Telegram RegisterThe public register of Telegram
Telegram profile photo for Aron Media🌍🌍🌍

Channel

Aron Media🌍🌍🌍

@AroNewss

On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry

99subscribers

-1 since we began measuring on 7 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1003144218093
TypeChannel
Username@AroNewss
CreatedBetween 1 September 2025 and 30 November 2025— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded9 August 2026
Last confirmed live27 August 2026
Measurements held3
Confirmed unchanged2 times, most recently 27 August 2026
On Telegramt.me/AroNewss

Growth

9910099.57 August 2026 — 100 subscribers9 August 2026 — 100 subscribers21 August 2026 — 99 subscribers7 August 202621 August 2026
3 measurements spanning 14 days, net -1. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 99–100 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
21 Aug 2026, 20:2899-1
9 Aug 2026, 10:46100no change
7 Aug 2026, 17:26100first reading

Engagement

13 posts held, back to 6 December 2025the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 13 posts for this entry, the most recent from 6 March 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

Recent posts

6 Mar 2026, 13:36 UTC30 viewsread 9 August 2026
Photo

በተለያዩ ወርቅ ቤቶች በመገኘት ሰዎች በማፍዘዝ ንብረቶችን የዘረፈው ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉን የሲዝ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ገለፀ በሲዝ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ አካባቢዎች በአደንዛዥ ነገሮች ሰዎችን በማፍዘዝ ተጠርጥሮ ሲፈለግ የነበረውን ግለሰብ በፖሊስ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ የሲዝ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ አዛዥ ረ/ኢንስፔክተር አለሙ ኃይሌ ለብስራት ሬዲዮ እንደገለፁት ተከሳሽ ሄኖክ ካሱ የተባለው ግለሰብ ከአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሚሌ ወረዳ እንደመጣ በሰጠው ቃል ማረጋገጥ የተቻለ ሲሆን በሲዝ ከተማ መሀል ሰፈር "ዱባይ ወርቅ ቤት"ለሁለት ገብተው ሊሰርቁ ሲሞክሩ በቁጥጥር ስር ውሏል።አብሮ የነበረው ግብረ አበሩ የአብ ስራ የተባለው ግለሰ

6 Mar 2026, 10:11 UTC25 viewsread 9 August 2026
Photo

አሜሪካ የኢራን የጦር መርከብ በማጥቃቷ ትጸጸታለች ሲሉ የኢራን የዉጪ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ ዩናይትድ ስቴትስ የኢራንን ፍሪጌት ዴናን በአለም አቀፍ ውሃ ላይ የነበረች የጦር መርከብ ላይ ጥቃት በመፈጸም በማስመሟ በደርዘን የሚቆጠሩ መርከበኞችን ህይወት ማለፉን ተከትሎ ዋሽንግተን "በጣም እንደሚጸጸት" ቃል ገብተዋል። ጥቃቱ የተፈፀመው በህንድ ውቅያኖስ በስሪላንካ ደቡባዊ የባህር ዳርቻ ከፐርሺያ ባህረ ሰላጤ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኪሎ ሜትሮችን በመሻገር ነዉ፡፡የአሜሪካ እና የእስራኤል ወታደራዊ ጥምረት ኢራንን ከቅዳሜ ጀምሮ እየመታ ይገኛል።"ዩናይትድ ስቴትስ ከኢራን የባህር ዳርቻ 2,000 ማይል ርቀት ላይ ባለው ባህ

6 Mar 2026, 10:10 UTC21 viewsread 9 August 2026

በሀዋሳ ከተማ የገዛ ወንድ እና ሴት ልጆቹን ለዓመታት የመድፈር ጥቃት የፈፀመው አባት በእድሜ ልክ እስራት ተቀጣ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር በቱላ ክፍለ ከተማ ዳቶ ቀበሌ በመኖሪያ ቤታቸው ውስጥ የ19 እና የ13 ዓመት ሴትና ወንድ ልጆቹን ተከሳሽ ተካልኝ ሻካ እንደደፈረ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ረ/ኮሚሽነር ግርማ ማቴዎስ ለብስራት ራድዮ ተናግረዋል ። እንደ ኃላፊው ገለፃ ሴት ልጁን ከ2014 እስከ 2018 ዓ.ም ድረስ ሲደፍራት እንደቆየ እና ወንድ ልጁን ደግሞ ከ12 እስከ 13 ዓመቱ ድረስ ታዳጊውን በተደጋጋሚ የመድፈር ጥቃት ይፈፀባቸው እንደነበረ ጭምር ገልፀዋል። ተከሳሽ ተካልኝ ሻንካ የተባለው ልጆቹ ላይ ጥቃት የሚፈፅመው እናታቸው

