11 Apr 2026, 11:30 UTC845 views10 reactionsread 7 August 2026 Photo
ታሪክ ተሰርቷል፡ የአርቴሚስ 2 (Artemis II) ጠፈርተኞች በሰላም ወደ ምድር ተመለሱ!
ከግማሽ ክፍለ ዘመን ቆይታ በኋላ የሰውን ልጅ ወደ ጨረቃ ምህዋር ይዞ የተጓዘው የናሳ (NASA) ታሪካዊው የአርቴሚስ 2 ተልዕኮ በድል ተጠናቀቀ።
አራቱ ጠፈርተኞች በጨረቃ ዙሪያ ያደረጉትን የ10 ቀናት ጉዞ አጠናቅቀው፣ ዛሬ በፓስፊክ ውቅያኖስ ላይ በሰላም አርፈዋል።
ይህ ተልዕኮ እ.ኤ.አ በ1972 ከተካሄደው የአፖሎ ፕሮግራም በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የሰውን ልጅ ወደ ጨረቃ አቅራቢያ ያደረሰ ድንቅ የቴክኖሎጂ ውጤት ነው።
ጠፈርተኞቹ ጨረቃ ላይ ባያርፉም፣ የወደፊቱን የሰው ልጅ የጨረቃ ላይ ኑሮ እና ወደ ማርስ የሚደረገውን ጉዞ የሚያሳልጥ ወሳኝ መረጃዎችን ይዘው ተመልሰ…
❤8👍2
Signed Natnael
6 Apr 2026, 07:23 UTC≈1,010 viewsread 7 August 2026 Photo
ከ50 ዓመታት በኋላ ወደ ጨረቃ በሚደረገው ታሪካዊ ጉዞ ላይ የተነሣው አስገራሚው የመሬት ምሥል
****
የናሳ የአርቴሚስ-2 ጠፈርተኞች ከመሬት ተነሥተው ወደ ጨረቃ የሚያደርጉትን ጉዞ ግማሽ መንገድ ማጠናቀቃቸውን ተከትሎ፣ አስደናቂ የሆነ የመሬትን ምሥል ከጠፈር ላይ ልከዋል።
ይህ ጉዞ የሰው ልጅ ከ50 ዓመታት በኋላ ከመሬት ምሕዋር ወጥቶ ወደ ጨረቃ እያደረገው የሚገኘው ታሪካዊ ጉዞ ሲሆን፤ በጉዞው ላይ አስገራሚውን የመሬት ምሥል ከሕዋ ላይ በመላክ ሥራቸውን ጀምረዋል።
የተልዕኮው አዛዥ ሪድ ዋይዝማን ያነሡት እና "ሄሎ ወርልድ" የተሰኘው ምሥል፣ መሬት ከኦሪዮን መንኮራኩር መስኮት በኩል እንዴት እንደምትታይ የሚያሳይ ሲሆን፤ በምሥሉ ላይ ሰፊው የአትላንቲክ ውቅ…
Signed Natnael
5 Feb 2025, 09:26 UTC≈4,060 views27 reactionsread 7 August 2026 Photo
ሰበር:- በማርስ ላይ ምንነቱ ያልታወቀ ቅርጽ ያለው አካል ተገኘ
በናሳ ማርስ ኦርቢተር ካሜራ የተቀረፀው ምስል ‘ቀይዋ ፕላኔት’ በመባል በምትታወቀው ማርስ ላይ ህይወት ሰለመኖሩ አመላካች ነው እየተባለ ነው።
በማርስ ላይ የተገኘው 235 ካሬ ሜትር የሚሆን ስፋት ያለው ምንነቱ ያልታወቀው አካል ባለ አራት ማዕዘን ቅርጽ እንዳለው ከተነሳው ፎቶ ለማዬት ተችሏል።
ሆኖም ምስሉ በባለሙያዎች ሳይንሳዊ ማብራሪያን ባይሰጥበትም ብዙዎች የአልታወቁ በራሪ አካላት (ዩኤፍኦ) ስለመኖራቸው አመላካች ሊሆን ይችላል ብለዋል፡፡
ምስሉ በተለያዩ ማህበራዊ የትስስር ገጾች እየተዘዋወረ ሲሆን የብዙ ሰዎችን ቀልብ ስቧል። ታዋቂው የፖድካስት አዘጋጅ እና ኮሜዲያን ጆው ሮውገን በኤክ…
👍21❤5🔥1
Signed Natnael
3 Feb 2025, 17:15 UTC≈3,270 views8 reactionsread 7 August 2026 Photo
