10 May 2026, 19:37 UTC156 viewsread 11 August 2026 Photo
ሕይወታቸውን💖 ሳይሰስቱ ለልጆቻቸዉ መስዋዕት ላደረጉ፣ ደም ግባታቸዉን ላጡ፣ ላሳደጉ፣ ለገሰፁ፣ ለመከሩ፣ ላስተማሩ፣ ለተንከባከቡ፣ ያለልክ ለወደዱን፣ የማያቋርጥ የፍቅር ተምሳሌት ለሆኑን፣ ላከበሩን፣🙏 ከእግዚአብሔር በታች ከሰዉ ሁሉ በላይ ለተሸከሙንና እድሜ ልካቸዉን ለማይረሱን፣ ክብራችንና ጌጣችን ለሆኑ፣ በዚች ምድር ገንዘብ ወርቅ እጅግ ዉድ የሆነ ነገርን ሁሉ በልጠዉ #በልባችን ለከበሩ እናቶቻችን መልካም የእናቶች ቀን!!❤️
እናትነት የማይወሰድ ፍቅር ነዉ!!
እናመሰግናለን ዉድ እናቶቻችን!!
…
Signed ˙·٠•●♥swag❤♥●•٠·˙ ሉቃስ 6²⁷ ነገር ግን ለእናንተ ለምትሰሙ እላችኋለሁ፥ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፥ ለሚጠሉአችሁ መልካም አድር
8 May 2026, 11:03 UTC153 viewsread 11 August 2026 Photo
ስዋግ ህትመት እና ማስታወቂያ 🔥✌️
Signed ˙·٠•●♥swag❤♥●•٠·˙ ሉቃስ 6²⁷ ነገር ግን ለእናንተ ለምትሰሙ እላችኋለሁ፥ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፥ ለሚጠሉአችሁ መልካም አድር
8 May 2026, 11:01 UTC81 viewsread 11 August 2026 Photo
ስዋግ ዲኮር🔥
Signed ˙·٠•●♥swag❤♥●•٠·˙ ሉቃስ 6²⁷ ነገር ግን ለእናንተ ለምትሰሙ እላችኋለሁ፥ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፥ ለሚጠሉአችሁ መልካም አድር
1 May 2026, 12:58 UTC129 viewsread 11 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed UM SWAG
1 May 2026, 12:33 UTC121 viewsread 11 August 2026 ሰላም SWAG ADVERTISING እባላለሁ ለድርጅትዎ ሎጐ,ባነር,ብሮሸር,ስቲከር ለማርሻልአርት ቤተሠቦችም ትኬት ባነር ስቲከር ፖስቸር ትሸርት ላይ ህትመት የመሣሠሉትን በተመጣጣኝ ዋጋ ማሰራት ከፈለጉ በዚ ስልክ ቁጥር ቢደውሉ ያገኙኛል 0923049661/0991836324 or Inbox @Tkdcoach1
Signed ˙·٠•●♥swag❤♥●•٠·˙ ሉቃስ 6²⁷ ነገር ግን ለእናንተ ለምትሰሙ እላችኋለሁ፥ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፥ ለሚጠሉአችሁ መልካም አድር
Channel name was changed to «SWAG ህትመት እና ማስታወቂያ ስራ»
23 Nov 2025, 12:34 UTC227 viewsread 11 August 2026 Photo
ታህሳስ 05/2018 ከቀኑ 7:00 ጀምሮ በራስ ሀይሉ ጅምናዚየም
Signed ˙·٠•●♥swag❤♥●•٠·˙ ሉቃስ 6²⁷ ነገር ግን ለእናንተ ለምትሰሙ እላችኋለሁ፥ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፥ ለሚጠሉአችሁ መልካም አድር
19 Nov 2025, 12:17 UTC211 viewsread 11 August 2026 Video
ታህሳስ 5/2018 ከሰዓት
Signed ˙·٠•●♥swag❤♥●•٠·˙ ሉቃስ 6²⁷ ነገር ግን ለእናንተ ለምትሰሙ እላችኋለሁ፥ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፥ ለሚጠሉአችሁ መልካም አድር
15 Jun 2024, 08:30 UTC331 viewsread 11 August 2026 Photo
የቴኳንዶ አባት 🥋
🥋We will remember him keeping alive his legacy, our legacy 🥋
GENERAL CHOI HONG HI 09/11/1918 - 15/06/2002
#ethiopia #excellence #itfsports
Signed ˙·٠•●♥swag❤♥●•٠·˙
14 Jun 2024, 16:28 UTC302 viewsread 11 August 2026 Video
🥋
Signed ˙·٠•●♥swag❤♥●•٠·˙
27 Mar 2024, 10:54 UTC331 viewsread 11 August 2026 Photo
ጥዋት ወደ አርሴማ ጸበል እሄዳለው.........አለልኝ አዘነ
***
ይህ የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ድምቀት የሆነው አለልኝ አዘነ ለጓደኞቹ የተናገረው የመጨረሻ የስንብት ቃል ነው።
በቅርብ በሥጋ ወደሙ በፈጸመው ጋብቻ ምክንያት መጠነኛ አለመግባባት ከቤተሰቦቹ ጋር እንደተፈጠረ እና እሱን ለማስተካከል እየጣረ እንደሆነ ለቅርብ ሰዎች የተናገረ ሲሆን
እስከ ትላንትናው ዕለት ይህ ችግር እንዳልተፈታ እና በእዚህ ጉዳይ ምክንያት ከተፈጠረው ብስጭት እራሱን ማሳረፍ እንደሚፈልግ እና ወደ አርባምንጭ ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን ጥዋት ሄዶ መጸበል እንደሚፈልግ ለጓደኞቹ ተናግሮ ከአብሮ አደግ ጓደኞቹ ጋር አምሽቶ እራት ከተመገበ በኃላ ምሽት ላይ ወደመኖርያ ቤቱ ሄደ።
…
Signed ˙·٠•●♥swag❤♥●•٠·˙
15 Mar 2024, 06:04 UTC205 viewsread 11 August 2026 Photo
አንድ አለማዊ ሰው መነነና ገዳም ገባ ከገባ ቡሀላ አይደርስ የለም ሁዳዴ ፆም ገባ የፆሙ እኩሌታ ላይ እንቁላል በጣም አማረው ምንያድርግ ሁዳዴ ነው። ከጠበሰው መነኮሳቱ ይሸታቸዋል እና ብዙ ነገር እንደሚከተለው ያውቃል። አንድ ሀሳብ መጣለት እንቁላሉን ሳይሰብለው ከስር ጧፍ ለኩሶ አየር ላይ መጥበስ ጀመረ ። እናም የገዳሙ አበምኔት ባለፀጋ ናቸውና አዮት መጡና አባ እንዴት እንደዚ ያረጋሉ ለዛውም በሁዳዴ ሲሏቸው አባ ሰይጣን አሳሳቶኝ ነው ። ሰይጣን አሳሳተኝ አሏቸው። ለካ ሰይጣን ይሄን ሁሉ ነገር ሲከታተል ቆይቷል ግልፅ አለና ለአበምኔቱ አባ እኔ በሕይወት ዘመኔ እንደዚ አይነት እንቁላል አጣባበስ ካለዛሬ አይቼ አላቅም አለ ይባላል።
አንዳንዴ ሰውም ከሰይጣን ይ…
Signed ˙·٠•●♥swag❤♥●•٠·˙
Showing the 12 most recent of 13 posts we hold for @AshuTyeee. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.