Telegram RegisterThe public register of Telegram
Telegram profile photo for አቤንኤዘር_Testimony ✝⚓️🎤

Channel

አቤንኤዘር_Testimony ✝⚓️🎤

@AmazingTestimony

On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry

188subscribers

+0 since we began measuring on 7 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1001432233206
TypeChannel
Username@AmazingTestimony
Descriptionይህ የህያዋን ድምጽ ነው! ግንዱ በቅርንጫፉ ህይወት ላይ የሰራውን የምናደምቅበት! ለመጽናናት የሚሆኑ ድንቅ የህይወት ምስክርነቶች! 1ጴጥ 2:9 #በጎነቱን_መናገር! @AmazingTestimony! ምስክርነት👇👇👇 አላችሁ ፦ @NATI4MC
CreatedBetween 1 April 2019 and 30 September 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded7 August 2026
Last confirmed live14 August 2026
Measurements held2
On Telegramt.me/AmazingTestimony

Growth

1887 Aug 2026, 07:28 — 188 subscribers7 Aug 2026, 07:32 — 188 subscribers7 Aug 2026, 07:287 Aug 2026, 07:32
2 measurements taken within a single day. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 187–189 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
7 Aug 2026, 07:32188no change
7 Aug 2026, 07:28188first reading

Engagement

19 posts held, back to 14 June 2023the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 19 posts for this entry, the most recent from 7 February 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

What this channel posts

Photos
60
Videos
4
Links
22

Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 7 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.

Recent posts

7 Feb 2026, 05:52 UTC190 viewsread 7 August 2026
Photo

🙍‍♂️ ዳዊት አንድ የተረሳና እዚህ ግባ የማይባል ሰው ነበር። በቤት ውስጥም አባቱ ረስቶት በጥየቃ የታሰበ ልጅ ነበር። ነገር ግን "ሰው እንደሚያይ እግዚአብሔር አያይም" ብሎ ለነብዩ ሳሙኤል እንኳን ከዳን እስከ ቤርሳቤህ ድረስ ቃሉ ለሚሰማው ታላቅ ነብይ እግዚአብሔር የራሱን ልዩ መገለጫ ያብራራበት ሰው ነው። 🙍‍♂️ በዳዊት ህይወት ትልቁና ሌላኛው ምዕራፉ ነው የሚያስብለው ታሪክ ታላቁን ጎልያድን በመገንደስ መጣሉ ነው። የተረሳውና ማንም የማያውቀው ዳዊት በእርሱም ሆነ በሌሎች ወገኖች ዘንድ የሚወራ የየቀን ርዕስ መሆን ጀመረ። 🔆 ይህ ታሪክ እጅግ አስገራሚ የሆኑ ጥልቅና ታላላቅ የእግዚአብሔር ስራዎችን የተመለከትንበት ነው። የተናቀው ፣ የተተወው ሰው ዛሬ ስ

5 Feb 2026, 08:02 UTC166 viewsread 7 August 2026
Photo

👨‍🦳የእግዚአብሔር ባሪያ አብርሃም ከሎጥ ጋር ለመለያየት ሲወስን "በዕይታ" ምርጫ የተሻለውን ይወስድ ዘንድ በሩን ሁሉ ክፍት አደረገለት። 👀 ሎጥ አሻግሮ የተመለከተው ምድር ሁሉም ሰው ከ💯/💯 የሚሰጠው ገነት የመሰለ አረንጓዴ ምድር ነው ፤ ያም ጸናለት። 👨‍🦳 አብርሃም ግን ነገውን ከእግዚአብሔር ጋር ያየ ሰው ነበር። "ሎጥ ከተለየው በኋላ... እይ" 📖 ዘፍ 13:14 ብሎ እግዚአብሔር ለእርሱ ያየለትን ያሳየው ጀመር። በእርግጥ የሎጥ አይነት አረንጓዴ ምድር ባትሆንም እግዚአብሔር ለአብርሃም ያየለት ርስት ነበረች። ... 🙏 ከእኔ አይን የትክክለኝነት መስፈርት የአንተን ጥሩ መራጭነት አምናለሁ። 👉 ብዙ ድምጾች የሚስማሙበት ስፍራ ከአንተ እይታ ከጓደለ ድንቄም