5 Mar 2026, 06:52 UTC25 viewsread 9 August 2026
Photo

🌍አጫጭር መረጃዎች 🇺🇸🇮🇷🇮🇱ዩናይትድ ስቴትስ እና እስራኤል በኢራን በሚገኙ ከተሞች ላይ የሚፈፅሙትን ጥቃት ቀጥለዋል፡፡ ሆስፒታሎች፣ ትምህርት ቤቶች፣ መኖሪያ ቤቶች እና ገበያዎች በመመታታቸዉ ከቅዳሜ ጀምሮ ቢያንስ 1,045 ሰዎች ተገድለዋል፡፡ 🇺🇸የአሜሪካ ጦር በህንድ ውቅያኖስ ውስጥ በስሪላንካ የባህር ዳርቻ ላይ የሚገኘውን የኢራን የባህር ሃይል መርከብ ላይ በወሰደዉ እርምጃ 87 ሰዎችን ገድሏል። 32 ያህሉ ደግሞ ከሞት ተርፈዋል።እስራኤል የሂዝቦላህ ኢላማ ናቸው የምትለውን በመምታት በደርዘን የሚቆጠሩ የደቡብ ሊባኖስ መንደሮች ነዋሪዎች ቤታቸውን እንዲለቁ በማስጠንቀቅ ድብደባ መፈጸሟን ቀጥላለች። 🇹🇷🇮🇷በምስራቃዊ ሜዲትራኒያን የሚገኘው የኔቶ የአየር መከላ

5 Mar 2026, 06:10 UTC24 viewsread 9 August 2026
Photo

ወንዝና የወንዝ ዳርቻ የበከለው ሆቴል 600ሺህ ብር ተቀጣ የካቲት 25 ቀን 2018 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፤ የሽንት ቤት ፍሳሽ ቆሻሻን ወደ ወንዝና የወንዝ ዳርቻ የለቀቀው የሆቴል አገልግሎት የሚሰጥ ተቋም 600ሺህ ብር መቀጣቱን የአዲስ አበባ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን አስታወቀ። እርምጃዉ የተወሰደዉ ከአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ጋር በመተባበር ነዉ። ድርጊቱ የተፈጸመዉ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ልዩ ቦታው ባንቢስ አከባቢ ሲሆን ተቋሙ ከአሁን በፊት የሽንትቤት ፍሳሽን ወደ ወንዝ በመልቀቅ 300 ሺህ ብር የቅጣት እርምጃ ተወስዶበታል። ይሁን እንጂ ተቋሙ ከስህተቱ ሳይታረም በድጋሚ ፍሳሽ በመልቀቁ የቅጣቱን እጥፍ መቀጣቱን ባለሥልጣኑ

12 Feb 2026, 11:43 UTC42 viewsread 9 August 2026
Photo

በአሶሳ አጠቃላይ ሆስፒታል ከአንዲት ታካሚ ከ30 ኪሎ ግራም በላይ እጢ በቀዶ ህክምና ተወገደ በአሶሳ አጠቃላይ ሆስፒታል ከቤንሻንጉል ክልል ሶንጎ ከሚባል አካባቢ ለመጣችና ለረጅም ዓመታት በማህፀን እንቁላል ማፍሪያ እጢ ስትሰቃይ ከነበረች ታካሚ ከ30 ኪሎግራም በላይ እጢ በቀዶ ህክምና ተወግዷል ። የአሶሳ አጠቃላይ ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር ዶክተር መርቀኒ አዉድ ከብስራት ሬዲዮ ጋር በነበራቸዉ ቆይታ እንደተናገሩት ታካሚዋ 30 ዓመቷ ሲሆን ከ30 ኪሎግራም በላይ የሆነዉን እጢ ለማስወገድ 3 ሰዓት ተኩል የፈጀ ቀዶ ህክምና ተደርጓል፡፡ ከዚህ ቀደምም በሆስፒታሉ እንደዚህ አይነት ህክምናዎች ሲሰጡ ነበር ያሉ ሲሆን ለዚህ ህክምና አስፈላጊ የሆኑ መሳሪዎች መሟላ

