29 Jun 2026, 18:12 UTC≈14,500 views8 reactionsread 12 August 2026 Photo
🔥የሚከራይ የንግድ ቦታ🔥
▫️CODE BZ 28
🔵 ኪራይ: 40,000 ብር
🔵 የንግድ ሱቅ (22 ካሬ፣ ሴራሚክ ወለል፣ 1ኛ ፎቅ፣ Mixed Use ህንጻ ላይ)
🔵 ቦታ: ቡልቡላ 93 (1ኛ ፎቅ፣ )
🔵 ወርሀዊ ተጨማሪ ክፍያዎች: የመብራት እና የውሀ
🔵 ቅድሚያ ክፍያ: በድርድር
🔵 መኪና ማቆሚያ፡ Basement Parking
🔵 ቤቱ/ህንጻው ስራ ከጀመረ፡ ቅርብ ጊዜ
🔵 ከአስፓልት ያለው ርቀት: አስፓልት ዳር
🔵 አካባቢው: የመኖሪያ እና የንግድ ሰፈር
🔵 ሰፈሩ በምን ይታወቃል፡ በተለያዩ አፓርታማዎች እና ሞሎች
🔵 ታክሲ የሚቆምበት/የሌለበት፡ ታክሲ ከሚጭንበት አካባቢ ቅርብ
🔵 ከዚህ በፊት የተሞከሩ ቢዝነሶች: የሴቶች ጸጉር ቤት ፣ የወንዶች ፀጉር ቤት፣ ቢሮ፣ Fast…
❤8
18 Jun 2026, 17:49 UTC≈2,130 views9 reactionsread 12 August 2026 Photo
🔥 ተመልሰናል! 🔥
ሰላም! እንዴት አመሻችሁ!🙌
ባለፉት 2 ሳምንታት ትልልቅ ነገሮችን እያዘጋጀን ነበር የቆየነው። አሁን ላይ በአዳዲስ ስራዎች ተመልሰን መጥተናል። ሁላችሁም በትእግስት ስለጠበቃችሁን ከልብ እናመሰግናለን!
በጣም ትልቅ የስራ እድል፡ ቤት አፍሪ ከምን ጊዜውም በላይ በጣም ብዙ አማራጮችን ለማቅረብ መድረኩን ለሁላችሁም ክፍት አድርጓል።
ቤት አፍሪ እስካሁን ባለው ጥቂት ሰዎችን ብቻ አሳትፎ ነበር ስራ የሚሰራው። አሁን ላይ ግን ተደራሽነቱን ለማስፋት በማሰብ ሁላችሁም ተሳታፊ የምትሆኑበትን የስራ እድል ይዘን መጥተናል። ከዚህ በኋላ ባለው የትኛውም የአዲስ አበባ አካባቢ ላይ ሆናችሁ ከእኛ ጋር ለመስራት ስትጠይቁን የነበራችሁ ቤት አቅራቢዎች ይሄን…
❤9
27 May 2026, 10:30 UTC≈2,750 views5 reactionsread 12 August 2026 Photo
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን 1447ኛ የዒድ አል_አድሀ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🌙✨
🔵 መልካም በዓል 🔵
🔸የሚከራዩ የስራ፣ የንግድ እና የመስራያ ቦታዎችን የሚያገኙበት ቻናል🔸
❤5
14 Apr 2026, 17:55 UTC≈11,500 views10 reactionsread 12 August 2026 Photo
🔥የሚከራይ የንግድ ቦታ🔥
▫️CODE BZ 27
🔵 ኪራይ: 35,000 ብር
🔵 የንግድ ሱቅ (30 ካሬ በላይ፣ ሴራሚክ ወለል፣ ውሀ ያለው)
🔵 ቦታ: ቦሌ-22 (ወደ ውስጥ ገባ ብሎ)
🔵 ምድር ወለል (ከህንጻው መግቢያ ፊት ለፊት)
🔵 ወርሀዊ ተጨማሪ ክፍያዎች: የመብራት እና የውሀ
🔵 ቅድሚያ ክፍያ: የ3 ወር/ በድርድር
🔵 መኪና ማቆሚያ፡ ሰፈር ውስጥ
🔵 ቤቱ/ህንጻው ስራ ከጀመረ፡ ረጅም ጊዜ
🔵 ከአስፓልት ያለው ርቀት: ወደ ውስጥ ገባ ብሎ
🔵 አካባቢው: የንግድ እና መኖሪያ ሰፈር
🔵 ሰፈሩ በምን ይታወቃል፡ በተለያዩ ሱቆች እና ሞሎች