3 Feb 2026, 19:54 UTC202 viewsread 7 August 2026
Photo

መዝሙረኛው ዳዊት በአንድ ወቅት ሊወጣ የማይችልበት የጥፋት ጉድጓድና መራመድ የማያስችል ረግረግ ውስጥ ገብቶ ነበር። 👀 የሰዎች እይታ ከገባበት ሁኔታ ወጥቶ ዳግም መቆም የሚችል አልመሰላቸውም ነበር። 🤔 ዳዊት ምንም እንኳን ጉድጓድና ረግረግ ውስጥ ቢሆንም አስቸኳይ የሆኑ አጭር መንገዶችን ከመጠቀም ይልቅ ማንም ሊቆይ በማይችልበት አጣብቂኝ ውስጥ ሆኖ እግዚአብሔር አምላኩን ይጠብቅ ነበር። 🗻 በስተመጨረሻም አምኖት የጠበቀው ጌታ ደረሰለትና ከነበረበት ሁኔታ አወጣው። ታሪኩን እንደገና አሳመረለት። ዳዊትም ከጉድጓዱና ከጭቃው ወጥቶ በዓለት ላይ ቆመ አረማመዱም ጸና። 📖 መዝ 40:1-3 🗣 በማይመቹ አጣብቂኝ ሁኔታዎች ውስጥ ብንሆንም እንኳን "በመቆየት" ውስጥ የ

2 Feb 2026, 20:16 UTC92 viewsread 7 August 2026
Photo

👀 እይታችን ጌታችን ላይ ከሆነ የእውነት ምንም አያስደነግጠንም! አምነውት ያለፉ በህይወታቸው ይናገራሉ! እኔም በብዙ ትግል ውስጥ ሆኜ የሚናወጠው ባህርና የሚያስጨንቀው ነፋስ ከከፍታዬ እንዳይጥለኝ ፤ ተፍገምግሜ እንዳልወድቅና እንዳልሰጥም በልቤም በአፌም ከመንፈስ በሆነ የውስጥ ጩኸት ጌታዬን እንዲህ እያልኩት ነው። 👀 እንዳየውህ ልቅር! ሌላውን አልመልከት! ሳይህ አምኜሃለሁ! አንተ መሆንህ ገብቶኝ የእውነት ተራምጃለሁ! በቃ እንዳየውህ ልቅር!!! እንደዚህ ልባርካችሁ🖐 ስትጀምሩ ጌታን አይቶ መጀመር ይሁንላችሁ! አይናችሁ አይታችሁ በጀመራችሁት በጌታ ላይ ተተክሎ ይቅር🖐 እኔና ከእኔ ጋር የሚስማሙ ሁሉ እንዲህ እንልሃለን እንዳየንህ እንቅር🙏

24 Jun 2024, 18:30 UTC250 viewsread 7 August 2026
Photo

"በሞተ ጊዜ: ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለኃጢአት ሞቶአል፤ ነገር ግን በሕይወት መኖርን ለእግዚአብሔር ይኖራል።” — ሮሜ 6፥10 🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐 በቱሚም የአምልኮ ህብረት የተዘጋጀ ልዩ የአምልኮ ምሽት (💥 ልኑርልህ 💥) የፊታችን እሁድ ሰኔ 23 2016 ዓ.ም ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ በኢትዮጵያ ወንጌላዊት ማራናታ አየርጤና አጥቢያ ቤተክርስቲያን አድራሻ:- 📍 ከአየርጤና ወደ አለምባንክ በሚወስደው መንገድ ሜሪት አካዳሚ 50 ሜትር ገባ ብሎ 👉 ለበለጠ መረጃ 0947330001 ይደውሉ Join us @mezmuroch1

7 Jan 2024, 05:00 UTC347 viewsread 7 August 2026

ይህን ያውቁ ኖሯል??? በአለማችን ታሪክ ውስጥ የሰው መወለድ ትልቅ ዜና ሆኖ አያውቅም! የሚገርም አዲስ ነገርም አይደለም መውለድና መዋለድ የፍጥረት ህግ ነውና። የኢየሱስ መወለድ ግን ለምድርም ለሰማይም አግራሞትን የጫረ ነበር። መላእክት ዝም ማለት ያልቻሉበት የውልደቱን የምስራች ከሰው ቀድመው ያወጁበት ፤ ምንም ምድር ባትነቃም በእንግዶች ብዛት ለልዑሉ ስፍራ ባይገኝለትም ከሰው የተረሱት እረኞች በመላእክት የተበሰረውን ደስታ ለመስማት የቻሉበት በወቅቱ እንደዛሬው የተሰየመ ጤና ጣቢያ ይኑር አይኑር ባላውቅም በረት ለክብር የታደለበት በእንስሶች ሰፈር አዳኙ የተገኘበት ፤ ኮከብ ከሰማይ ድምቀት አልፎ እየተራመደ አቅጣጫ ጠቋሚ የሆነበት ሰብአሰገሎቹ ለገንፎ ሳይሆ

