኖም በአሁኑ ወቅት አርሰናል የሚወስደው እርምጃ ተጫዋቹ ከባርሴሎና ለመልቀቅ ፍላጎት ያሳያል ወይስ አያሳይም በሚለው ላይ የተመሰረተ ይሆናል። ✍️ በአቤኔዘር አዳነ #BisratNews #BisratFm #BisratRadio #spor…
❤1
ነሐሴ 5፤2018 - ከጓደኞቿ ጋር ከብት በማገድ ላይ የነበረችን የ6 ዓመት ህፃን አስገድዶ የደፈረው ግለሰብ በ18 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጣ። በጉራጌ ዞን በእኖር ወረዳ የ6 ዓመት ህፃን ላይ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል የፈፀመው ተከሳሽ ሰለሞን ሀይደር በ18 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ መወሰኑን የጉራጌ ዞን ፍትህ መምሪያ ሀላፊ አቶ ኤልያስ ሰብለጋ ለብስራት ራዲዮ ተናግረዋል። የእኖር ወረዳ ፍትህ ጽሕፈት ቤት እንዳስታወቀው፣ በጃቱ ቀበሌ ልዩ ስሙ አይወበር በተባለ መንደር ነዋሪ የሆነው ተከሳሽ ሰለሞን ሀይደር ተበዳይ ህፃን ከጓደኞቿ ጋር ከብት በማገድ ላይ በነበረችበት ወቅት በስልኩ ጌም ተጫወቱ በማለት ያታልላታል። በመቀጠልም የጣቴ ቀለበት ጠፍቶብኛል …
ነሐሴ 5፤2018 - በምዕራብ ኮሎምቢያ በደረሰ ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ የበርካታ ሰዎች ህይወት አለፈ በምዕራብ ኮሎምቢያ በደረሰው ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ ከ100 በላይ ሰዎች ሲሞቱ፣ ካሊ እና ፔሬራን ጨምሮ በዋና ዋና ከተሞች የሚገኙ በርካታ ህንፃዎች ፈርሰዋል ተብሏል ። የዩናይትድ ስቴትስ እና የኮሎምቢያ የጂኦሎጂካል ጥናቶች እንዳስታወቁት ሰኞ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከጠዋቱ 1፡34 ላይ በሬክተር ስኬል 7.4 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል። የኮሎምቢያ ፕሬዝዳንት አቤላርዶ ዴ ላ ኤስፕሪላ እንዳሉት 111 ሰዎች ሲሞቱ 87 ሰዎች ቆስለዋል፤ እንዲሁም 61 ህንፃዎች ፈርሰዋል። የካሊ ከንቲባ አሌሃንድሮ ኤደር በከተማቸው ቢያንስ 20 ህንፃዎች …
ነሐሴ 5፤2018 - ባለቤቱን በመግደል የተከሰሰው ግለሰብ በ21 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጣ። በአዲግራት ከተማ ቀበሌ 06 ዞን 6 ነዋሪ የሆነው አቶ ሳምሶም ሓጎስ አብርሃ የተባለው ተከሳሽ የሁለት ልጆቹ እናት የሆነችውን የ22 ዓመቷን ባለቤቱን ወይዘሮ ቅሳነት ተሾመን መጋቢት 8 ቀን 2017 ዓ.ም በመኖሪያ ቤታቸው ውስጥ በፈፀመው አሰቃቂ የነፍስ ግድያ ወንጀል ጥፋተኛ ሆኖ በመገኘቱ ነው በ21 አመት ከ 3 ወር ፅኑ እስራት የተቀጣው። የምስራቅ ትግራይ ዞን ዓቃቤ ሕግ አቶ መሓሪ እንደገለፁት ተከሳሹ በከባድ የነፍስ ግድያ ወንጀል ተከሰሶ ጥፋተኛነቱ ከተረጋገጠ በኋላ ፍርድ ቤቱ ተከሳሹ ከዚህ ቀደም ወንጀል ፈፅሞ የማያውቅ እና ቤተሰብ አስተዳዳሪ የነበረ መሆኑ…
ነሐሴ 5፤2018 - ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን በጦርነቱ ህይወታቸው ላለፈ አሜሪካውያን ካሳ እንድትከፍል ጠየቁ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን በሀገሪቷ ወታደሮች እና በሌሎች ዜጎች ላይ ላደረሰችው የህይወትና የንብረት ጉዳት ካሳ እንድትከፍል ጠይቀዋል። ትራምፕ በማህበራዊ ሚዲያ ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት የአሜሪካ ተወካዮች ከኢራን ጋር በሚያደርጓቸው የወደፊት ድርድሮች ሁሉ የካሳ ጥያቄውን እንዲያካትቱ መመሪያ መስጠታቸውን ገልጸዋል። ጥያቄው በኢራን እና ተባባሪዎቿ የተገደሉ የአሜሪካ ወታደሮች ቤተሰቦችን በቀጠናው ግጭት የተጎዱ ዜጎችን እንዲሁም በሊባኖስ፣ ሶሪያ፣ የመን እና ጋዛ ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች የሚያካትት ነው። ትራ…
Showing the 12 most recent of 75 posts we hold for @Bisrat101fm. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Citation-graph rank
Citation-graph rank — 392,395 of 1,481,217entries in the measured graph. A weighted position computed from the forward and mention edges below — republished posts weigh more than named mentions — and recomputed periodically, over the whole graph. Published only as this ordinal position, never as a score: a position is a fact, and a score printed beside one channel’s name would read as a verdict this register does not make. The two counts beneath stay separate for the same reason mentions are never summed with forwards anywhere else on this page — a named-by count costs nothing to manufacture. The top 100 by this measure, or how it is computed.
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 14 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Bisratfm101.1” (@Bisrat101fm), 6,571 subscribers as measured 14 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Bisrat101fm.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.