🔵 ታክሲ የሚቆምበት/የሌለበት፡ ታክሲ ከሚጭንበት አካባቢ ቅርብ
🔵 ከዚህ በፊት የተሞከሩ ቢዝነሶች: ፋርማሲ (6 ወር)፣ ምግብ ቤት …
❤10
12 Apr 2026, 15:22 UTC≈2,990 views3 reactionsread 12 August 2026 Photo
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ!✝️
🔵 መልካም በዓል 🔵
🔸የሚከራዩ የስራ፣ የንግድ እና የመስራያ ቦታዎችን የሚያገኙበት ቻናል🔸
❤3
10 Apr 2026, 12:00 UTC≈2,890 views6 reactionsread 12 August 2026 Photo
እንኳን የፍቅርን ጥግ ላየንባት ለጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት✝️ በዐል በሰላም አደረሳችሁ! 🙏
🔵 Good Friday! 🔵
🔸የሚከራዩ የስራ፣ የንግድ እና የመስራያ ቦታዎችን የሚያገኙበት ቻናል🔸
❤6
3 Apr 2026, 17:45 UTC≈8,900 views6 reactionsread 12 August 2026 Photo
🔥የሚከራይ የንግድ ቦታ🔥
▫️CODE BZ 26
🔵 ኪራይ: 50,000 ብር
🔵 የንግድ ቤት (3.5X3)
🔵 ቦታ: ላምበረት (ዋና የንግድ ቦታ ላይ)
🔵 ምድር ወለል
🔵 ወርሀዊ ተጨማሪ ክፍያዎች: የመብራት እና የውሀ
🔵 ቅድሚያ ክፍያ: የ3 ወር/በድርድር
🔵 መኪና ማቆሚያ፡ ሰፈር ውስጥ
🔵 ቤቱ/ህንጻው ስራ ከጀመረ፡ አዲስ
🔵 ከአስፓልት ያለው ርቀት: ከዋናው አስፓልት ዳር ገባ ብሎ
🔵 አካባቢው: የንግድ ሰፈር
🔵 ሰፈሩ በምን ይታወቃል፡ በመነሀሪያው
🔵 ታክሲ የሚቆምበት/የሌለበት፡ ታክሲ ከሚጭንበት አካባቢ ቅርብ
🔵 ከዚህ በፊት የተሞከሩ ቢዝነሶች: አካባቢው በልብስ እና ጫማ ንግድ እንደ አዲስ ከመሰራቱ በፊት ይታወቃል
🔵 ለምን ንግድ ይመከራል፡ ለልብስ እና ጫማ ንግ…
❤6
2 Apr 2026, 17:34 UTC≈8,620 views7 reactionsread 12 August 2026 Photo
🔥የሚከራይ የንግድ ቦታ🔥
▫️CODE BZ 25
🔵 ኪራይ: 200ሺ ብር (ድርድር አለው)
🔵 የንግድ ቤት (በውስጡ 1 ተጨማሪ ወለል ያለው)
🔵 ሙሉ ቦታው፣ ከአስፓልት ዳር
🔵 ቦታ: ካዛንቺስ
🔵 ወርሀዊ ተጨማሪ ክፍያዎች: ውሀ እና መብራት
🔵 ቅድሚያ ክፍያ: በድርድር
🔵 መኪና ማቆሚያ፡ አጠገቡ አይቻልም፡ በ30 ሜትር ርቀት ግን በኮሪደር ልማት የተመደበ የመኪና ማቆሚያ
🔵 ህንጻው ስራ ከጀመረ፡ ረጅም ግዜ| በኮሪደር ልማት ድጋሜ የታደሰ
🔵 አካባቢው: የንግድ እና የመኖሪያ ሰፈር
🔵 ሰፈሩ በምን ይታወቃል፡ በአፓርታማ ህንጻዎች
🔵 ከዚህ በፊት የተሞከሩ ቢዝነሶች: ስጋ ቤት
🔵 ለምን ንግድ ይመከራል፡ ሌላ ቦታ ስም ላላቸው ቢዝነሶች፣ ለሬስቶራንቶች፣ Lounge፣ Dra…
❤7
28 Mar 2026, 17:43 UTC≈9,380 views6 reactionsread 12 August 2026 Photo
🔥የሚከራይ የንግድ/የቢሮ ቤት🔥
▫️CODE BZ 24
🔵 ኪራይ: 350ሺ ብር
🔵 የንግድ ቤት (G+4፣ አዲስ ህንጻ፣ 8 ሰፊ ክፍሎች ያሉት)
🔵 አንፃራዊ አቀማመጥ: መንገድ ዳር
🔵 ቦታ: ገርጂ ሮባ
