በሀገር የሚከበር የትልቅ ሰው ልደት! ሀገር አሃዱ ብላ የልደት ቀንህን መቁጠር ጀምራ እነሆ ዛሬ 49ኛ አመትህ ላይ ደረሰች። ሰው ሁሉ በወደደበት ልደቱን ሲያከብር ያንተን ግን ሀገርና ወገን በሀሴት ያከብረዋል። ምክኒያቱም ሀገር ሲታሰብ፣ ሰንደቅ ሲታለም፣ ጀግና ሲወሳ፣ ንጉሥ ሲዘከር፣ የጦር ጀብድ ሲነበብ፣ የፍቅር ገድል ሲተረክ፣ የጥበብ ዜማ ሲደመጥ፣ የሊቅ ግጥም ሲተነተን፣ የሀገር ጥንተ ታሪክ ሲበረበር፣ የአርበኝነት ተጋድሎ ሲነገር፣ የአንድነት ነጋሪት ሲጎሰም በሀገርም በወገንም ህሊና ጎልተ የምትታየው አንተ ነህ። ለዚህም ሀገሬ ልደትህን በብሔራዊ ኩራት ታከብረዋለች። ፈጽማም ታላቅ ሰው መሆንህን ትመሰክራለች። እኔም በነፃች ብዕሬ “…አንበሳዬ አንተ በሰዎ…

Channel
Amleset Muchie
@Amlesetmuchie
On this record: Also posting the same content · Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
981subscribers
-5 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001208377338 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Amlesetmuchie |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 27 August 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 27 August 2026 |
| On Telegram | t.me/Amlesetmuchie |
Also posting the same content
This channel’s posts match, word for word or near enough, posts on 2 other registered channels, found by comparing text fingerprints across every channel on the register. That matching has been checked by hand against the live Telegram pages and found reliable — 0 wrong of 45 pairs re-read.
Which channel, if either, published first is deliberately not shown. The same hand-check found that reading wrong 18 of 45 times — 60%, no better than a coin flip — because it depends on how deep our own crawl happened to reach into each channel’s history, not on when the content was actually first posted. This list is ordered by subscriber count, the same as every other listing on this site, never by which channel we think came first. Word-for-word matching has several ordinary explanations besides copying — a channel mirroring itself, an unattributed repost, or two channels independently repeating the same wire story — and this measurement cannot tell those apart. How this is measured.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 27 Aug 2026, 07:25 | 981 | -1 |
| 21 Aug 2026, 08:15 | 982 | -3 |
| 13 Aug 2026, 08:27 | 985 | -1 |
| 7 Aug 2026, 00:01 | 986 | no change |
| 6 Aug 2026, 16:01 | 986 | first reading |
Engagement
18 posts held, back to 28 April 2023 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 18 posts for this entry, the most recent from 15 July 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
