14 Oct 2021, 05:24 UTC≈20,800 viewsread 26 August 2026 ሰላም 💓ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ? ፣ አሁን የጀመርነው ምዕረፍ ወደ ማለቁ እየተዳረሰ ነው፣ ቀጣዩንም መዕራፍ ለመጀመርም እያኮበኮብን እንገኛል፣ በቅርብ ቀን ማለትም ይህ የጀመርነው ሲጠናቀቅ፣ በ ሌላ አዲስ ፕሮግረም #የኮከቦች ጥምረት በሚል ርእስ የእናንተን የውልደት ቀን መሰረት በማድረግ የትኛው ኮከብ ከየትኛው ኮከብ ጋር በትዳር ቢጣመር የተሻለ ይሆናል የሚለውን የእያንዳንዱን የኮከቦች ጥምረትን ከነባህሪያቸው ጋር አያይዘን// ይዘን እንቀርባለን ። ይህን ዝግጅት ከሌሎቹ ለየት ባለ መልኩ 👍 እንደምትወዱት እርግጠኞች ነን። እስከዛ ድረስ አሁን እየለቀቅንው ባለው ፕሮግራም አብረን እንቆያለን ማለት ነው።
ሌላው፦ እስካሁን ለየት ባለ መልኩ ስ…
Signed ÑØ Mērçy
14 Oct 2021, 05:21 UTC≈19,000 viewsread 26 August 2026 የናንተ ተስማሚ የስራ መስክ ???
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
―――― "ቪርጎ"――――
The master, eagle eyed
»» ቪርጎዎች እያንዳንዷን ነገር ጥንቅቅ ብለው ስለሚያዩ፣ ቴክኒካል ነገሮችን በደንብ የመስራት ብቃት አላቸው። ሚሰሩትንም ስራ ምርጥ አድርገው መስራት ይፈልጋሉ ምንም እንከን እንዲኖረው አይፈልጉም። ምርታማ ሰዎች ናቸው ማንም ማያየውንና ማይገነዘበውን ነገር ቁልጭ አድርገው ያያሉ።
»» ስራ ላይ አንደኛና ጎበዝ ናቸው፣ መስራት ለነሱ ገንዘብ ማግኛ መንገድ ብቻ ሳይሆን የደስታና ከጭንቀት ነፃ መውጫ መንገዳቸውም ጭምር ነው። ሁሉንም ሰው ማያስጨንቀውን ነገር ያስጨንቃቸዋል፣ ለዚህም ነው እንከን እንደይገኝበት አድርገው ሚሰሩ…
Signed ÑØ Mērçy
14 Oct 2021, 05:21 UTC≈16,800 viewsread 26 August 2026 የናንተ ተስማሚ የስራ መስክ
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
―――― "ሊበራ"――――
The socialite, art
»» ምን አይነት ስራ ላይ ውጤማ እሆናለው ብላቹ አስባቹ ነበር? ሊብራዎች ማራኪ፣ የደስደስና ሰውን የመያዝ ብቃት አላቹ፣ ከሰው ጋ በጋራ የመሆን ችሎታቹ ምርጥ የአምባሰደርነትና የመሪ ብቃት እንዳላቹ ያሳያል።
»» የሆነ መስሪያ ቤት ውስጥ ሆናቹ መስሪያ ቤቱ ከደንበኞች ጋ በስልክ ከሆነ ሚገናኘው፣ ቦታው ላይ ከሊብራ የተሻለ ማንም ሊመጥን አይችልም፣ ሊብራዎች የህዝብ እሳቤዎች ናቸው። የሆነ ቦታ ላይ ሊብራዎች ብዙ መቀመጥ ይጨንቃቸዋል፣ የነሱ ምቹ ቦታ ብዙ ሰው ሚያዩበት ቦታ መሆን ነው ያለበት።