🔵 ሙሉ ህንጻ
🔵 ስፋት: ያረፈው 100 ካሬ ላይ፣ ፎቁ 108 ካሬ
🔵 ወርሀዊ ተጨማሪ ክፍያዎች: የመብራት እና ውሀ
🔵 ቅድሚያ ክፍያ: የ3 ወር/ በድርድር
🔵 መኪና ማቆሚያ፡ ሰፈር ውስጥ
🔵 ቤቱ ስራ ከጀመረ፡ አዲስ
🔵 ከአስፓልት ያለው ርቀት: ከአስፓልት መታጠፊያ ላይ
🔵 አካባቢው: የንግድ እና የመኖሪያ ሰፈር
🔵 ሰፈሩ በምን ይታወቃል፡ በሆቴል እና በሬስቶራንቶች
🔵 ታክሲ የሚቆምበት/የሌለበት፡ ታክሲ ከሚጭንበት አካባቢ ቅርብ
🔵 ለምን ንግድ ይመከራል፡ ለቢሮ፣ ለድር…
❤5👍1
26 Mar 2026, 16:39 UTC≈2,350 views2 reactionsread 12 August 2026 Photo
🔥የሚከራይ የንግድ ቦታ🔥
▫️CODE BZ 21
🔵 ኪራይ: 600ሺ ብር (ድርድር አለው)
🔵 የንግድ ቤት (Villa፣ ብዙ ክፍሎች ያሉት፣ 700 ካሬ ላይ ያረፈ)
🔵 ሙሉ ህንጻው
🔵 ቦታ: ቦሌ
🔵 ወርሀዊ ተጨማሪ ክፍያዎች: አሉ
🔵 ቅድሚያ ክፍያ: በድርድር
🔵 መኪና ማቆሚያ፡ ግቢ ውስጥ እና ሰፈር
🔵 ህንጻው ስራ ከጀመረ፡ ረጅም ጊዜ
🔵 አካባቢው: የንግድ እና የመኖሪያ ሰፈር
🔵 ሰፈሩ በምን ይታወቃል፡ በታዋቂ ሬስቶራንቶች እና ካፌዎች
🔵 ከዚህ በፊት የተሞከሩ ቢዝነሶች: ሬስቶራንት፣ ከ5 አመት በላይ የሰራ
🔵 ለምን ንግድ ይመከራል፡ ሌላ ቦታ ስም ላላቸው ቢዝነሶች፣ ለሬስቶራንቶች፣ Lounge፣ ምግብ እና ዘመናዊ ጌም ዞን አንድ ላይ፣ አካባቢው ከፍተኛ የሰው ፈሰት…
❤2
20 Mar 2026, 08:02 UTC≈2,990 views5 reactionsread 12 August 2026 Photo
☪️ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ 1447ኛው የዒድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳቹ።
🌙✨ ኢድ ሙባረክ! ✨🌙
🔸የሚከራዩ የስራ፣ የንግድ እና የመስራያ ቦታዎችን የሚያገኙበት ቻናል🔸
❤5
17 Mar 2026, 18:07 UTC≈9,820 views9 reactionsread 12 August 2026 Photo
🔥የሚከራይ የንግድ ህንፃ🔥
▫️CODE BZ 23
🔵 ኪራይ: 1,300,000 ብር
🔵 የእንግዳ ማረፊያ ህንፃ (8 ፎቅ)
🔵 ቦታ: 22 (ዋና የንግድ ቦታ ላይ)
🔵 24 የሚከራዩ እንግዳ ማረፊያዎች፣ 2 ወለል የንግድ ቦታ እና 8ኛ ላይ Restaurant ያለው
🔶️ Generator
🔶️ Lift
🔶️ Security Camera
🔵 ክፍሎቹ፡ 7 (2,300 ብር)፣ 7 (3,700 ብር)፣ 7 (4,500 ብር) እና 3 (5,200 ብር) በቀን የሚከራዩ
🔵 ቅድሚያ ክፍያ: በድርድር
🔵 መኪና ማቆሚያ፡ Basemet
🔵 ቤቱ/ህንጻው ስራ ከጀመረ፡ 2 አመት
🔵 ከአስፓልት ያለው ርቀት: ዋናው አስፓልት ዳር
🔵 አካባቢው: የንግድ ሰፈር
🔵 ሰፈሩ በምን ይታወቃል፡ በተለያዩ ሱቆች እና ሞሎ…
❤9
Showing the 12 most recent of 12 posts we hold for @Bet_afri_Business. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.