24 Nov 2024, 16:32 UTC940 views6 reactionsread 27 August 2026 መጥቀሙን ባላውቅም የተናገርኩት ቃል
ክፋት ግን የለውም ማለቴ ቀን ያውቃል
ተስፋ ያዙ ማለት በከንቱ አትድከሙ
ነገ ቀናቹህ ነው ባይሆንም ትርጉሙ
ነገ ይሻል እንደው ምን አልባት ከዛሬ
ስተት ግን የለውም ከዚህ ንግግሬ ።
ቀን ያውቃል ለራሱ ነገም ነገን ያውቃል
ፈጥሬ አላልኩትም እንዲህ አይነቱን ቃል ።
ስለነገ አትጨነቁ ለነገ ክፋቱ ይበቃዋል ። ነገ ለራሱ ይጨነቃል
👍5🔥1
Signed {♪♫•*¨*••*¨*•♫♪Arganon}
24 Nov 2024, 08:00 UTC882 views0 reactionsread 27 August 2026 ቢመሽም ቀኑ ቢጨልም
ለብርሃን እጅ አልሰጥ ቢልም
ጊዜ ቡዙ ያረጋል
ቻል አርገው ይነጋል
.
.
.
ቻል ሆድህን አስፋ
ተው አትቁረጥ ተስፋ !!
@Arganon_type
@Arganon_type
Signed {♪♫•*¨*••*¨*•♫♪Arganon}
23 Nov 2024, 19:02 UTC772 views2 reactionsread 27 August 2026 እያሰብኩኝ እንደማውቅሽ
ስትናፍቂኝ ቀን ሲያርቅሽ
ለመጠበቅ ቁሜ ሳልቀር
አለሁ በይኝ ይዘሽ ፍቅር ።
@Arganon_type
@Arganon_type
👍2
Signed {♪♫•*¨*••*¨*•♫♪Arganon}
23 Nov 2024, 13:04 UTC752 viewsread 27 August 2026 አንዳንዴ በህይወት መመረጥ እንጂ ጥረት ዋጋ ላይኖረው ይችላል ። " ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም " ይሉት የሀገራችን ቢህል ለዚህ ትልቅ ምሳሌ ነው ። ዛሬ የለኝም ነገንስ ምን እሆናለው በማለት አትጨነቁ ።
ለህይወት ተመራጮች ልትሆኑ ትችላላቹ
@Arganon_type
@Arganon_type
Signed {♪♫•*¨*••*¨*•♫♪Arganon}
22 Nov 2024, 19:34 UTC661 viewsread 27 August 2026 ማሰብ በራሱ ሊሰለች ሊያደክም ይችላል የተግባር ሰው መሆን ደግሞ በጣም ፡ ህይወት በጥረቱ መለወጥ ለሚፈልግ ከምተሰጠው በጎ ነገር ይልቅ ፈተናዋና መከራዋ ይበልጣል ።
ዛሬም በልባችን ተስፋ እንዲኖር ..ነገን መለወጥ ስለመቻላችን እናስብ !!
ሁሉም ለበጎ ነው...!
@Arganon_type
@Arganon_type
Signed {♪♫•*¨*••*¨*•♫♪Arganon}
22 Nov 2024, 17:06 UTC577 viewsread 27 August 2026 ሰው ማሰቡን ሲያጣ ተግባሩ የስሜት
የት እደርሳለው አይል መሔድ እንደላኩት
ደመ ነፍስ አለቃው ደም ፍላት ወዳጁ
በቁጣ ይሞላል ፍቅር የለም ደጁ
ያይኑን ጣላት ላጥፉ የቃል ስተት ልግደል
አመል እንኳን ያጣል ሰውን የሚያስመስል
መኖር ኗሪን መቅበር መሞት ይዞ መሔድ
ሰው መሽት አይሸትም ሰውነትን መውደድ
@Arganon_type
@Arganon_type
Signed {♪♫•*¨*••*¨*•♫♪Arganon}
22 Nov 2024, 03:14 UTC501 views2 reactionsread 27 August 2026 ዛሬን ከትላንት የተሻለ ለማድረግ እቅዳቹህን እና ተስፋቹህን ጠብቃቹ ላደራቹህ ንቁ የማለዳ ሰዎች..