ኤኤፍፒ የጠፈር ሳይንስ ባለሙያው ብሩስ ቤትስን ዋቢ አድርጎ እንደዘገበው ከሆነ የጠፈር አለቱ እንዲሰባበር እና ጉዳት ወደ ማያደርስ ቦታ ለማሳረፍ ጥረቶች በመደረግ ላይ ነው፡፡
ዓለም አቀፉ የጠፈር አለት ማስጠንቀቂያ ማዕከል በበኩሉ ወደ ምድር እየመጣ ያለውን የጠፈር አለት ወይም አስተሮይድ ጉዳት ለመቀነስ ዓለም አቀፍ ትብብር እንዲደረግ ጥሪ አቅርቧል፡፡
ናሳ እንደተነበየው ከሆነ ይህ የጠፈር ዓለት አሁን ባለበት ፍጥነት መሰረት ወደ ምድር በፈረንጆቹ 2032 ላይ ወደ መሬት ይደርሳል፡፡
እስካሁን ባለው የጠፈር አለት ታሪክ ከ66 ሚሊዮን ዓመታት በፊት የተከሰተው ከፍተኛ ውድመት እንዳደረሰ የተገለጸ ሲሆን 75 በመቶ በምድር ላይ የነበሩ ስነ ህይወቶችን አጥፍቷል…
👍5❤3
Signed Natnael
1 Feb 2025, 21:34 UTC≈2,700 views21 reactionsread 7 August 2026 Photo
ሰበር፦ የአንድ ስታዲየም ስፋት ያለው የጠፈር አለት ከሰማይ ወደ መሬት እየተምዘገዘገ ነው ተባለ
የአሜሪካ ጠፈር ሳይንስ ምርምር ማዕከል ወይም ናሳ እንደገለጸው ከሆነ አሜሪካ በዓለም ጦርነት ወቅት በጃፓኗ ሂሮሽማ ላይ ከጣለችው ቦምብ በመቶዎች እጥፍ ሀይል ያለው የጠፈር አለት ወይም አስተሮይድ ወደ ምድር እየመጣ ነው ብሏል፡፡
የአንድ ስታዲየም ስፋት መጠን አለው የተባለው ይህ የጠፈር አለት በመጠኑ ባለፉት ስምንት ዓመታት ወደ ምድር ከመጡት ውስጥ ትልቁ እንደሆነ ተገልጿል፡፡
አፍሪካ፣ ፓስፊክ፣ እስያ እና ደቡብ አሜሪካ ይህ ጠፈር አለት ያርፍበታል ተብሎ ከሚጠበቁ ቦታዎች መካከል ዋነኞቹ ናቸው፡፡
ስለዚህ የተሰጋለት የጠፈር አለት ምንነት ? መቼ ያርፋል ተብ…
👍19❤2
Signed Natnael
21 Jan 2025, 09:33 UTC≈2,880 views7 reactionsread 7 August 2026 Photo
🗣"ወደ ማርስ🌔 እንሄዳለን" Donald trump🥵
በበአለ ሲመታቸው ላይ "በኔ ስልጣን ዘመን ወደ ማርስ እንሄዳለን የአሜሪካንን ባንዲራም እንተክላለን በማለት ተናግረዋል ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ" ኤለን መስክም ደስታቸውን ሲገልፁ ታይተዋል።
ለተጨማሪ: @Andromeda_Mereja ን ይከታተሉ !እንዲሁም ለወዳጆ ያጋሩ!
👍7
Signed Natnael
12 Jan 2025, 07:03 UTC≈2,930 views13 reactionsread 7 August 2026 Photo
ዛሬ ጥር 4,2017 መቱ ላይ በ2:01 ላይ (በጠዋቱ) የፀሐይዋ ቀለም ይህን ይመስል ነበር። ምንድነው ብላቹ ታስባላቹ ?
ሰሞኑን በኢትዮጵያን(መሬት መንቀጥቀጥ) እንዲሁም በአሜሪካ(እየቀጠለ ያለው ሰደድ እሳት) እና በተለያዩ ሀገራት እየታየ ያለው climate change ጥሩ እንዳልሆነ ይታወቃል።
ለተጨማሪ: @Andromeda_Mereja ን ይከታተሉ !እንዲሁም ለወዳጆ ያጋሩ!