ከ10 አመታት በኋላ በTroxy Music Hall ቴዲ አፍሮ 💪🔥 በሀገረ እንግሊዝ ግዙፍ የመድረክ ሥራዎች ከሚካሄድባቸው ጥቂት የሙዚቃ ፌስቲቫል ማቅረቢያ ቦታዎች ውስጥ Troxy Music Hall (ትሮክሲ የሙዚቃ አዳራሽ) አንዱ ነው። ይህ ታሪካዊ የጥበብ አዳራሽ ግዙፍ አዳራሾችን በመገንባት በሀገሪቷ ትልቅ እውቅናን ባተረፈው አርክቴክት ጆርጅ ኮልስ እ.ኤ.አ በ1932 ዓመተ ምህረት የተገነባ ነው። Troxy Music Hall (ትሮክሲ የሙዚቃ አዳራሽ) በእንግሊዝ ሎንዶን ከተማ ውስጥ የሚገኝ ግዙፉና እድሜ ጠገብ ዘመናዊ አዳራሾች መካከል አንዱ ነው። በዚህ ግዙፍና ታሪካዊ የሙዚቃ አዳራሽ ውስጥ የዓለማችን አንጋፋ እና ተፅዕኖ ፈጣሪ አቀንቃኞች የመድረክ ስራዎቻቸ…
ቢቂላ ሽልማት (Bikila Award 2024) በሀገራችን እንቁ አትሌት የተሰየመው “ቢቂላ አዋርድ” ትልቅ ክብር ከሚሰጣቸው የሽልማት ተቋሞች ውስጥ አንዱ ሲሆን እስካሁንም ለበርካታ የሀገር ባለውለታዎች እውቅናን በመስጠት ሲሸልም ቆይቷል። ቢቂላ ሽልማት (Bikila Award) ከሀይማኖታዊ፣ ፖለቲካዊ እና ከምንም አይነት ትርፍ እራሱን ባገለለ መልኩ በካናዳ ከ50 አመታት በላይ በኖሩ ኢትዮጵያውያን ነው የተቋቋመው። ይህ ተቋም በትምህርታቸው፣ በንግዳቸው፣ በሙያቸው ብሎም በበጎ አድራጎት ስራ ተሰማርተው ልዩ ስኬት ያስመዘገቡ እና አርአያ የሆኑ ኢትዮጵያውያንን በየአመቱ በመሸለም እውቅናን የሚሰጥ ትልቅ ኢትዮጵያዊ መድረክ ነው። በዚህ አመት አስረኛ (10) የምስረ…
ሚሊዮን ፍቅር በአንድ ልብ። ♥️ ሀገሬን እወዳለሁ ካልክ በትንሽዬ ቀበሌ ውስጥ የሚኖሩ ምስኪን ወገኖችህን በእውነተኛ የመውደድ ስሜት መውደድ ይጠበቅብሃል። ምክኒያቱም ሀገር ያለነሱ ትንሽዬ ተሳትፎ ከወርቅነት ወደ መዳብነት ታንሳለች። (ሙሉ አይደለችም።) ወገኔን እወዳለሁ ስትል የፍቅርህ እውነትነት የሚጸናው በሙዚቃህ ዳንኪራ የሚረግጠውን (የሚዲያ ተደራሽነት አግኝቶ ማንነትህን የለየውን በመውደድ ብቻ ሳይሆን) ከተፈጠርክበት አፈር ተፈጥሮ ነገር ግን ማንነትህን ፈጽሞ የማያውቀውን ባላገር ጭምር ለመውደድ ብቁ ስትሆን ነው። (እንደ ቴዎድሮስ ካሳሁን።) መቶ ሚሊዮን ህዝብ ምልክታችን ነህ ብሎ ከፊት ያሰለፈው የኔው ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ጠጋ ብለ ‘ይሄ ድ…
የዛሬ 3 አመት ነበር ሐምሌ 22/213 ዓ.ም የጎንደር ዩኒቨርስቲ ለቴዲ አፍሮ የክቡር ዶክትሬት ማዕረግ ሊሰጠው የወሰነው። በእለቱ ሴኔቱ ባደረገው ስብሰባ ለአርቲስቱ የዶክትሬት ማዕረግ እንዲሰጠው አጽድቋል። "ክብርህን ጠብቀህ ኢትዮጵያን ስላከበርክ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ይህን ክብር አበርክቶልሃል፡፡" በዚህን ሰአት ጀምሮ ዓለም በሙሉ ስሙን እንዲህ እያለ ከነ ሙሉ ክብሩ መጥራት ጀመረ፦ የክቡር ዶ/ር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ✍#ታታ_አፍሮ (ነፃ ብዕር)
የህዝብ ልጅ የሆነው የክቡር ዶ/ር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) በጎፋ ዞን በገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰ ድንገተኛ የመሬት ናዳ አደጋ ምክኒያት ህይወታቸውን ባጡ ወገኖቻችን የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን በመግለጽ፣ ለደረሰው ድንገተኛ ጉዳት ድጋፍ ይሆን ዘንድ የአንድ ሚሊዮን ብር ቼክ ዛሬ 19/11/2016 ዓ.ም ፈርሟል። ለህዝባችን መጽናናትን ህይወታቸውም ላለፈም ምህረትን ያድልልን!!! ✍#ታታ_አፍሮ (ነፃ ብዕር)
የመልካም ምኞት መግለጫ!!! ከ Right Way Tour and Travel የተላለፈ ለክቡር ዶ/ር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) እና ለአድናቂዎቹ ብሎም ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ። ጉዳዩ፦ ከላይ በመግቢያው ለመግለጽ እንደተሞከረው መልካም ምኞትን መግለጽ (ማብሰር ነው።) የክብር ዶ/ር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) በኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ላይ ላለፉት 24 ተከታታይ አመታቶች አቻ ሳይገኝለት፥ የሀገራችንን ሙዚቃ በዓለም ደረጃ ያስተዋወቀ አንጋፋ የጥበብ ሰው ነው። ይህ ታላቅ የኪነጥበብ ሰው ሐምሌ 7/1968 ዓ.ም ነበር የተወለደው። ድርጅታችን Right Way Tour and Travel ለዚህ ታላቅ ጥበበኛ የመልካም ልደት ምኞቱን እ…