ቀናቹ በመልካም አጋጣሚዎች የተሞላ እንዲሆን ተመኘንላቹህ ።
@Arganon_type
@Arganon_type
👍2
Signed {♪♫•*¨*••*¨*•♫♪Arganon}
21 Nov 2024, 19:39 UTC474 views2 reactionsread 27 August 2026 ቀን አድባሩን ሌት ሲቀማው
ከእንቅልፌ ጋር መች ተስማማው
አያሰብኩሽ እየነጋ እንቅል ይሉት ባይኔ ሳይዞር
ቅዠት እንኳ ይናፍቃል አንቺን ማምጣት ህልም ሲያስቀር
በቀንማ አትመጪም ሀሳብ እንጂ ቅርብ ያረገሽ
ብሎሽ እንጂ ለሞኝ ልብ ልብልጡማ የሩቅ ሰው ነሽ
ተፈቃሪን በመለመን ልብ አይገኝ በተማፅኖት
ቀን ሲከዳ ሌት አያውቅም የት እንዳለሽ በህልም ቤት ።
@Arganon_type
@Arganon_type
👍2
Signed {♪♫•*¨*••*¨*•♫♪Arganon}
21 Nov 2024, 18:08 UTC441 views1 reactionsread 27 August 2026 ፍቅር ምስሎ ላታለለኝ ለኮልታፋው ለዛ ቃልሽ
ተሰብሬ ስለቀረው ከሀዘኔ ምን አገኘሽ
ንፁህ ልብ እንዳደለው አስመስሎ በቃል መጽደቅ
ልምድሽ ነበር እኔን መጣል በውበትሽ መመጻደቅ
ብትዋቢ ከሰው በላይ አማርሽና ለመፈቀር
አለም ከንቱ...ቆንጆ ገላም ሲሞት ያፈር ...
የወደዱት ነፍስ አልሰጠ ከሱ ቆርጦ እድሜ አይቀጥል
የተረፈኝ ስሜን ማጣት ላጠራሩ ያንቺ መባል
የኔ መሆን ፈራ ተባ ግማሽ እውነት ግማሽ ክደት
ያሳሳሻል ከንቱ መልክሽ ቆንጆ ሲሉሽ በዋልሽበት
አመል ጎድሎት ለስያሜ ስምሽ ጠፍቶ ከደግነት
ውብ ገላሽን የተመኘ ሰው ሲጠራሽ የኔ እመቤት
መጥፎን መርጦ በጎን ጥሎ …
👍1
Signed {♪♫•*¨*••*¨*•♫♪Arganon}
21 Nov 2024, 18:04 UTC521 viewsread 27 August 2026 https://t.me/Arganon_type
Signed Obrigado
30 Oct 2024, 07:00 UTC609 views5 reactionsread 27 August 2026 ተዋደን🫶 ነበርኮ ግን
#ቺፕስ🍟 እየበላን በአንዴ 5ቱን ስታነሳ አልቻልኩም ተለያየን😑🤨😂😂
👍3🤣2
Signed 🔝the Last Day 😯
30 Oct 2024, 06:59 UTC604 viewsread 27 August 2026 Photo
ዮቱብና ቲክቶክ ትሰራላቹ ግን ድምፃቹን ስትቀዱ በስልካቹ ከጎናቹ ያለ ጫጫታ
በቅጂ ውስጥ እየገባ ቮይሱን አበላሽቶባቹሀል
ለሱ አሪፍ መላ አለን #K_9_ዋይርለስ_ማይክ
አቅርበናል 20 ሜትር_ርቀት_ድረስ_ሚሰራ ቮይስ ስቀዱ የናንተን ድምፅ ብቻ መርጦ ሚወስድ ገመድ አልባ ማይክ 👇#in-box
@Laday_33
ለተጨማሪ መረጃና ለማዘዝ 🤳ይደውሉልን
☎️ 0941546755 0777403952
Signed 🔝the Last Day 😯
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Arganon_type. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.