ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የሁለተኛ ዙር መፅሐፍ ለመግዛት ብር ያስገባችሁ የተማሪ ወላጆች መፅሐፉ የመጣላችሁ ሲሆን ነገ ማለትም ሰኞ ነሀሴ 18/2018 ዓ.ም እስከ 10:00 ሰዓት ድረስ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በመያዝ ትምህርት ቤት በመምጣት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን። 👉መስጠት የምንጀምረው ከጥዋቱ 2:00 ሲሆን የምናቆመው ደግሞ ከቀኑ 10:00 ይሆናል። ከተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ውጪ የሚመጣ ማንኛውም ወላጅ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን። 👉 ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በትምህርት ቤታችን በማፌድ አካዳሚ ትምህርታችሁን ለመከታተል ወስናችሁ ለተመዘገባችሁ በሙሉ ከ…

Channel
MAFED ACADEMY (Elementary School)
@Beagoda3
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
5,543subscribers
+172 since we began measuring on 23 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001133813503 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Beagoda3 |
| Created | Between 1 June 2017 and 30 September 2020 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 23 August 2026 |
| Last confirmed live | 15 September 2026 |
| Measurements held | 8 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 15 September 2026 |
| On Telegram | t.me/Beagoda3 |
Topic
Local community — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 13 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 76% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 15 Sept 2026, 22:02 | 5,543 | +124 |
| 12 Sept 2026, 15:55 | 5,419 | +25 |
| 8 Sept 2026, 09:40 | 5,394 | +2 |
| 3 Sept 2026, 08:13 | 5,392 | +5 |
| 31 Aug 2026, 03:17 | 5,387 | -3 |
| 27 Aug 2026, 23:34 | 5,390 | +15 |
| 25 Aug 2026, 01:23 | 5,375 | +4 |
| 23 Aug 2026, 17:15 | 5,371 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 18 July 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 23 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
ውድ ወላጆች የመጽሐፍ ክፍያ የመጨረሻ ቀን ዛሬ ሀሙስ ነሀሴ 14/2018 ዓ.ም እስከ 11:00 ሰዓት ነው። 👉 ከ11:00 ሰዓት በኋላ የሚከፈልበት አካውንት ስለሚዘጋ ክፍያ መክፈል የማይቻል መሆኑን እናሳውቃለን።
Photo, posted without a caption
ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ 👉በወላጆች ጥያቄ መሠረት የመፅሐፍ መውሰጃ ቀን ለአንድ ቀን ተራዝሟል ። 👉ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መፅሐፍ ለመግዛት ብር ያስገባችሁ የተማሪ ወላጆች መፅሐፉ የመጣላችሁ ሲሆን ነገ ማለትም ማክሰኞ ነሀሴ 12/2018 ዓ.ም እስከ 8:00 ሰዓት ድረስ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በመያዝ ትምህርት ቤት በመምጣት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን። 👉መስጠት የምንጀምረው ከጥዋቱ 2:30 ሲሆን የምናቆመው ደግሞ ከቀኑ 10:30 ብቻ ይሆናል። 👉በናንተ በውድ ወላጆች ጥያቄ መሠረት ለአንድ ቀን የተራዘመ ሲሆን ከተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ውጪ የሚመጣ ማንኛውም ወላጅ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃ…
ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መፅሐፍ ለመግዛት ብር ያስገባችሁ የተማሪ ወላጆች መፅሐፉ የመጣላችሁ ሲሆን ነገ ማለትም ሰኞ ነሀሴ 11/2018 ዓ.ም እስከ 8:00 ሰዓት ድረስ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በመያዝ ትምህርት ቤት በመምጣት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን። 👉መስጠት የምንጀምረው ከጥዋቱ 2:30 ሲሆን የምናቆመው ደግሞ ከቀኑ 8:00 ይሆናል። ከተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ውጪ የሚመጣ ማንኛውም ወላጅ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን። 👉 ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በትምህርት ቤታችን በማፌድ አካዳሚ ትምህርታችሁን ለመከታተል ወስናችሁ ለተመዘገባችሁ በሙሉ ከወዲሁ መልካም የት…
ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ ሀምሌ 13/2018 ዓ.ም የጀመረው የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የአዲስ እና የነባር ተማሪዎች ምዝገባ በአብዛኛው የተጠናቀቀ ቢሆንም የክፍል ድልደላ ከተሠራ በኋላ ትንሽ ክፍት ቦታዎች ስለቀሩን ከዛሬ ዓርብ ነሀሴ 8/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ማክሰኞ ነሀሴ 12/2018 ዓ.ም መመዝገብ ትችላላችሁ። 👉ምዝገባችሁን ላጠናቀቃችሁ የቡልቡላ ቅርንጫፍ ተማሪዎቻችን የተመደባችሁበትን ክፍል ከላይ የተለቀቀው የክፍል ድልደላ ላይ ማየት ትችላላችሁ! 👉 ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በትምህርት ቤታችን በማፌድ አካዳሚ ትምህርታችሁን ለመከታተል ወስናችሁ ለተመዘገባችሁ በሙሉ ከወዲሁ መልካም የትምህርት ዘመን እን…
tentative section placement for grade 1-8 students BULBULA branch ONLY!