»» የአርት ፍቅር አላቸው፣ በተለይ ሙዚ…
Signed ÑØ Mērçy
14 Oct 2021, 05:21 UTC≈15,500 viewsread 26 August 2026 የእናንተ ተስማሚ የስራ መስክ ???
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
―――― "ቶረስ"――――
Sculptor, the money minded
»» Let it rain, let in rain .ቶረሶች እንዴት የዶላርን ቢል ወደ ወፍራም ቼክ መለወጥ እንዳለባቸው ጠንቅቀው ያውቃሉ። ሁሉንም የፋይናንሺያል ስራ ማሳካትና እንዴትና ምን ማድረግ እንዳለባቸው፣ በረቀቀ መንገድ ተክነውበታል። የዞዳይኩ ፋይናንሺያል ማናጀር ናቸው። የማንንም እሴትና ጊዜ ዝም ብሎ ማበላሸት አይፈልጉም። የጄሚኒ፣ የሊብራ ወይ አኳሪየስ ተፅኖ ካለባቸው በስተቀር፣ ሁሉንም ተረጋግተው መጠበቅ ይችላሉ።
»» ለዚ ማሳያ የፌስቡክ መስራች ማርክ ዙከርበርግን ፣ ማየት በቂ ነው፣ the wealthi…
Signed ÑØ Mērçy
14 Oct 2021, 05:21 UTC≈14,600 viewsread 26 August 2026 የእናንተ ተስማሚ የስራ መስክ ???
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
―――― "ሳጁታሪየስ"――――
Searching, the sage
»» ሳጁታሪየሶች ነፃነትን አፍቃሪ፣ ከማንኛውም ተፅዕኖ መላቀቅ የሚፈልጉ፣ በሆነ ሳጥን ውስጥ መሆንና ባለፈበት ባህልና ህግ መመራት የሚጠሉ ናቸው። አብረው ከእነሱ ጋር የሚሰሩ ሰዎች እንደ ግሩፕ ብዙ ስኬትን ያስመዘግባሉ፣። በአስተዳደርነት ሆነ በካንፓኒው ባለቤትነት ሚመራው ህግ እያለ ፈታ ያለ የስራ አከባቢ በዙሪያቸው ካለ፣ ፈታ ብለው እየዞሩ ነው መስራትን የሚፈልጉት፣ ከመስሪያ ቤቱ ውጪም ሆነው ሊሆን ይችላል የሚሰሩት።
»» ህግ መስበርና አዲስ ነገርን መፍጠር ላይ ጎበዝ ናቸው። ሀቀኛ፣ በሙሉ ሀይላቸው የሚጠቀሙና …
Signed ÑØ Mērçy
14 Oct 2021, 05:21 UTC≈14,100 viewsread 26 August 2026 ሰላም 🙌 ውድ ቤተሰቦቼ
የናንተ ተስማሚ የስራ መስክ ???
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
―――― "ካፕሪኮርን"――――
Corporate, The CEO
»» ሁነኛውና የሌላ ኮኮብ ተፅኖ ጎልቶ ማይታይበትን ካፕሪኮርን፣ ማግኘት ከፈለጋቹ፣ በእርግጠኛነት ትልቅ ክብር ያለው ስራ ላይ ወይም ደግሞ ትልቅ ሽልማት ሲጎናፀፉ ተገኛቿላቹ። ካፕሪኮርኖች በሕይወታቸው እንድ ትልቅ ነገር ማግኘት ይፈልጋሉ፣ እሱም ስኬትን። ትልቅ ስኬት ሚገኝበት ስራ ሲያገኙም ትልቅ ሀሴት ነው ሚሰማቸው፣ ያማልላቸዋል። ነገር ግን ስሜታቸውን ያገናዘበ የተወሰነ ፕሮሞሽን ይፈልጋሉ፣ ትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረተ ፕሮሞሽን።
