Photo, posted without a caption

Channel
በኩረ አበው
@Bekurk
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry
249subscribers
+0 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001326310570 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Bekurk |
| Description | @Bekur |
| Created | Between 1 March 2018 and 23 June 2020— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 13 August 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/Bekurk |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 7 Aug 2026, 02:18 | 249 | no change |
| 6 Aug 2026, 09:26 | 249 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 23 June 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 29 June 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Photos
- 25
- Videos
- 1
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 7 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
Recent posts
4 . የጌታን ጸሎት (አባታችን ሆይ) በተደጋጋሚ በቀን ውስጥ ጸልዩ፡፡ አባታችን ሆይ ብለን የምናቀው ጸሎት ኦርቶዶክሳውያን በቀን ሰባት ጊዜ በትንሹ የምንጸልየው ጌታችን ያስተማረን ጸሎት ነው። በሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንም የጸሎቶች ሁሉ አክሊል ሆኖ አጭር እና የሕሊና ጸሎት ተደርጎ ተሰጥቶናል።ስትጸልዩ እንዲህ በሉ ብሎ ዘመን የማይሽረው እውነተኛ የጸሎት ምሳሌ ይሆነን ዘንድ እንዲሁም የጸሎት መጀመሪያም መጨረሻም እናደርገው ዘንድ ሠራልን:: የተጠመቁ ክርስቲያኖች ብቻ የሚጸልዩት ጸሎት ነው። በልጅነት ስልጣን አባታችን ሆይ ብለው እንድንጠራው ለእኛ ለክርስቲያኖች የተሰጠ ነው።በመንፈስ ቅዱስ ሆነን የክርስቶስን ጌትነት አምነን ለምንመሰክር አባታችን ሆይ ብለን የ…
Photo, posted without a caption
3 . ለጸሎትህ የምታከብረው ጥብቅ ሥርዓት ይኑርህ የመጀመርያዎቹ መርሆች በጸሎት ላይ ያተኮሩ መሆናቸውን ልብ እንበል። ክርስቲያኖች እንደመሆናችን የምንም አይነት ተግባር በፊት ጸሎትን የምናስቀድም ነን። አሳ በባህር ውስጥ እንደሚኖር አእዋፋትም በሰማይ እንደሚበሩ የክርስቲያን ሕይወቱ መኖሪያው በጸሎት ውስጥ ነው። አምላካችንን ከማናገር በፊት የሚቀድም ምንም ተግባር የለም። ክርስቲያኖች ፈቃዳቸውን ወደ ፈቃደ እግዚአብሔር የሚያስጠጉበት በጸሎት ነው።ሕይወታቸውን እንደ ንጹህ መሥዋዕት ለአምላክ ያቀርብበታል። እንደውም የማትጸልይበት የሕይወትህ ክፍል አይኑርህ ይባላል። ነገር ግን የምናስቀድመው ፈቃዳችንን በመሆኑ የእርሱን ፈቃድ ለማወቅ ሩቅ እንሆናለን። ለዚህ ደግ…
Photo, posted without a caption
2.እንደምትፈልገው ሳይሆን እንደምትችለው ጸልይ ጸሎት ለመጀመር ማቀድ ልክ መስከረም ወር ላይ ቀሪ ዓመቱን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለማድረግ አቅዶ እንደ መጀመር ነው። የአዲስ ዓመት ዕቅድ ለሁለት ሳምንት ብቻ በታማኝነት ሊኖር ይችላል።በመጀመርያ ዓመት ላይ ብዙ ለመስራትም እናቅዳለን። ይህ የበዛ ዕቅድ መብዛቱ ተፈጻሚ እንዳይሆን ያደርገዋል። ጸሎትም ልክ እንደዚሁ ነው። በመጀመርያው ብዙ ዝግጅትና ንባብ ፣ ረዘም ያለ ሰዓት የሚወስድ የጸሎት ሥርዓት አቅደን ከተነሳን ተፈጻሚ የመሆን ዕድሉ በእጅጉ አናሳ ነው። ከምንችለው በላይ ራሳችንን ስላስገደድን ልክ እንደ መስከረም የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ዕቅድ ተፈጻሚነቱ ያነሰ ይሆናል። መጸለይ የምንፈልገው የቱንም ያ…
Photo, posted without a caption
1.ሁል ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሁን! በጊዜ ሩጫ ሕይወትን የምንመራበት መንገድ ከቁጥጥር ሊወጣ ይችላል። በዓለም ላይ እና በሀገር በሚከሰቱ ጉዳዮች ደንዝዘን ሳናስተውለው በከበቡን እንግዴ ነገሮች ላይ ተጠምደን መሽቶ ይነጋል። ወዴት እየሄድን እንደሆነም አናውቅም።ዓለም ከእኛ የምትጠይቀውን ለማሟላት እንሮጣለን። ነገር ግን አንደ ክርስቲያን ከክርስቶስ ጋር መሆን እንዘነጋለን። የነፍሳችንም መምህር ከሆነ ከእርሱ ርቀን የነፍሳችን ጥያቄዎቻችን ብዙ ሆነዋል። ክርስቲያን እንዴት መኖር አለበት ቢሉ? ሁል ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ነው መልሱ። ነገር ግን በተግባር ምን ማለት ነው? የሕይወታችን መመሪያ ቀዳማዊው መርህ እርሱ ነውና በእግዚአብሔር ላይም በሁሉ ሕይወታችን እየታመን…
Photo, posted without a caption
Photo, posted without a caption
Video, posted without a caption
"ሰይጣን የማይነካው ዕቃ " በአንድ ሐገር ድንገት የአንድ" ጠንቋይ ዝና ከዳር ዳር ተሰማ ። ሰውዬው የማያሳየው ምትሐት የለም። አንበሳ ላለ አንበሳ፣ ነብር ላለ ነብር፣ የሞተ ዘመዴን ላለ የሞተ ዘመዱን፣ የጠፋብኝን ዕቃ ከቤት ፈልገህ አምጣልኝ ላለ ዕቃውን ያመጣለታል። እንደሚታወቀው አጋንንት ከክብራቸው የተዋረዱ መላእክት ናቸው። መላእክት ደግሞ በፈለጉት ሁኔታ መገለጥ ይችላሉ። ይህ ጠንቋይ የሚሰጣቸውን ገጸ ባሕርይ ተቀብለው አንዴ አንበሳ፣ አንዴ ነብር፣ አንዴ ሰው እየሆኑ የሚተውኑት እንግዲህ አጋንንቱ ነበሩ። የበዚህ ጠንቋይ ዝና ወደ ንጉሱ ደረሰ። ንጉሱ ደግሞ ክርስቲያን ቢሆንም ከመጸሐፍ ቅዱስ ይልቅ እንዲህ ያለ ተአምር እዚህ ቦታ ተፈጸመ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Bekurk. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 7 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“በኩረ አበው” (@Bekurk), 249 subscribers as measured 7 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Bekurk.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.