የመፅሐፍ ክፍያ የመጨረሻ ቀን ዛሬ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን።
ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ ሀምሌ 13/2018 ዓ.ም የጀመረው የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የአዲስ እና የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ዛሬ ማለትም ሰኞ ነሀሴ 4/2018ዓ.ም ይጠናቀቃል። 🥢 በሁሉም ቅርንጫፎች የተመዘገባችሁ አዲስም ሆነ ነባር ተማሪዎቻችን ከረቡዕ ነሀሴ 6/2018 ዓ.ም ጀምሮ የክፍል ምደባችሁን በዚሁ በቴሌግራም የምናሳውቅ ይሆናል። 👉 ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በትምህርት ቤታችን በማፌድ አካዳሚ ትምህርታችሁን ለመከታተል ወስናችሁ ለተመዘገባችሁ በሙሉ ከወዲሁ መልካም የትምህርት ዘመን እንመኛለን። ት/ቤቱ
ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል። የ 2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ሊጠናቀቅ 4 ቀናት ብቻ ቀርተዋል። ምዝገባው የሚከናወነው በቀሩት ክፍት ቦታዎች ላይ ብቻ ስለሆነ ቦታ ከመሙላቱ በፊት ምዝገባችሁን በፍጥነት እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን። 🥢 በቀሩት ቀናቶች ምዝገባ ባለመጠናቀቅ ለሚፈጠር ችግር ትምህርት ቤቱ ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን። ማስታወሻ፦ ነባር ተማሪዎች የትምህርት ክፍያቸውን በአቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የእናት ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል ምዝገባቸውን ማጠናቀቅ ይችላሉ። ት/ቤቱ
ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ በተሳካ ሁኔታ በመቀጠል ላይ ይገኛል። አሁን ግን ለምዝገባው መጠናቀቅ 5 ቀናት ብቻ ቀርተዋል። ምዝገባው የሚከናወነው በቀሩት ክፍት ቦታዎች ላይ ብቻ ስለሆነ ቦታ ከመሙላቱ በፊት ምዝገባችሁን በፍጥነት እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን። ማስታወሻ፦ ነባር ተማሪዎች የትምህርት ክፍያቸውን በአቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የእናት ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል ምዝገባቸውን ማጠናቀቅ ይችላሉ። ት/ቤቱ
ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች የማፌድ አካዳሚ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ በተሳካ ሁኔታ በመቀጠል ላይ ይገኛል። አሁን ግን ለምዝገባው መጠናቀቅ አንድ ሳምንት (6 ቀናት) ብቻ ቀርተዋል። ምዝገባው የሚከናወነው በቀሩት ክፍት ቦታዎች ላይ ብቻ ስለሆነ ቦታ ከመሙላቱ በፊት ምዝገባችሁን በፍጥነት እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን። ማስታወሻ፦ ነባር ተማሪዎች የትምህርት ክፍያቸውን በአቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የእናት ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል ምዝገባቸውን ማጠናቀቅ ይችላሉ። ት/ቤቱ
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Beagoda3. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 15 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“MAFED ACADEMY (Elementary School)” (@Beagoda3), 5,543 subscribers as measured 15 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Beagoda3.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.