12 Feb 2026, 11:42 UTC28 viewsread 9 August 2026
Photo

የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ሴት ልጃቸዉን ተተኪያቸዉ አድርገዉ ሊቀርቡ መሆኑ ተሰማ የደቡብ ኮሪያ የስለላ ድርጅት የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ሴት ልጃቸውን ኪም ጁ ኤ ተተኪ አድርገው ለመሾም በዝግጅት ላይ መሆናቸውን መረጃ እንዳለዉ አስታዉቋል፡፡ የስለላ ኤጀንሲው ቀደም ሲል በአሥራዎቹ ዕድሜ ውስጥ ያለችዉን ወጣት “ተተኪያቸዉ ናት” ሲል የሰጠውን ግምገማ አጠናክሯል። የደቡብ ኮሪያዉ ዮንሃፕ የዜና አገልግሎት እንደዘገበው በሴኡል የሚገኘው የብሄራዊ መረጃ አገልግሎት ሐሙስ እለት በዝግ በተካሄደ ስብሰባ ላይ ይህዉ ተተኪያቸዉን የሚመለከተዉ ጉዳይ ለህግ አውጪዎች አሳውቀዋል። የስለላ ድርጅቱ ግኝቶች በደቡብ ኮሪያ ፖለቲከኞች ፓርክ ሴኦን-ዎን እና

4 Feb 2026, 11:07 UTC41 viewsread 9 August 2026
Photo

ለአስቸኳይ ኢ-ፓስፖርት ፈላጊዎች የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከመደበኛ አገልግሎቱ በተጨማሪ የ 2 ቀን እና 5 ቀን የአስቸኳይ የኢ-ፓስፖርት አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን ለክቡራን ደንበኞቻችን እናሳውቃለን። በመሆኑም ያለ ማንኛውም የ3ኛ አካል እርዳታ የተቋሙን ትክክለኛ የኢ-ፓስፖርት የኦንላየን አፕሊኬሽን 👉 https://www.immigration.gov.et ብቻ በመጠቀም ማመልከት እንደሚቻል እናሳስባለን። በአስቸኳይ የሚሰጡ የኢ-ፓስፖርት አገልግሎቶች፦ -አዲስ ፓስፖርት ማውጣት -የፓስፖርት እድሳት ማድረግ -የጠፋ ፓስፖርት መተካት -የተበላሸ ፓስፖርት መቀየር -የፓስፖርት እርማት ማድረግ ማሳሰቢያ፦ አገልግሎቱ በቀጠሮ ቀን ብቻ በጎተራ በሚገኘው ዋና የኢሚ

30 Jan 2026, 11:39 UTC40 viewsread 9 August 2026
Photo

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ ጣቢያዎችን ዝርዝር ይፋ አደረገ ************** የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ እያከናወናቸው ያሉ የቅድመ-ምርጫ ተግባራት አካል የሆነውን የምርጫ ጣቢያዎች ዝርዝር ይፋ ማድረጉን አስታውቋል። ቦርዱ ቀደም ሲል ባወጣው የምርጫ ጊዜ ሠሌዳ መሠረት፣ በጥር ወር 2018 ዓ.ም. ምርጫ ለማስፈጸም የለያቸውን የምርጫ ጣቢያዎች ዝርዝር ለሕዝብ ግልጽ አድርጓል። ቦርዱ በሰጠው ማሳሰቢያ አሁን ይፋ የተደረጉት የምርጫ ጣቢያዎች ቦርዱ ለምርጫ ማስፈጸሚያነት እየተዘጋጀባቸው ያሉ መሆናቸውን ጠቁሞ፤ ወደፊት በመሬት ላይ ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ በመዳሰስና በመገምገም አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ተጨማሪ መረጃዎችን ለሕዝ

11 Jan 2026, 14:36 UTC53 viewsread 9 August 2026

በኦንላይን የባንክ ሒሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማስተሳሰር ከታች ያሉትን ሊንኮች መጠቀም ትችላላችሁ። ልብ ይበሉ፦ ሲስተም ላይ በነበረ መጨናነቅ ለቀናት ቆይቶ የነበረውም የመዘግየት ችግር በመፈታቱ ፣ ደንበኛ የሆኑበትን ባንክ ከታች በተዘረዘሩት ዝርዝር በመምረጥ ባለ 16 አኃዝ የፋይዳ ቁጥርዎን (FAN/FCN) በመጠቀም ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማጣመር (Harmonization) በነዚህ ሊንኮች ይጠቀሙ። 💸 አቢሲኒያ ባንክ: cs.bankofabyssinia.com/fayda_connect 💸 አዋሽ ባንክ : fayda.awashbank.com 💸 የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ: my.coopbankoromiasc.com/harmonization 💸 የኢትዮጵ

Showing the 12 most recent of 13 posts we hold for @AroNewss. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Mentions

Names

Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.

A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 21 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“Aron Media🌍🌍🌍” (@AroNewss), 99 subscribers as measured 21 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/AroNewss.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.