»» ትላልቅ ተልኮና ግብ ተሰቷቸው ሚሰሩትን ስራ ይወዱታልም…
Signed ÑØ Mērçy
14 Oct 2021, 05:21 UTC≈13,700 viewsread 26 August 2026 የእናንተ ተስማሚ የስራ መስክ ???
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
―――― "አኳሪየስ"――――
Adaptable , The visionary
»» አኳሪየሶች የፈለጉትን የእጣ ካርድ ያንሱ፣ ያገኙትን እጣ እንዳለ ወደፈለጉበት መውሰድ ይችላሉ፣ የሁሉም እጣዎች ጆከር ናቸው። በፈለጉት ሞያ ቢገቡ ነጥሮ መውጣት ይችላሉ፣ ከሕይወታቸው ጠንቅቀው ልምድ መውሰድ ይችላሉ። ያገኙትንም እውቀት ምንም ሳይሰስቱ ይሰጣሉ፣ በስራ አካባቢ ላይ በጎ አድራጎት ያበረታታሉ፣ ስለ ፍትህና እኩልነትም ይቆማሉ።
»» አዳዲስና ጀብዱ የተሞላበት ነገሮችን ይናፍቃሉ፣ ይወዳሉ እንዲሁም ያልማሉ። በአንድ ወኪል ወይም ማህበር ብቻ መታሰርን ይጠላሉ፣ በዚ አጋጣሚም፣ እድሉን የሚያገኙ ከ…
Signed ÑØ Mērçy
14 Oct 2021, 05:21 UTC≈13,400 viewsread 26 August 2026 የእናንተ ተስማሚ የስራ መስክ ???
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
―――― "ፓይሰስ"――――
The dreamer, imaginative
»» ፓይሰሶች የዞዳይኩ ህልመኞች ናቸው፣ መቼም ቢሆን ማለምን አያቆሙም፣ ስለወደፊቱም ሆነ ስለ ማንኛውም ነገር በአይነህሊናውቸው ይስላሉ፣ ብዙዎች ራሳቸውን update እንዳልሆኑ አይነት ስሜት ይሰማቸዋል፣ ነገር ግን ጥሩ የፈጠራ ተነሳሽነት አላቸው።
»» ባህላዊ ነገሮች ላይ ጥሩ ናቸው፣ ሩህሩና ነገሮችንም በአስተዋይነት ስለሚያዩ፣ ፈጠራ የሚጠይቁ ስራዎች ላይ ጎበዝ ናቸው፣ ነገር ግን አደባባይ ላይ፣ በግንዘብ የተጠላለፈና ትልቅ ትኩረት የበዛበት ስራ ባይሰሩ ይመረጣል። ጠንቃቃ ናቸው፣ ነገር ግን የሆነ ግዜ በሀሳብ…
Signed ÑØ Mērçy
14 Oct 2021, 05:21 UTC≈13,000 viewsread 26 August 2026 የናንተ ተስማሚ የስራ መስክ ???
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
―――― "ኤሪስ"――――
The Trailblazer, authoritative
»» ዞዳይክ ውስጥ ያሉትን ሁሉንም ኮኮቦች በጣም ሚሰማቸውን ነገር ብትጠይቋቸው። ኤሪስ መቼም ላላ ያለ ነገር እንደማይወዱ ይነግሯቸዋል። ኤሪሶች ሁሌም በሙሉ ሀይልና በፍክክር ሚሰራ ነገርን ይወዳሉ፣ ከሌሎችም ድፍረትና ጥንካሬ አላቸው። ዶ/ር አቴና እንደሚሉት ከሆነ ከፊታቸው የሆነ ግብ ተቀምጦ ካለ ግቡን በ200% በላይ እንደሚያሳኩት ተናግረዋል።
»» የራሳቸውን ነገር መስራትና በትልቅ ቦታ በሀላፊነት መቀመጥ መፈለግ የኤሪሶች ባህሪ ነው። ለተፈጥሮ ነገሮች ርህራዬ አላቸው። ከማንም በላይ ተራማጅና እቅዶች ቢ…
