11 Jul 2026, 13:41 UTC413 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
📣 የግእዝ ቤተሰብ ጉባኤ በይነ መረብ ቀጥታ ስርጭት (በዙም)
(Geez Family Seminar Online via Zoom)
መርሐ ግብሩ የሚተላለፈው
📌በዙም (Zoom Link)
https://us02web.zoom.us/j/87597909542?pwd=w9kUIsJCSSRISyBXh7wChJRBK41m6T.1
📌በዩቱብ (YouTube Link)
https://youtube.com/live/slVywIdIe14
📌በቴሌግራም (Telegram Page)
https://t.me/+Kn3nsT5YyE00OTdl
📌የምዝገባ ቅጽ (Registration Form)
https://forms.gle/4okuC2qQhrJS641V7
በዕለቱ የሚቀርቡ መርሐ ግብራት፦
፩ ቅኔ እና ፍልስፍና ጥናታዊ ጽሑፍ
፪ የኹለት…
❤2👍1
Signed Yordanos Taye
4 May 2026, 02:58 UTC≈1,040 views1 reactionsread 7 August 2026 🔥 አዲስ ጀማሪ ከሆኑ ከዚህ ይጀምሩ። 🔥
👉 https://t.me/ArdieteGeez/3
.
👍1
Signed Yordanos Taye
4 May 2026, 02:58 UTC991 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
የግእዝ ቋንቋን በነጻ እና እጅግ ቀላል በሆነ መንገድ መማር ይፈልጋሉ?
መልስዎ 'አዎ' ከሆነ ይቀላቀሉን።
👇
t.me/ardietegeez
ሌሎች የማኅበራዊ ሚድያ ገጾቻችንን ለማግኘት
Telegram, Facebook, Instagram, LinkedIn, Twitter
👇
https://linktr.ee/ardietegeez
❓ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት እነዚህን አማራጮች ይጠቀሙ።
@geezcommentbot @ardietegeez_discussion
[email protected]
.
👍1
Signed Yordanos Taye
20 Dec 2025, 09:08 UTC≈1,700 views9 reactionsread 7 August 2026 Photo
📣 የግእዝ ቤተሰብ ጉባኤ በይነ መረብ ቀጥታ ስርጭት (በዙም)
(Geez Family Seminar Online via Zoom)
መርሐ ግብሩ የሚተላለፈው
📌በዙም (Zoom Link)
https://us02web.zoom.us/j/87905091106?pwd=FKgH9YWTkRVaUrFzqUeyb5rASnOfYG.1
📌በዩቱብ (YouTube Link)
https://www.youtube.com/watch?v=KfNQovJr-20
📌በቴሌግራም (Telegram Page)
https://t.me/+Kn3nsT5YyE00OTdl
📌የምዝገባ ቅጽ (Registration Form)
https://forms.gle/4okuC2qQhrJS641V7
በዕለቱ የሚቀርቡ መርሐ ግብራት፦
፩ ስለ ግእዝ ጥናታዊ ጽሑፍ
፪ የጦ…
❤9
Signed Yordanos Taye
Posted without readable text
20 Apr 2025, 08:51 UTC≈6,830 views28 reactionsread 7 August 2026 Photo
#ትንሣኤ #Geez #Ai #ChatGPT
"ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን - በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን
አሰሮ ለሰይጣን - አግዐዞ ለአዳም
ሰላም - እምይዕዜሰ
ኮነ - ፍሥሐ ወሠላም"
"ክርስቶስ በታላቅ ኃይልና ሥልጣን ከሙታን ተለይቶ ተነሣ፡፡
ዲያብሎስን አሰረው፤ አዳምን ነጻ አወጣው፡፡
ሰላም! ከዛሬ ጀምሮ ደስታና ሰላም ኾነ፡፡”
💚💛❤️ሠናይ በዓል ይኵን ለነ!💚💛❤️
🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗
❓ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ
@geezcommentBot
[email protected]
Facebook - facebook.com/ardietegeez
Instagram - instagram.com/ardietegeez/
Twitter - https://twitter.com/Ard…
❤15👍6🔥3🥰3👏1
Signed Yordanos Taye
20 Apr 2025, 04:48 UTC≈5,320 views19 reactionsread 7 August 2026 Photo
"ምንተ ተኀሥሣሁ ለሕያው ምስለ ሙታን። ተንሥአ ኢሀሎ ዝየሰ"
ወንጌል ዘሉቃስ ፳፬፥፭
“ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።”
የሉቃስ ወንጌል 24፥5
💚💛❤️ሠናይ በዓል ይኵን ለነ!💚💛❤️
🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗
❓ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ
@geezcommentBot
[email protected]
Facebook - facebook.com/ardietegeez
Instagram - instagram.com/ardietegeez/
Twitter - https://twitter.com/ArdieteGeez
LinkedIn - linkedin.com/company/ardietegeez/
▮▮▮®አርድእተ ግእዝ®▮▮▮
@ardietegeez
…
❤13🙏3👍2🔥1
Signed Yordanos Taye
31 Mar 2025, 18:59 UTC≈2,390 views24 reactionsread 7 August 2026 #ግእዝ
ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በግእዝ ጥናት መስክ በዶክትሬት ዲግሪ ፕሮግራም ሰልጣኞችን መቀበል ሊጀምር ነው።
ዩኒቨርሲቲው ሰልጣኞችን ተቀብሎ ለማስተማር የሚያስችለውን ስርዓተ ትምህርት እንዳዘጋጀ አሳውቋል።
ዩኒቨርሲቲው የፍላጎት ዳሰሳ ጥናት በማድረግና ስርዓተ ትምህርት በመቅረፅ ዝግጅት ሲያደረግ መቆየቱን፥ ትምህርቱን ለመጀመር በተዘጋጀ የምክክር አውደ ጥናት ላይ ተገልጿል።
የግአዝ ቋንቋ ትምህርት በሰርተፊኬት እና በመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም ከሚሰጡ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል፦
- ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ፣
- ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ፣
- ወሎ ዩኒቨርሲቲ፣
- ጎንደር ዩኒቨርሲቲ እና ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ይጠቀሳሉ።
Via @tikvahuniversity
👏14❤4👍4🔥2
Signed Yordanos Taye
19 Jan 2025, 06:30 UTC≈2,900 views11 reactionsread 7 August 2026 Photo
.
