31 Jul 2023, 12:38 UTC207 viewsread 9 August 2026 Photo
የሞሮኮዋ ተከላካይ ኑሃይላ ቤንዚና በአለም ዋንጫ የመጀመሪያ ሂጃብ በመልበስ ታሪክ ሰራች።⚽
የ25 ዓመት ወጣቷ ሞሮኮ ደቡብ ኮሪያን 1-0 ባሸነፈችበት ጨዋታ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ በውድድሩ ላይ ስትገኝ እስላማዊ ኮፍያ ለብሳለች።
በሞሮኮ የክለቦቿን እግር ኳስ የምትጫወተው ቤንዚና በሲኒየር የሴቶች ዓለም አቀፍ ውድድር ሂጃብ በመልበስ የመጀመሪያዋ ተጫዋች ነች ሲል ሲጂቲኤን ዘግቧል።
ቤተሰብ እንሁን🤝
@Azethio1
@Azethio1
Signed . .
29 Jul 2023, 12:25 UTC213 viewsread 9 August 2026 Photo
🇬🇷 የግሪክ የቱሪስት ሚንስትር ኦልጋ ኬፋሎጊያኒ በርካታ ክልሎችን ካወደመው ሰደድ እሳት ሀገሪቱ ከስጋት ነፃ መሆኗን አጽንኦት ሰጥተዋል። ኬፋሎጊያኒ መንግስታቸው በሜዲትራኒያን አካባቢ የአየር ንብረት ለውጥ የሚከታተል ተቋም እንደሚያቋቁም ተናግራለች።
@Azethio1
@Azethio1
Signed . .
29 Jul 2023, 12:18 UTC197 views1 reactionsread 9 August 2026 Photo
የሱዳን ጦር አመራሮች ከተቀየሩ በ72 ሰዓት ውስጥ የሰላም ስምምነት ለማድርግ ዝግጁ ነን- ሃሜቲ
የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ መሪ ለቀጠለው ግጭት የሱዳን ህዝብን ይቅርታ ጠይቀዋል። ሄሚቲ የሱዳን ጦር ለሦስት አስርት ዓመታት በስልጣን ላይ ከነበሩት ታማኞች ትዕዛዝ እየተቀበለ ነው ሲሉ ከሰዋል።
@Azethio1
@Azethio1
👍1
Signed . .
28 Jul 2023, 17:06 UTC226 viewsread 9 August 2026 Photo
የ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ ብሔራዊ ፈተና ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሶስት ቀናት ሲሰጥ የነበረው የ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ ብሔራዊ ፈተና በሰላምና በስኬት መጠናቀቁን የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል፡፡
የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት በሂደቱ ለተሳተፉ ሁሉ ምስጋና አቅርቧል፡፡
የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ቅዳሜና እሁድ ወደ መፈተኛ ማዕከል (ዩኒቨርሲቲ) እንደሚገቡ እና መጪ ሰኞ ደግሞ ገለጻ (ኦሬንቴሽን) እንደሚሰጣቸው ተጠቁሟል፡፡
ፈተናቸውን ከማክሰኞ ጀምሮ እስከ አርብ ድረስ እንደሚወስዱም ከአገልግሎቱ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
@Azethio1
Signed . .
25 Jul 2023, 11:54 UTC257 views0 reactionsread 9 August 2026 Photo
መረጃ ለታፈታኞች!!!!!
@Azethio1
@Azethio1
Signed . .
25 Jul 2023, 10:12 UTC238 viewsread 9 August 2026 Photo
በቲክቶክ የጽሁፍ መልዕክቶችን ማጋራት ሊጀመር ነው
የቻይናው ኩባንያ እጀምረዋለው ያለው አገልግሎት የማህበራዊ ሚዲያዎች ፉክክር መጠናከርን ያሳያል ተብሏል።
@Azethio1
@Azethio1
Signed . .
25 Jul 2023, 09:48 UTC217 viewsread 9 August 2026 Photo
የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የ2015 ዓ.ም 12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ያሉበትን ሁኔታ ተመለከቱ ።
.........//..............................
ሀምሌ/17/2015 ዓ.ም (የትምህርት ሚኒሰቴር) የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋና ሚኒስትር ዴኤታው ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ዋናው ግቢና በ4 ኪሎ ሳይንስ ፋካሊቲ ተገኝተው የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎችን አበረታተዋል።
በዩኒቨርሲቲዎቹ ያለውን የተማሪ አቀባበል፣የመኝታና የመመገቢያ ቦታዎችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል።
በምልከታቸውም ተፈታኝ ተማሪዎች ተረጋግተው ፈተናቸውን እንዲሰሩ ሚኒስትሩ አበረታተዋል ።
የ201…
Signed . .