Signed ÑØ Mērçy
14 Oct 2021, 05:21 UTC≈13,000 viewsread 26 August 2026 የናንተ ተስማሚ የስራ መስክ ???
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
―――― "ጄሚኒ"――――
The genius, The magic mind
»»ጄሚኒን እንደፈለገኝ እናገራለው ማለት ይከብዳል፣ ምክንያቱም እናንተ በተናገራቹት ልክ እነሱ አፀፋውን በእጥፍ ይመልሳሉ፣ ሚሉትን አያጡም። ምጡቅ አዕምሮ አላቸው፣ በጣም ውስብስብና ከባድ ሀሳብን በቀላሉ ማስረዳት ይችላሉ፣ የጄሚኒዎች ገዥ ሜርኩሪ አንደበትን ታዛለች፣ ፈጣን አስተማሪና አስተርጓሚ መሆን ይችላሉ፣ ፕሮፌሽናል ናቸው፣ ንግግርም ላይ እንደዛው።
»» ጄሚኒዎችን ደስተኛ ለማድረግ በእውቀት ሚጥለቀልቁበትን ነገር ስጧቸው ወይም አሳዯቸው፣ ነገር ግን ሁለት የተለያየ ባህሪ ስላላቸው፣ ዙሩን ፈጣንና አከባብያዊ…
Signed ÑØ Mērçy
14 Oct 2021, 05:21 UTC≈12,500 viewsread 26 August 2026 የእናንተ ተስማሚ የስራ መስክ ???
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
―――― "ሊዮ"――――
Follow the Leo, The star
»» ሊዮዎች መስራት የሚፈልጉትን ነገር መስራት ይችላሉ፣ ብዙ ነገር ውስጥም ተሳትፎ ያደርጋሉ፣ ይሳካላቸዋልም። ግርማ ሞገሳም፣ አስተዋይ፣ ደፋር፣ እብድ፣ ፖዘቲፍ ኢነርጂና በመሪነትም ማንንም ማስገረም ይችላሉ፣ እስከሁን አለም ላይ ብዙዎቹ ፕሬስዳንቶችና መሪዎች ሊዮ ናቸው። በሀገራችንም እነ ዶ/ር አብይ አህመድና ኦቦ ለማ መገርሳን መየት እንችላለን።
»» የሚሰሩትንም ስራ በአግባቡና አድሏዊ ባልሆነ መንገድ መስራት ነው የሚፈልጉት፣ ብዙ እቃዎችን ኦርደር በማድረግ፣ ፓርቲዎችን በመውደድና ዘና ማለትን ይወዳሉ፣ በተፈጥሯ…
Signed ÑØ Mērçy
10 Sept 2021, 04:39 UTC≈12,700 viewsread 26 August 2026 ጳግሜን ለይቅርታ
ሰላም ጤና ፍቅር ፀጋ ይሁንልን
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ጳጉሜ ገባ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ፈጣሪ በአመት ላይ አመት......365days🌻🌻🌺🌼🌼🌼
በወራት ላይ ወራት .....12months🌓🌹🌷🌺🌺
በሳምንት ላይ ሳምንት.....48weeks🍀🌞❄️🌧⭐️🌟
በቀናት ላይ ቀናት.....365days🌼🌼🌼🌼
በሰዐት ላይ ሰዓት.....8760hours🌃🌃🎈🎀🎈🎀🎈
በደቂቃ ላይ ደቂቃ......21900minutes💌🎊🛍🎁🎈🎀🎁🎀
በሰከንድ ላይ ሰከንድ.....43800seconds🎎🎏📍🎀🎀🎀🎀🎀
ጨምሮ ለዚህ ግዜ ያበቃንን ቸሩ ፈጣሪን ከእግራችን በርከክ ብለን እናመስግነው 🙏🙏🙏
የኔ....ፍቅር💋💋❤️❤️💖🎀🎀
የኔ....ምስኪን😘😘😘😘😘😘😘
የኔ..…
Signed ÑØ Mērçy
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Astrologytube23. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.