👍11❤2
Signed Natnael
10 Jan 2025, 17:13 UTC≈2,790 views10 reactionsread 7 August 2026 #አዲስመረጃ ትናንት ምሽት በደቡባዊ ኢትዮጵያ ሰማይ ላይ የታየው ክስተት የሰው ሰራሽ ጠፈር ስብርባሪ ወደ ምድር ንፍቀ ክበብ ሲመለስ የተፈጠረ መሆኑን የአውሮፓ ስፔስ ኤጀንሲ አስታወቀ
- ስብርባሪው የቻይና ሺጂያን-19 መንኩራኩር ሊሆን እንደሚችል ተጠቁሟል
ትናንት ከምሽቱ 1:30 ገደማ በደቡብ ኢትዮጵያ ባሉ በርካታ ዞኖች አንድ ግዙፍ 'ክስተት' ሰማይ ላይ መታየቱን በአካባቢ ያሉ ሰዎች መመልከታቸውን ሲናገሩ እና ምስሎችን ማህበራዊ ሚድያ ላይ ሲያጋሩ ቆይተዋል።
በዚህ ዙርያ ስፔስ ኤጀንሲ (European Space Agency) እንደለፀው በኢትዮጵያ እንዲሁም በአጎራባች የታየው ክስተት ሰው ሰራሽ የጠፈር ቁስ ስብርባሪ ወደ ምድር ንፍቀ ክበብ ሲመለስ (re-…
👍10
Signed Natnael
10 Jan 2025, 17:12 UTC≈2,220 views7 reactionsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤5👍2
Signed Natnael
9 Jan 2025, 20:27 UTC≈2,720 views10 reactionsread 7 August 2026 Video
Breaking ዛሬ ከምሽቱ 1:30 ገደማ በደቡብ ኢትዮጵያ ባሉ በርካታ ዞኖች ይህ በቪድዮ ላይ የሚታየው ግዙፍ 'ነገር' ሰማይ ላይ መታየቱን በአካባቢ ያሉ ሰዎች መመልከታቸውን እያሳወቁኝ ይገኛሉ
ምዕራብ ጉጂ ዲምቱ አካባቢ ያለ አንድ ነዋሪ "በጣም አስፈሪ የሆነ ግዙፍ ነገር ከሰማይ ሲወርድ ነበር፣ ግቢ ውስጥ ያለነው ሰራተኞች በግርምት ተሰባስበን ነው ያየነው። እየተቀጣጠለ ሚወርድ ነው ሚመስለው፣ ክስተቱ የሕዋ ከሆነም ብታጣሩልን" በማለት ገልፆታል።
ቪድዮው ላይ የሚታየው ምን እንደሆነ የዘርፉ ባለሙያዎች ካሳውቁ የማጋራቹ ይሆናል።
በቅርብ ቀናት የጠፈር ስብርባሪ ኬንያ ውስጥ ባለ አንድ ገጠራማ ቦታ መውደቁ ይታወሳል።
ለተጨማሪ: @Andromeda_Mereja…
👍9❤1
Signed Natnael
30 Oct 2024, 17:49 UTC≈3,250 views26 reactionsread 7 August 2026 Photo
ሰበር:- የቻይና ተመራማሪዎች በጨረቃ ላይ መኖርያ ቤት ለመገንባት የሚያስችል ጡብ እያመረቱ ነው
ከፍተኛ ቴክኖሎጂን የተላበሱ ናቸው የተባሉት ጡቦች በጨረቃ ላይ የምርምር ጣብያዎችንና የመኖርያ ቤቶችን ለመገንባት ይውላሉ ተብሏል።
ጡቦቹ በምድር ላይ ጥቅም ላይ ከሚውሉት ቀይ ጡቦች እና የግንባታ ብሎኬቶች ሶስት እጥፍ ጥንካሬ አላቸው
ቻይና በጨረቃ ላይ መኖርያ ቤቶችን ለመገንባት የሚያስችሉ “ሉናር ብሪክስ” የሚል ስያሜ የተሰጣቸውን ጡቦች በማምረት ላይ እንደምትገኝ ተነገረ፡፡
የሀገሪቱ ተመራማሪዎች በቅርብ ጊዜ ውስጥ በዓለም ላይ የመጀመሪያውን የምርምር ጣብያ እና መኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት የሚያገለግሉ የጨረቃ አፈርን ጨምሮ የተለያዩ ቴክኖሎጂን የተላበሱ ጡቦ…
👍19❤7
Signed Natnael
10 Sept 2024, 08:54 UTC≈3,720 views18 reactionsread 7 August 2026 Video
የናሳ አስተዳዳሪ የሆነው Bill Nelson በትዊተር ገፁ እንዲህ ሲል ተናግሯል 🌒"በዚህ ትልቅ የጠፈር ማጓጓዣ መገጣጠሚያ ህንፃ ውስጥ ቆመናል። እና ከኋላዬ ያለው የጠፈር ማስጀመሪያ ስርዓት የመጀመሪያው ደረጃ ነው። ወደ ጨረቃ የሚያጓጉዘው ይህ ሲሆን, 212 ጫማ ከፍታ አለው፣ በጠቅላላው 320 ጫማ አካባቢ።
ይህ ወርቃማ የጠፈር ምርምር ዘመን ነው፣ ምክንያቱም ከግማሽ ምዕተ ዓመት በኋላ ሰዎችን ወደ ጨረቃ የምኖስድበት ይሆናል ብሎም ወደ ማርስ ለማቅናት የምንችልበት መንገድ ይሆነናል፡፡ እና ይህ ሁሉም ነገር የሚፈረክበት የስራው ጅማሬ ቦታ ነው።" በማለት በትላንትናው እለት ከቦታው ሆኖ መልዕክቱን አስተላልፏል።
ለተጨማሪ: @Andromeda_Mereja
@And…
👍11❤7
Signed Natnael
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Andromeda_Mereja. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.