24 Jul 2023, 22:15 UTC≈1,690 viewsread 9 August 2026 Photo
ትዊተርን በዚህ ዓመት የገዛው ከበርቴ ኢለንን መስክ የቲዊተርን ታዋቂ 'ሰማያዊ ወፍ' አርማ በ"X" ቀይሯል።
እርምጃው በሳምንቱ መጨረሻ ላይ የተነገረና የኩባንያው የዋና አዲስ ብራንድ አካል መሆኑ ታውቋል።
ቢሊየነሩ የሰነቀው "አካታች መተግበሪያ" የመፍጠር ህልም ሌላ እርምጃም ይከተለዋል ተብሏል።
ለውጡ ሰኞ ማለዳ በመድረኩ ድር ገጽ ላይ ታይቷል።
ጀርባው ጥቁርና ነጭ ቀለም ያለው አዲሱ አርማ፤ የኩባንያው ሰራተኞች ባጅ ላይም ተተክቷል።
የሞባይል መተግበሪያው አሁንም ሰማያዊውን ወፍ የሚያሳይ ሲሆን፤ ሲዘምን ይሄ ሊቀየር ይችላል ተብሏል።ፎርብስ የመስክ የትዊተር ወፍ ለመተካት ያደረገው ውሳኔ አስደንጋጭና አይቀሬ ነው ።
ለተጨማሪ ይቀላቀሉን
@Azethi…
Signed . .
23 Jul 2023, 12:21 UTC≈1,490 views1 reactionsread 9 August 2026 Photo
የኢሚግሬሽንና የዜግነት አገልግሎት ሶስት ከፍተኛ አመራሮች ከኃላፊነት ተነሱ
ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ የተቋሙ ሶስት ከፍተኛ አመራሮችን ከኃላፊነት አንስተዋል። ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾመዋል።
Join Us👇
@Azethio1
@Azethio1
❤1
Signed . .
23 Jul 2023, 07:47 UTC206 viewsread 9 August 2026 Photo
የኢራኑ መሪ ካሚኒ ስዊድን ቁርዓን ያቃጠሉትን ግለሰቦች አሳልፋ እንድትሰጥ ጠየቁ
ካሚኒ እንደተናገሩት ቁርዓንን ያራከሱ ሰዎች "እጅግ ጠንካራ የሆነ ቅጣት" እንዲቀጡና ሰዊድን ለእስላማዊ ሀገራት አስተላልፋ እንድሰጥ ጠይቀዋል።
@Azethio1
Signed . .
20 Jul 2023, 14:51 UTC≈1,210 views2 reactionsread 9 August 2026 Photo
የኢራቅ መዲና በሆነችው ባግዳድ የሚገኘው የስዊድን ኤምባሲ ተወሯል።
እርምጃው በስዊድን ቁርዓን የማቃጠልን እቅድን ለመቃወም ነው ተብሏል። የስዊድን ፖሊስ ቁርዓንና የኢራቅ ባንዲራን በህዝባዊ ስብሰባ ላይ ለማቃጠል ፈቃድ ሰጥቷል።
join us for more👇
@Azethio1
@Azethio1
@Azethio1
👍2
Signed . .
19 Jul 2023, 04:42 UTC≈2,010 views6 reactionsread 9 August 2026 Photo
ሜሲን የመጀመሪያ ጨዋታ ለመመልከት የስታዲየም መግቢያ ትኬት 110 ሺህ ዶላር ተሽጧል
ሊዮኔል ሜሲ የአሜሪካውን ኢንተር ሚያሚ በይፋ ከተቀላቀለ በኋላ የስታዲየም መግቢያ ትኬት ዋጋ መናሩ ተነግሯሜሲ ለክለቡ ኢንተር ሚያሚ የሚያደርገውን የመጀመሪያ ጨዋታ ለመመልከት የአንደኛ ደረጃ (ቪአይፒ) አንድ ትኬት 110 ሺህ ዶላር(~6M birr) ተሽጧል።
Join for more crucial information 🤝
👇
t.me/Azethio1
t.me/Azethio1
👍5❤1
Signed . .
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @Azethio1. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.