ጥበብ እንጂ… የነፍስህን ቃል እንጂ የመንጋዎችን ጩኸት አትሰማም። የፈጣሪህን ቁጣ እንጂ የሹሞችን ዛቻ አትሰጋም። የፊት መንገድህን በማለም ትራመዳለህ እንጂ የኋላህን በመቁጠር አትዘገይም። የወደድኩህ የኔን አይነት ባህሪ፣ ያንተን አይነት ስብዕና ስላለኝ ነው። “መፍራት ለፈሪዎች ስጋትም ለሰነፎች ናት” ብለኽ ስለምታስብ ለጀብደኞች እንኳን መራር የሆነችን እውነት በጥበባዊ ልሳን ገልጠሃታል። መኖር በሀገር፣ ለሀገር ሲሆን ሞት አያስፈራም። ብለኸ የነፍሴን ጽኑ እውነት በሊቅ ዜማ አንቆርቁረሃል። ወንድ ልጅ ለሆዱም ለኪሱም ሳይረታ ሲቀር ወኔ አዘል ሽለላ አለው! እርሱም “አንገት ከሚሰበር ባይበላስ ቢቀር” ነው። ያንገት መሰበር መቀንጠስ ለሚመስላቸው መቀንጠስ አይ…
This is Coca-Cola Arena ይህ Coca Cola arena ነው። በዚህ መድረክ የዓለማችን እውቅና ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ብቻ ናቸው መቆም የሚችሉት። ከምስራቅ አፍሪካ ግን እስካሁን ማንም በዚህ መድረክ ቆሞ ስራውን ማቅረብ አልቻለም። የምስራቅ አፍሪካ ሰዎችም ለዚህ እድል ቀድመው አልበቁም። ኢትዮጵያውያን ግን እነሆ በአንድ ልንሰበሰብበት ነው። ዓለም የተስማማባቸው እውቅ ሰዎች አስደንጋጭ ዝግጅቶችን ባቀረቡበት በዚህ መድረክ ላይ ለአፍሪካውያን ወጣቶች ተምሳሌት የሆነው፡ በማንኛውም መድረክ ላይ ብቻውን በመቆም እልፍ አድናቂዎችን መሰብሰብ የተቻለው፡ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ንጉስ የሆነው፡ የክብር ዶ/ር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን /ቴዲ አፍሮ/ በዚህ በግዙፍ አዳራ…
መረጃ‼️ ሰኔ 23 /June 30/ ዱባይ Coca Cola Arena ላይ የሚካሄደው የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት 11 ቀናቶች ብቻ የቀሩት ሲሆን የመደበኛ ትኬት ሽያጭ ሙሉ በሙሉ ተጠናቋል። ስለሆነም ከዚህ በኋላ በኛ በኩል ወደ ዱባይ ተጉዛቹ መታደም የምትፈልጉ በሙሉ 70,000 Birr የነበረው የሙሉ ፓኬጅ ዋጋ የመደበኛ ትኬት በመጠናቁ ከዚህ በኋላ ለምትመጡ በSilver ደረጃ ትኬት ስለሆነ የምናስተናግዳችሁ ዋጋው 85,000 ሆኗል። የቀረው ቦታ ጥቂት ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ!!! ፓኬጆች! ሶስት ቀን በዱባይ ቆይታ፣ የመኝታ፣ የቁርስ፣ የአየር ትኬት ደርሶ መልስና የአራት ቀን ቪዛ ብሎም የኮንሰርት መግቢያ ትኬቶችን ያካትታል። የVIP እና የVVIP ፓኬጆችም አ…
Photo, posted without a caption
ናዕት (ዳግማዊ ጃ ያስተሰርያል) ናዕት የተሰኘው የቴዲ አፍሮ ሙዚቃ የክብር ዶክትሬት ከተበረከተለት በኋላ ለአድማጭ ያበቃው ሁለተኛ ነጠላ ዜማው ነው። መቼም እኔ ደፋር ስለሆንኩና ሙያዬ ስለሚጫነኝ ይኼንን ሙዚቃ ነጠላ ዜማ ነው ብዬ ልጥራው እንጂ ነገርየውማ የ6 ደቂቃ ሙሉ አልበም ቢባል ከግነት አይቆጠርም። እንደው የሚከተለውን ሀሳቤን ሳሰፍር ስለምትወደው ነው ሳትሉኝ ስለእውነትነቱ ብቻ እያሰባችሁ ታነቡ ዘንድ አደራ እላለሁ። በእኔ እምነት "ናዕት" ዳግማዊ ጃ ያስተሰርያል ነው። ምክኒያቱም የህዝብን የታፈነ ስሜት እንጂ የአንዲን የኪነጥበብ ስጋዊ ወመንፈሳዊ ፍላጎት አይደለም የሚያወሳው። "ናዕት" የእናቶቻችንን ጩኸት ነው የጮኸው። በናዕት በከንቱ ስለፈሰሰ የ…
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @Amlesetmuchie. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 27 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Amleset Muchie” (@Amlesetmuchie), 981 subscribers as measured 27 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Amlesetmuchie.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.