"ኀዲጎ ተስዓ ወተስዓተ ነገድ
ቆመ ማእከለ ባሕር"
"ዘጠና ዘጠኙን ነገድ ትቶ
በባሕር መካከል ቆመ"
💚💛❤️
ሠናይ በዓለ ጥምቀተ ይኩን ለነ
መልካም የጥምቀት በዓል ይሁንልን!
🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗
❓ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ @geezcommentBot
[email protected]
Facebook - facebook.com/ardietegeez
Instagram - instagram.com/ardietegeez/
Twitter - https://twitter.com/ArdieteGeez
LinkedIn - linkedin.com/company/ardietegeez/
▮▮▮®አርድእተ ግእዝ®▮▮▮
@ardietegeez
@ardietegeez
#ardietegeez
❤5👍3💯1🕊1🙏1
Signed Yordanos Taye
18 Jan 2025, 12:21 UTC≈2,170 views15 reactionsread 7 August 2026 Photo
.
"እግዚኡ መርሐ ዮርዳኖስ አብጽሐ
ወበህየ ዮሐንስ ፍጹመ ተፈሥሐ"
"ጌታውን መራና ዮርዳኖስ አደረሰው
በዚህም ዮሐንስ በፍጹም ደስ አለው"
💚💛❤️
ሠናይ በዓለ ከተራ ይኩን ለነ
መልካም የከተራ በዓል ይሁንልን!
🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗
❓ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ @geezcommentBot
[email protected]
Facebook - facebook.com/ardietegeez
Instagram - instagram.com/ardietegeez/
Twitter - https://twitter.com/ArdieteGeez
LinkedIn - linkedin.com/company/ardietegeez/
▮▮▮®አርድእተ ግእዝ®▮▮▮
@ardietegeez
@ardietegeez…
🙏6❤4👍3🕊1😍1
Signed Yordanos Taye
7 Jan 2025, 05:46 UTC≈2,080 views17 reactionsread 7 August 2026 Photo
.
እስመ ናሁ ተወልደ ለክሙ ዮም መድኅን ዘውእቱ ክርስቶስ እግዚእ ቡሩክ በሀገረ ዳዊት ።
ወንጌለ ሉቃስ ፪ ፥ ፲፩
"እነሆ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና"
የሉቃስ ወንጌል 2 ፥ 11
እንቋዕ ለበዓለ ልደተ እግዚእነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ በሰላም አብጽሐክሙ ፤
ሠናይ በዓል! 💚💛❤️
እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤
መልካም በዓል! 💚💛❤️
🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗
❓ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ @geezcommentBot
[email protected]
Facebook - facebook.com/ardietegeez
Instagram - instagram.com/a…
❤11👍3🙏2🎉1
Signed Yordanos Taye
5 Jan 2025, 18:53 UTC≈1,970 views11 reactionsread 7 August 2026 .
Ai እና ግእዝ
Ai or Artificial Intelligence (ሰውሰራሽ አስተውሎት)ን በመጠቀም የግእዝ ቋንቋ ግሶችን ስዕላዊ በሆነ መልኩ ማስተማር እንደሚቻል ያውቃሉ?
እኛ 35 ግሶችን በመጠቀም ሞክረነዋል👇 ይመልከቱና አስተያየትዎን በ @geezcommentBot ወይም [email protected] ላይ ያስቀምጡልን።
ከግስ 1-5
https://t.me/ArdieteGeez/627
ከግስ 6-10
https://t.me/ArdieteGeez/632
ከግስ 11-15
https://t.me/ArdieteGeez/637
ከግስ 16-20
https://t.me/ArdieteGeez/642
ከግስ 21-25
https://t.me/ArdieteGeez/649
ከ…
🙏5👍3❤1👏1🔥1
Signed Yordanos Taye
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @ArdieteGeez. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.