21 Dec 2023, 07:15 UTC256 viewsread 7 August 2026

ምን ዓይነት ኑሮ እየኖራችሁ ነው? በምን አይነት መንገድስ እየሄዳችሁ ነው? አሁን ላላችሁበት የህይወት ስርዓት ሀላፊነት ትወስዳላችሁ? ወይንስ በቂ የምትሉት ምክንያት አላችሁ? * አንድ ነገር ልንገራችሁ +++ ምንም ዓይነት ኃጢአት በማይታወቅበት የእግዚአብሔር መንግሥት በሙላት ባለበት በኤደን ገነት ውስጥ አዳም ኃጢአትን ሲሰራ ርኩሰት በበዛበት የእግዚአብሔርን ቁጣ የጠራ የኃጢአት ልምምድ ባለበት ሰዶም ውስጥ ሎጥ የተጠበቀ ልጆቹም ድንግሎች ነበሩ * እናስተውል ካለንበት ቦታ ይልቅ ያለንበት ማንነት ላይ እናተኩር +++ ቸርች ውስጥ ከመሆን እና ቸርች ከመመላለስ በላይ በክርስቶስ መሆንን እና በአብ ፊት በፅድቅ መመላለስን እናብዛ +++ በራሳችን ላይ እንስራ ላለመ

13 Dec 2023, 06:57 UTC235 viewsread 7 August 2026

"Prayer is not a presentation. Rather, it is communication." (nati maranatha)

9 Dec 2023, 05:36 UTC290 viewsread 7 August 2026

ማስለመድ ልጄ ሆይ👸 እንድ ነገር ልንገርሽማ፥ እርግብ🕊 ሲጠመድ🗑 አይተሽ👀 ታውቂያለሽ? መጀመሪያ የሚደረገው እኮ እሷን ካለችበት ሄዶ የሚያመጣት እና ይሄንን ሰፈር የሚያስለምዳት አንድ እርግብ🕊 ይዘጋጃል፣ በመቀጠልም እሷ ሰፈር ይላካል፤ በዚህን ጊዜ ነው እሷ የሚወዳት፥ የሚፈልጋት እና እርሷን ለማግኘት ዋጋ💰 የሚከፍል ያገኘች መስሏት ካሳደጋት እና በየእለቱ እየመገበ ጤንነቷን ከሚከታተለው ጌታዋ🕵ተለይታ በመሄድ ሌላን ሰፈር 'የምትለምደው'፤ የሚገርመው🤔 ነገር ሰፈሩን ከለመደች በኋላ፥ አንድ ቀን ተከትላው የሄደችውን እርግብ ተከትላ ወደእርሱ መኖሪያ ግቢ ትገባለች🕊🕊 እርሱ የሚበላውንም ምግብ ከአንድ ስፍራ ላይ ታያለች ስለሚርባትም አብራው ትበላለች፥ ያንን ሲያደ

8 Dec 2023, 17:53 UTC267 viewsread 7 August 2026

ዛሬ አመሻሹን ወደ አንድ የክርስቶስ ቤ/ክ የወጣቶች ፕሮግራምን ለመካፈል ተገኘሁ። የጸሎት ጊዜ እንዳለቀ መድረኩን የተቀበለው ወንድሜ ስለመንፈስቅዱስ ማለት የምትፈልጉት ነገር ካለ 1ደቂቃ እሰጣችኋለሁ አለና እጁን ያወጣ ሰው ባለመኖሩ ምንም እንኳን እንግዳ ሆኜ ብሄድም ስሜን ጠርቶ እስኪ የሆነ ነገር በለን አለኝ። ድንገት መጠየቅ ያስደነግጣልም ደግሞም ደስ ይላል😁 እኔም እንዲህ አልኩኝ... "በሌሊት ማጥናት ፈልጋችሁ ባላችሁበት ክፍል መብራት / ብርሃን ባይኖር ማንበብም ሆነ መረዳት አትችሉም። ልክ እንዲሁ ኢየሱስን ካለ መንፈስቅዱስ መረዳት አትችሉም! መንፈሳዊ ምስጢርን ካለ መንፈስቅዱስ መረዳት አትችሉም! ብርሃን የምታነቡትን እንድታዩት እንደሚያደርጋችሁና

Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @AmazingTestimony. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Mentions

Names

Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.

A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 7 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“አቤንኤዘር_Testimony ✝⚓️🎤” (@AmazingTestimony), 188 subscribers as measured 7 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/AmazingTestimony.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.