#ቃለ_መጠየቅ ከቀድሞ ኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የአሁኑ በአለም አቀፍ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ወንጌላዊ የሆኑት ቄስ ሀይለማርያም ደሳለኝ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ ዛሬ ማታ በጽሁፍ ወደ አንባቢዎችና አድማጮች እናደርሳለን። ይህ ቃለ መጠየቅ ከ10 አመት በፊት በስልጣን ቆይታቸው ውስጥ እያሉ የተጠየቀ ብሆንም ዛሬ ግን በዚህ ሰአት በስልጣን ገበታቸው ላሉት ወንድሞችና እህቶች በጣም ወሳኝ ነው። ዛሬ ማታ በ2:00 ክፍል አንድን እናቀርባለን። በማራናታ ተለግራም ቻናል ላይ ይጠብቁን። JOIN AND SHARE THIS INFORMATION @MARANATHAWOCH @MARANATHAWOCH COMMENT፦ @Taddyapostolic Add members for …
Signed Z Thaddy(Tadesse)
